TG Telegram Group Link
Channel: ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
Back to Bottom
#Hard_disk

#ዳታዎችን በቋሚነት #ለመያዝ ነው፡፡ #የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) #የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት #ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት #የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ለምሳሌ የሆነ #ሰነድ ጽፈው ለመያዝ ከፈለጉ የሚይዘው #HHD ላይ ነው፡፡ እንደተለመደው HHD ዋና ቦርድ ላይ የሰካል፡፡ HHD ዳታ ሲያነብና ሲጽፍ #ማግኔታዊ ነው

#share
@techzone_ethio
#RAM

#ራም የሚጠቅመው #የተቀሰቀሱ/የተከፈቱ #ፕሮግራሞች #በፍጥነት እንዲነዱ የሚጠቅም ነው፡፡ ይህ ሊሆን የሚችለው #ኮምፕዩተሩ እነዚህን የተቀሰቀሱ #ፕሮግራሞች ለጊዜው (ተቀስቅሰው እስካሉ ድረስ) ለምሳሌ #HHD ወይም ከሲዲ ከማንበብ ይልቅ ከራም ላይ ያነባቸዋል፡፡ ይህ ማለት ራም #ጊዚያዊ ፕሮግራም ተሸካሚ ግን በፍጥነት አቅራቢ እንደማለት ነው፡፡ #ለምሳሌ አንድ ተጠቃሚ ኢንተርነት የሚቀዝፍ ከሆነ ቀዛፊውን ከፍቷል፡፡ ሰነድ የሚጽፍ ከሆነ ወርድን ከፍቷል #ፎቶ ወይም ቪዲዮ የሚሰራ ከሆነ የፎቶና ቪዲዮ #ፕሮግራሞች ከፍቷል፡፡ እና እነዚህ ፕሮግራሞች #እስከተከፈቱ ድረስ #ራም ለጊዜው ተሸክሞ ይይዛቸዋል፡፡ ለዚህም ነው ራም ከፍ ባለ ቁጥር #የኮምፕዩተሩም #ፍጥነት የሚጨምረው፡፡ ያው አማካይ አዛዢም እራሱን የቻለ ሚና ቢጫወትም፡፡ #ራም ልክ እንደሌሎቹ ክፍሎች ዋና ቦርድ ቦታ ስላለው እዛ ይሰካል፡፡

#share
@techzone_ethio
ፈገግ ያስባለችኝ ፎቶ ናት ተጋበዙልን😂😂😂

@techzone_ethio
#best_android_apps ⬇️⬇️⬇️
Mobogram.apk
14.8 MB
gost mode ያለው #Mobogram ለምትፈልጉ👌

#share
@techzone_ethio
Truly right😎😎😎
@techzone_ethio
Premium_Mobile_Antivirus_App_v3.6.19_Apktops.ir.apk
13.5 MB
🆔Premium Mobile Antivirus

♻️Best Antivirus app for your Mobile if other app not work properly in your Mobile then try this one
.
@techzone_ethio
360 Mobile Security v5.4.0.4471 (WeAreModers.com).apk
25.2 MB
🆔 360 Security – Antivirus, Booster, Phone Cleaner v5.4.8.4

♻️ Boost Your Game Performance and Optimize Your Phone With Just One Tap. Detect All Virus In Your Phone And Keep Clean Your Phone.

🌀 For More Apps, Games And Softwares Please Visit
WeAreModers.com

@techzone_ethio
Avira Antivirus Security Pro 5.2.3 @BestappZ.apk
17.7 MB
🎲 Award-winning antivirus, anti-theft and privacy tools for Android.

@techzone_ethio
best android antiviruses👆👆👆👆👆👆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙዎችን ያሳበደ game 🎮

😁😂😂🤣
@techzone_ethio
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
Photo
​​📌 ታዋቂው አልጄሪያዊ የ24 አመት ወጣት ሀከር ሀምዛ ቢንድላጅ በታይላንድ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኃላ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ ፈረደችበት

ሀምዛ ከሀከርነቱ ጎን ለጎን የፍልስጤን ደጋፊ አክትቪስት ነው ብቻውን ሁኖ የፍልስጤኖችን ሉአላዊነት በሀክ ሲታገል የኖረው ወጣት አክቲቪስት ሀምዛ ለአመታት አሜሪካና እስራኤል ላይ ከባድ ፈተና ሁኖ ቆይቷል
አሜሪካን ፍልስጤንን እንደ አገር ሉአላዊነት አልሰጥም ማለቷ አሜሪካንን የሀክ ታርጌት እንዲያደርግ አድርጎታል spyvirus የተባለ የባንክ ሀክ ማድረግያ ቫይረስን በኦንላይን መሸጥ ሲጀምር ጀምሮ ነበር በFBI ሲፈለግ የነበረው FBI በሀምዛ ላይ ባቀረበው ክስ ከአሜሪካ እስራኤልን በገንዘብ ከሚደግፉ ባንኮች የ217 እካውንቶችን ገንዘብ ሀክ አደረጎ ወደ 4ቢልዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ሀክ እንዳደረገባቸው ተናግረዋል

ሀምዛ ለፍልስጤን NGO 280 ሚልዮን ዶላር ረድቷል. በፈረንሳይና በአጠቃላይ ኢሮፕ 8000 የመንግስት ሳይቶችን ሀክ ማድረግ ችሏል ከንዚህም አንዱ የUN forign minster ሳይትን ሀክ አድርጎ ለበርካታ የአልጄሪያ ወጣቶች የኢሮፕ ቪዛን ሰጥቷል.
ከዚህ ግዜ አንስቶ ሀምዛ በአሜሪካ ተፈላጊ ከሆኑት top10 አደገኛ አስሩ ወንጀለኞች ተመደበ
በታይላንድ ብንኮክ ወድ ግብፅ ሊሄድ ሲል እስከተያዘበት ቀን ድረስ በበርካታ የአለም ሀገራት ላይ እየተንቀሳቀሰ ሲኖር ነበር

የአልጄርያ መንግስት ወጣቱን ጂንየስ ሀምዛ ያጠፋውን እዳ ከፍዬ በነፃ እንዲለቁትና ባለው እውቀት ሀገሩን እንዲያገለግል ብትጠይቅም ሀምዛ እስራኤል ላይ ያለው የማይመለስ አቋም አሜሪካ ይሄን ካሳ እንዳትቀበልና ሃምዛን እንዳትለቅ እድርጎት ሞትን ፈርዳበታለች.
በታይላንድ ፓሊሶች እንደተያዘም እየሳቀ am not a terrorist ሲል ነበር.
ከተያዘ ጀምሮ ፊቱ ላይ የሚነበበው የደስታ ድባብ ባደረገው ነገር እንደኮራ ያሳያል.

@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ቻናል ያለ እናንተ ድጋፍ የትም እንደማይደርስ የሚታወቅ ነው።

ምን በማድረግ የቻናሉን ተከታዮች ቁጥር ማብዛት ይቻላል?

1 - ቻናላችን #ከጎናችሁ ላለ ሰው #ይጠቁሙ !!

2 -ከተለቀቁት ምርጡን አንዱን ቴክ መፍትሄዎች መርጠው ለወዳጅዎ አሁን ለአስር ሰው Forward ያድርጉ

@techzone_ethio
@techzone_ethio

እናመሰግናለን!!
በቀጣይ ስለ LNB ምንነት በሰፊው እንነጋገራለን::

@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio

share አርጉ::
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
Photo
1. LNB ምንድን ነው?
▬▬▬▬▬▬▬▬
LNB የእንግሊዝኛ አህፅሮተ ቃል ሲሆን ሲተነተን (Low Noise
Block )የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ይይዛል።
LNB የራዲዮ ሞገድን ከዲሽ ላይ በመቀበል ወደ ሲግናል ከቀየረ በኋላ
በኬብል አማካኝነት ወደ ሪሲቨሮች የሚልክ ዲሽ አናት ላይ የሚገጠም
መሳሪያ ነው ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2. የLNB አይነቶች ስንት ናቸው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በመሠረታዊነት አገራችን ውስጥ የሚስተዋሉት የLNB አይነቶች ሁለት
ቢሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ግን በዓለም ላይ 4 እና ከዚያ በላይ እንደሆኑ
ያስረዳሉ።
ለመሆኑ አገራችን ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉት የLNB ዓይነቶች
እነማን ናቸው እስኪ እንመልከታቸው። ብዙ ሰዎችም በእነዚህ በሁለቱ መካከል
ያለው ልዩነት ሲያወዛግባቸው እንመለከታለን።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
A. KU Band LNB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በተለምዶ Ku band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ
ነው።
12522
ባህሪያቸው
▬▬▬▬
ባለ 5 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል።
የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ11700-12220 GHzነው።
ትልቅ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው አጭር የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው
አድርጓቸዋል።
በአጭር ሞገድ ርዝመት መስራታቸው በትንንሽ ዲሾች (offset dishes)
እንዲሰሩ አስችሏቸዋል።
ለምሳሌ፦(ዲያሜትራቸው ከ30-65ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ
አስችሏቸዋል።)
በዚህም የተነሳ ብዙ አገራትን የማይሸኑ ከመሆናቸውም በላይ ለተለዋዋጭ
የአየር ጸባይ ተጋላጭ ናቸው።
(ለምሳሌ:- እንደ ዝናብ እርጥበት አዘል አየር....ወዘተ)
በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን ከፍ ሲል
10600 እንዲሁም ዝቅ ሲል 9750 ነው:: አለማቀፋዊ የሆኑ KU Band
LNBዎች የLNB freq 9750/10600 ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
B. C Band LNB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በተለምዶ C band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ
ነው።
4103
ባህሪያቸው
▬▬▬▬
ባለ 4 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል።
የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ3700-4200 GHzነው።
ትንሽ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው ረጅም የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው
አድርጓቸዋል።
በረጅም ሞገድ ርዝመት መስራታቸው የግዴታ ትልልቅ መጠን ላቸው ዲሾችን
(prime focus dishes) እንዲጠቀሙ አድርጓቸዋል።
ለምሳሌ ፦(ዲያሜትራቸው ከ180-240ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ
አድርጓቸዋል።)
ይህም የሳተላይት ሽፋኑ ብዙ አገራትን እንዲያካልል ከማገልገሉም በላይ
ለተለዋዋጭ የአየር ፀባይ እንዳይጋለጡ አግዟቸዋል ።
ብዙ አገራትን እንደማካለላቸው መጠን አብዛኛዎቹ ቻናሎች አለማቀፋዊ
ቋንቋን ይጠቀማሉ ይዘታቸውም በዚያው ልክ መልካም የሚባል ነው።
በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን አንድ ጫፍ
ሲሆን 5150 ነው::

Via:-Computertechnologies

@techzone_ethio
@techzone_ethio

ማንኛውም ጥያቄ፣ሀሳብ፣አስተያየት ያለው በዚ በኩል ያድርሱን ◌○◊◎◍✦❖👇
👉 @ethio_techzone_group ግሩፕ
ይህንን ያውቃሉ

✔️ከጌሞች በሙሉ ብዙ ወጪ ያስወጣው ጌም Grand Theft Auto V ወይም GTA5 የተባለው ጌም ሲሆነ ጌሙን ለመስራትም $625 Million የአሜሪካን ዶላር ፈጅቷል

@techzone_ethio
HTML Embed Code:
2025/06/29 01:48:27
Back to Top