TG Telegram Group Link
Channel: ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
Back to Bottom
​​ይህንን ያውቃሉ

✔️የአለማችን የመጀመሪያው ካሜራ ይሄ ነበር። ትልቀቱ ሚኒባስ ያክላል
📪ምንጭ[smile_wonder_facts]

@techzone_ethio
ይህንን ያውቃሉ

✔️የተስላ ሃኪንግ ውድድር tesla model 3 የተሰኘውን መኪናውን ሃክ ማረግ ለሚችል ማንኛውም ሰው 900ሺ የአሜሪካን ዶላር ከፍለዋለው አለ

@techzone_ethio
🔓How to break any App locker

እንዴት አደርገን ማንኛዉንም በ App Locker የተቆለፉ App እንዴት እንከፈታለን

Follow these steps 👇👇

1 መጀመሪያ ወደ setting እንገባለን

2 ከዛ Apps (Manage Apps) ውስጥ ገብተን App locker ፈልገነው አንዴ እነካዋለን

3 ከዛ Storage ውስጥ ገብተን Clear Data እንለዋለን

4 አሁን በዛ App Locker የተቆለፉት ሁሉም ይከፈታሉ



@Techzone_ethio
የኮምፒውተሮችን ደህንነት መጠበቅ የሚያስችሉ ዘዴዎች

On Jan 16, 2020  


የኮምፒውተሮችን አጠቃላይ ባህሪ መረዳት፣ በየጊዜው ማሻሻልና መቀየር ያለባቸውን ስርዓቶች በማወቅ መረጃዎች እንዳይጠፉ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

ከዚህ አንጻር የኮምፒውተሮችን ደህንነት ለመጠበቅ

.ጠቃሚ ፋይሎችን መጠባበቂያ ወይም ባክአፕ መያዝ

. የኮምፒውተር ፕሮግራሞች ሥርዓት ለደህንነት ሥጋት እንዳይጋለጡ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ክፍተት መሙላት

. ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መጠቀም፣ በየጊዜው መተግበሪያዎችን ማዘመን

. ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ አጠቃላይ የኮምፒውተር ስርዓት ስካን ማድረግ

.አጥፊ ሶፍትዌሮችን የሚከላከሉ ፀረ አጥፊ ሶፍትዌሮችን መጠቀም እና ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ስካን ማድረግ እንዲሁም

. የተመጠነ የፋይል አስተዳደር መተግበር እና ዲስኮችን በየጊዜው ማፅዳት

መረጃው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ነው


@techzone_ethio
👉 ስልክን የፈጠረው ሳይንቲስት "አሌክሳንደር ግራምሀም ቤል" ሲሆን ሚስቱና ወላጅ እናቱ ጆሮአቸው በፍፁም አይሰማም ነበር በመሆኑም እነዚህ መስማት የተሳናቸው የቅርብ ቅርብ ቤተሰቦቹ የእርሱን ድንቅ የፈጠራ ውጤት ተጠቃሚ ለመሆን አልቻሉም
© smile wonder facts

@techzone_ethio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Graphics/Display/Video Card
ወይም በትክክለኛ ስሙ GPU /Graphics Process Unit/

አሁን አሁን የምንሸምታቸውን ላፕቶፖች Graphics card አለው ወይስ የለውም ብሎ ማጣራት የተለመደ ሆኗል። በነገራችን ላይ መጠኑ እና ጠቀሜታው ይለያይ እንጂ ኮምፒውተር የተባለ ነገር ሁሉ በኛ አጠራር ግራፊክስ ካርድ አለው።
Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የ ማትስ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው።



♦️ በተለይም አዳዲስ ጌሞች እና ለ Rendering የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም( Photo Shop , Revit...) በጣም አስፈላጊ ናቸው። በተለይ ለ Architecture ተማሪዎች ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። በአሁን ጊዜ በስፋት የሚታወቁት Nividia እና AMD ናቸው።

♦️ ሁለት አይነት ካርዶች ሲኖሩ የመጀመርያዎቹ ከ mother board ጋር ተጣብቆ / integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ intel በስፋት ይታወቅበታል። ሁለተኛው ደግሞ ለብቻ የሚሸጡ dedicated ናቸው።
እኛ ሀገር በስፋት ከ ላፕቶፖች ጋር integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ መጨመርም ሆነ መቀየር የማንችላቸው ናቸው።

፨፨ከ Nividia እና ከ AMD የትኛው ይሻላል?፨፨

AMD( Advanced Micro Device) ረዘም ያለ ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን ግራፊክስ ብቻ ሳይሆን CPU ም ያመርታል። በተለይም የግራፊክስ ካርዶችን በ Radeon Brand የሚወጣ ነው። Nividia ባንጻራዊነት በቅርቡ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም ግራፊክስ ካርዶችን ማምረት ነው። በ Geforce Brand የሚወጣ ሲሆን በብቃትም ሆነ በፍጥነት ከ AMD እንደሚሻል ብዙዎቹ ይስማማሉ።
እስካሁን እንደ ባለሞያ እንዳየነው ብዙ ጊዜ fail እያረገ የሚመጣው AMD የተገጠመላቸው ቦርዶች ናቸው።


፨፨ ኮምፒዩተራችን Graphics card
እንዳለው እና እንደሌለው እንዴት ማወቅ እንችላለን?፨፨
♦️ የ window 10 ተጠቃሚ ከሆናቹ Task Manager ላይ ገብታቹ performance ላይ side bar ላይ ያለውን GPU በመጫን ማየት የምትችሉ ሲሆን
♦️ የ window 7 ተጠቃሚዎች ደግሞ Run ( window key + R ) ላይ dxdiag ብላቹ ከጻፋቹ በኻላ በሚመጣላቹ window ላይ display በመጫን ማግኘት ትችላላቹ!
♦️ ብዙ ጊዜ ካልተላጠ ደግሞ keyboard አከባቢ ተለጥፎ ይገኛል።
!!ማሳሰብያ!!
♦️ Driver ያልተጫነበት ኮምፒዩተር በጣም ቀርፋፋ እና graphics ካርዱን ማግኘት አይችልም!
♦️ አንዳንድ ላፕቶፖች ደግሞ ለመሰረታዊ አግልግሎት የሚሆኑ intel graphics እና ከዛ ለበለጡ አገልግሎቶች የሚሆኑ AMD አልያም Nividia geforce graphics ካርዶችን አንድ ላይ ሊይዝ ይችላል።
~© Ethio tech zone

@techzone_ethio
Best android apps 👇👇👇
DO Multiple Accounts - Infinite Parallel Clone App v2.32.01.apk
7.7 MB
🆔 DO Multiple Accounts – Infinite Parallel Clone App vv2.32.01.0426

♻️ Login And Run More Than 2 Accounts For Social, Receive Messages And Chat With Friends On One Device!


@techzone_ethio
Spotify v8.5.51.941 Mod[@PcAndroidSoftware].apk
29.3 MB
🆔 Spotify Music Premium v8.5.51.941 (Modded) Updated

♻️ Spotify Premium Features:-
• Play any song, any time on any device--mobile, tablet, or your computer
• Enjoy amazing sound quality.
• No ads – just uninterrupted music.


@techzone_ethio
Blue Light Filter - Night Mode Pro v1.4.7.apk
6.8 MB
🆔 Blue Light Filter – Night Mode, Eye Care v1.4.7 (Unlocked)

♻️ Shifting Your Screen to Night Mode Can Relieve And Protect Your Eyes Strain, And Your Eyes Will Feel At Ease During Night Reading.


@techzone_ethio
Applock Fingerprint Pro 1.45 (WeAreModers.com).apk
11.7 MB
🆔 Applock – Fingerprint Premium v1.45

♻️ Best Android App Lock With the Password Lock, Pattern Lock, And Fingerprint Lock. Your Phone And all Application Will Be Secure With This App Lock.


@techzone_ethio
Alight Motion v3.1.4 Unlocked @PCAndroidSoftware.apk
41.6 MB
🆔 Alight Motion Pro – Video and Animation Editor v3.1.4 (Unlocked)

♻️ Alight Motion Pro, Bringing You Professional-Quality Animation, Motion Graphics, Visual Effects, Video Editing, And Video Compositing.


@techzone_ethio
HTML Embed Code:
2025/07/01 23:01:29
Back to Top