TG Telegram Group Link
Channel: መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab
Back to Bottom
አድሜሽ የመጽሐፍት ንግድ ሥራ አዲስ መተግበሪያን ለተጠቃሚዎች አበርክቷል።
መተግበሪያውን በስልክዎ ለመጫን የአድሜሽ መጽሐፍትን ድረገጽ ይጎብኙ።

👉 https://addmeshbook.com

- የደራሲ ጤንነት ሰጠኝን መጽሐፍት በኢቡክ ያንብቡ
- የተተረኩ መጽሐፍትን ያድምጡ
- እንዲሁም የመጽሐፍት ትንታኔዎችን በድምጽ አካቶ ይዟል
- የታተሙ መጽሐፍትን ይፈልጋሉ? መተግበሪያው የታተሙ መጽሐፍቶች ወደሚያገኙበት ድረገጾች ይመራዎታል

* ቴሌብርን ጨምሮ የተለያዩ የዲጂታል ክፍያ አማራጮች ተካተዋል!
እንደሚታወቀው አድሜሽ በኤረር ተራራ ላይ አጋር ከሆኑ ድርጅቶች ጋር በጋራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በእዚህ መሰረት ከእዚህ ቀደም በኤረር ተራራ ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲያደረጉ የነበሩና አዳዲስ ፕሮግራሞችን ለማድረግ ከሚያስብ አካላት ጋር የሚኖረው አሰራር ከእዚህ የሚከተለው ነው፡፡
1. በአካል በመገኘት ትንታኔዎችን እንዲሁም በተራራው ላይ ለሚገኙ ስፍራዎች ገለጻዎችን መስጠት
• ለአጋር ድርጅቶች በሰው 250 ብር
• ከውጪ ለሚመጡ አካለት በሰው 350 ብር
2. የምክር አገልግሎቶችን እንዲሁም የጉብኝት መዳረሻዎችን ማመላከት
• ለአጋር ድርጅቶች በሰው 150 ብር
• ከውጪ ለሚመጡ አካለት 250 ብር
የፕሮግራም ለውጥ

ህዳር 15 እና 16 በኤረር ተራራ ሊደረግ የታቀደው የካምፒንግ ፕሮግራም ከአዳዲስ ማሻሻያዎች ጋር ወደሚቀጥለው ሳምንት ተዛውሯል፡፡

ቀን፡ ህዳር 22 - 23
ቦታ፡ የእረፍት አፀድ (በቅዳሜ እረፍት የሚወከለው የተራራው ክፍል)
አዳር፡ ሙሉ ለሙሉ በድንኳን
የፕሮግራም ይዘት፡
- ምሽት- የእሳት ዳር ወጎች በጤንነት ሰጠኝ
- ሙዚቃ - በመሰንቆ ኢትዮጵያ ቡድን
- ጠዋት - የንጋት ሽርሽር በአሞራ ገደል (sunrise at the heights of Erer mountain)
- የምሳና የቡና ስነ-ስርአት
እንጨዋወት - ክፍል 1

"እንጨዋወት" ተከታታይ በሆኑ ክፍሎች ጤንነት ሰጠኝ ልዩ ልዩ ሃሳቦቹን እያጋራን ቆይታ የምናደርግበት ዝግጅት ነው።

በዚህ ክፍል፦ ለምን ወደዚህ ዓለም መጣን? በዚህ ምድር ላይ የመኖር ትርጉም ምንድን ነው? ...እነዚህን በመሳሰሉ መጠይቆች ዙሪያ ስለሚገኙ ጉዳዮች ጤንነት ሰጠኝ ዕይታዎቹን ያጫውተናል።

🎧 ለማድመጥ የአድሜሽ መተግበሪያን ይጠቀሙ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.book.addmesh
እንጨዋወት - ክፍል 2

"እንጨዋወት" ተከታታይ በሆኑ ክፍሎች ጤንነት ሰጠኝ ልዩ ልዩ ሃሳቦቹን እያጋራን ቆይታ የምናደርግበት ዝግጅት ነው።

በዚህ ክፍል፦ ጤንነት ሰጠኝ ጠለቅ ባለ ማብራሪያ በዚህ የእንጨዋወት ሽፋን ምስል ላይ የተመለከተውን በክብ ውስጥ አራት ማዕዘን በአራት ማዕዘን ውስጥ ክብን የሚያሳየውን የአልኬሚ ምስል ይተነትንልናል።

ከዚህም በተጨማሪ ወደዚህ ምድር ከመጣንበት ጊዜ አንስቶ ቆይታችንን እስከምናጠናቅቅበት ጊዜ ድረስ አልኬሚ በእኛ ላይ ስለሚኖረው ትልቅ ሚና ያጫውተናል።

🎧 ለማድመጥ የአድሜሽ መተግበሪያን ይጠቀሙ፤ ስልክዎ ላይ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ
https://addmeshbook.com
እንጨዋወት - ክፍል 3

"እንጨዋወት" ተከታታይ በሆኑ ክፍሎች ጤንነት ሰጠኝ ልዩ ልዩ ሃሳቦቹን እያጋራን ቆይታ የምናደርግበት ዝግጅት ነው።

በዚህ ክፍል፦ ለምን ለሰው ልጅ ከፍጥረታት በተለየ ሁኔታ ለእርሱ ብቻ ይህ ሕያውነት እንዴት ሊሰጠው ቻለ? ይህ ከሆነስ ሰው ሕያውነቱ የሚረጋገጠው መቼ ነው? ... በሚሉ ሃሳቦች ዙሪያ ጤንነት ሰጠኝ ዕይታዎቹን ጠለቅ ባሉ ማብራሪያዎቹ እያዋዛ ያጫውተናል።

🎧 ለማድመጥ የአድሜሽ መተግበሪያን ይጠቀሙ፤ ስልክዎ ላይ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ
https://addmeshbook.com
እንጨዋወት - ክፍል 4

"እንጨዋወት" ተከታታይ በሆኑ ክፍሎች ጤንነት ሰጠኝ ልዩ ልዩ ሃሳቦቹን እያጋራን ቆይታ የምናደርግበት ዝግጅት ነው።

በዚህ ክፍል፦ ሰው በዚህ ምድራዊ ዓለም ላይ ሲኖር ሕያውነትን ለማግኘት የሚያደርገው ሂደት ምን ይመስላል? በሂደቱስ ላይ የሰው ልጅ የልቦና ሃሳብ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?... በሚሉ ሃሳቦች ዙሪያ ጤንነት ሰጠኝ ካሉፉት ክፍሎች ጠለቅ ባለ መልኩ እየተነተነ ያስረዳናል።

🎧 ለማድመጥ የአድሜሽ መተግበሪያን ይጠቀሙ፤ ስልክዎ ላይ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ
https://addmeshbook.com
እንጨዋወት - ክፍል 5

"እንጨዋወት" ተከታታይ በሆኑ ክፍሎች ጤንነት ሰጠኝ ልዩ ልዩ ሃሳቦቹን እያጋራን ቆይታ የምናደርግበት ዝግጅት ነው።

በዚህ ክፍል ፦ ሰው ሲኖር ከፊቱ ሁለት መዳረሻዎች እንደሚጠብቁት ባለፉት ክፍሎች ተነስተዋል፤ እነርሱም ሕያው መሆን ወይንም መፍረስ ናቸው። ሲቀጥል ይህ ይሕያውነት መዳረሻ በመኖር ውስጥ ባሉ ውጣ ውረዶች ሳይሆን ሰው በልቦናው ውስጥ ባሉ ሃሳቦች የተያዘ መሆኑም በስፋት ተዳሷል። እንግዲያውስ ይህ ከሆነ፣ የትኛው ሃሳብ ነው የሰውን ልጅ ወደ ሕያውነት መንገድ የሚመራው? ጤንነት ሰጠኝ በዚህ ክፍል ይህን መሰረታዊ የሆነውን መጠይቅ ጨምሮ ከሌሎች ዝርዝር ሃሳቦች ጋር እያዋዛ ያጫውተናል።

🎧 ለማድመጥ የአድሜሽ መተግበሪያን ይጠቀሙ፤ ስልክዎ ላይ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ
https://addmeshbook.com/
እንጨዋወት - ክፍል 6

"እንጨዋወት" ተከታታይ በሆኑ ክፍሎች ጤንነት ሰጠኝ ልዩ ልዩ ሃሳቦቹን እያጋራን ቆይታ የምናደርግበት ዝግጅት ነው።

በዚህ ክፍል፦ ሰው ከውልደቱ አንስቶ እስከ ሕያውነት መዳረሻ የሚያደርሰው ልዕለ ኃያል ሃሳብ ለመሆኑ ከመሠረቱ እንዴት በልቦናው ሊያድርበት ይችላል? ንግርት ምንድን ነው? ...ጤንነት ሰጠኝ በእነዚህ እና በሌሎች መሰረታዊ መጠይቆች ዙሪያ ሃሳቡን እያጋራን ያጫውተናል።

🎧 ለማድመጥ የአድሜሽ መተግበሪያን ይጠቀሙ፤ ስልክዎ ላይ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ
https://addmeshbook.com
እንጨዋወት - ክፍል 7

"እንጨዋወት" ተከታታይ በሆኑ ክፍሎች ጤንነት ሰጠኝ ልዩ ልዩ ሃሳቦቹን እያጋራን ቆይታ የምናደርግበት ዝግጅት ነው።

በዚህ ክፍል፦ ከዚህ በፊት በነበረው የእንጨዋወት ክፍል ላይ ስለ ንግርት ከተነሱ ሃሳቦች ጋር በማጣጣም ስለ ልጅነት ጉዳይ ጠለቅ ባለ መልኩ ይተነተናል። የሰው ወገን በንግርተ ሕያዋን መጽሐፍ በስፋት እንደተጠቀሰው በሶስት የተፋፈለ ነው። ለመሆኑ የልጅነት ጉዳይ በሰው ወገን ውስጥ እንዴት ይታያል? ...ጤንነት ሰጠኝ ይህን እና ሌሎች ሃሳቦችን በጥልቀት እየተነተነ ያብራራልናል።

🎧 ለማድመጥ የአድሜሽ መተግበሪያን ይጠቀሙ፤ ስልክዎ ላይ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ
https://addmeshbook.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Mezagebt Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Mezagebt Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HTML Embed Code:
2024/05/13 04:50:56
Back to Top