TG Telegram Group Link
Channel: መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab
Back to Bottom
1. ተማሪዎች በፈለጉት የትምህርት አይነት የአንድ ሳምንት ኮርስ ወይም ከአንድ በላይ ኮርሶችን መውሰድ ይችላሉ፡፡

2. የአንድ ሳምንት ኮርስ ክፍያ ምግብ እና መኝታን ጨምሮ ብር 1900 ነው፡፡

3. አመልካቾች ከታች የሚገኘውን የመመዝገቢያ ቅፅ በመሙላት ለማህበረ-ሰብአዊያን አስተዳደር ቢሮ በቴሌግራም https://hottg.com/SebawianAdmin ወይም በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡

4. ማህበሩ አመልካቾችን በራሱ መመዘኛዎች የሚመርጥ እና የሚያሳውቅ ይሆናል፡፡
ማስታወቂያ

ላሊበላ የጥበብ ማዕከል ውስጥ እየተካሄደ የሚገኘውን ኮርስ አስመልክቶ በርካታ የማህበረ-ሰብአዊያን አባላትና ሌሎች የሃሳቡ ቤተሰቦች በመደወል ስለወቅቱ ሁኔታ ያላቸውን ስጋት በመግለፅ ሌሎች አማራጮች እንዲፈለግላቸው ጠይቀውናል፡፡

ስለሆነም ማህበረ-ሰብአዊያን ፍላጎቶችንና ሁኔታዎችን በማገናዘብ በኮርሱ አካሄድ ላይ የሚከተሉትን ማሻሻያዎች አድርጓል፡፡
  
1.  ከሰኞ ሐምሌ 17 ጀምሮ የኮርሱን መስጫ ቦታ ከላሊበላ ወደ አዲስ አበባ ይዛወራል፡፡ 
2.  የትምህርት ሰአታት፡ ጠዋት ከ3፡00 – 5፡00    /    ከሰአት በኋላ ከ7፡30- 9፡30 ይሆናል፡፡
3.  ክፍያን በሚመለከት ለኮርሱ ብቻ የሚከፈል ሲሆን ይህም ብር 1000/በሳምንት(በኮርስ) ሆኗል፡፡ 
4.  በአንድ ኮርስ ውስጥ የነበረው የተሳታፊ ብዛት ከ20 ሰው ወደ 40 ሰው ከፍ እንዲል ተደርጓል፡፡
5.  ለመሳተፍ አስቀድሞ መመዝገብ እንደተጠበቀ ሆኖ በቴሌግራም ወይም በማህበረ-ሰብአዊያን የስልክ ቁጥር በመደወል አማራጮችን መጠቀም ይቻላል፡፡ (0974 08 21 83)
የላሊበላው የጥበብ ኮርስ በአዲስ አበባ በመሰጠት ላይ ነው፡፡

የቀጣዩ ሳምንት ርዕስ፡ “ሥርዓት” System & Order - በአብይ ፋንታዬ

ከሐምሌ 24 - ሐምሌ 29

ቦታ፡ የቀይ መስቀል ማሰልጠኛ ማዕከል (ሳሪስ አደይ አበባ)

መግቢያ፡ ብር 1000

በቅድሚያ በ0974 082183 ይመዝገቡ
ለአራት ሳምንታት በላሊበላ እና በአዲስ አበባ ሲሰጥ የነበረው ኮርስ ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡
በመምህርነትም ይሁን በተማሪነት ለተሳተፋችሁ በሙሉ በማህበረ-ሰብአዊያን ስም በጣም እናመሰግናለን፡፡

የትምህርቶቹ ቪዲዮዎች በ‘ጊዜ መተግበሪያ’ ላይ በቅርቡ ይለቀቃሉ፡፡
ማህበረ-ሰብአዊያን ለመላው አባላቱ በ2015 ዓ.ም በሃሳብ፣ በገንዘብና በጉልበት ላበረከታችሁት አስተዋፅዖ ሁሉ ታላቅ ምስጋና እያቀረበ መጪው 2016 ዓ.ም በልባችን በክብር ለምትኖር ሀገራችን የሰላምና የመገለጥ ዘመኗ እንዲሆን ይመኛል!!
አዲሱ 'ንግርተ ሕያዋን' መጽሐፍ በገበያ ላይ!!
በ 0911616155 ይደውሉ
የንግርተ ሕያዋንን መጽሐፍ ከመዛግብት ኔት በተጨማሪ
- መገናኛ፤ መተባበር ህንጻ 1ኛ ፎቅ :- አሚር ኮምዉተር (+251 93 881 3594)
- ሳርቤት፤ ተምሳሌት ሬስቶራንት (+251 91 167 9558)
- አጎና ሲኒማ አካባቢ፤ ማህበረ ሰብዓዊያን ቢሮ (+251 92 447 4206)
ያግኙታል
HTML Embed Code:
2024/06/06 20:41:02
Back to Top