TG Telegram Group Link
Channel: ሙድ እንያዝ በኛ ቁጥር 2
Back to Bottom
አንዷ እንዲህ ብላ ጠየቀችኝ የበፊት ፍቅረኛህ መጀመርያ አንተ ነህ ትተሃት የሔድከው ወይንስ እሷ ናት ትታህ የሔደችው ብላ ጠየቀችኝ...

እኔም "ፍቅር ነው እኛን ትቶን የሔደው" አልኳት
መልካም የስራ ዘመን
ደቡብ ክልል ሄደህ ባጃጅ ውስጥ ስገባ
.
.
.
.
ከ5ቱ 3ቱ ነብይ ናቸው😕😂😂
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
ፍጥነት ለአትሌት እንጂ ለሹፌር ወርቅ አያስገኝም
ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ❤️ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው😍
የዘንድሮ ፍቅር💓 በወንዱ አበባ🌹 መስጠት ተጀምሮ በሴቷ የወር አበባ መቅረት ይቋጫል ነው ያልሽኝ።😳

#እንደው_ምን_ላርግሽ
My mouth cut for U አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው...

#ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ

#ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😂😂
#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ
#እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር
#እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው
#እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜🤣
ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አንባቢ የለም ምናምን ይላሉ እነሱን አትስሟቸው ይሄን አንብባቹ Like👍 ካደረጋችሁ በቂ ነው
ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙
ያለ Data እንዴት internet መጠቀም እንደሚቻል 8776 ላይ Ok ብለው ይላኩ የሚል Text አይቼ Ok ብዬ ስልክ...

#Wifi_አስገባ 😳🤔🤣
◉ አሰብከው ስምክ አሸናፊ ሆኖ ፈሪ ስትሆን
◉ አስበሽዋል ስምሽ እመቤት ሆኖ የቤት ሰራተኛ ስትሆኚ
◉ imagine ስሟ ፅጌሬዳ ሁኖ አሾህ ስቶን 😂
◉ አስበዋል ስምክ አስጨናቂ ሆኖ ስትጨነቅ
◉ አስበኸዋል ስምህ ታደለ ሆኖ እድለቢስ ስትሆን
◉ አስበኸዋል ስምክ "በረከት" ሆኖ በ 2 እንጀራ አልጠግብ ስትል🙆‍♂️🤪
ጋይሶች ቀልድ እኮ አይደለም ስራ ነው የያዝኩት

#ላይክ_አድርጉ_እንጂ😡😡😡
#አትጨናነቅ_አትጨናነቅ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ ሌላ ዘፈን🎶 ለመዝፈን ሲጨናነቅ አየሁት😂
💔ፍቅርሽ አስጨንቆኝ እንደዛ ስቸገር
አንቺ ዘና ብለሽ ትበያለሽ በርገር🍔
#የሆንሽ_ጅብ_ነገር🐻
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።

#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው።
.
አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ.
.
ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ...
.
አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል?
ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣
.
አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?.
.
ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ
አፈጣጠ...
.
አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ...
አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!
#አሁን_ደግሞ ያለ ምንም ምክንያት ሁላችንም Like እናደርጋለን 👍
የ 100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው
45' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ200 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ
👇👇
https://spin2money.co/2056661362474768
HTML Embed Code:
2022/08/16 00:29:01
Back to Top