TG Telegram Group Link
Channel: ሙድ እንያዝ በኛ ቁጥር 2
Back to Bottom
በ 2013 ያስቀይምኳቹ ይቅርታ አድርጉልኝ በ2014 ስለምደግመው የይቅርታ ልባቹ አይለየኝ😜🤣
ዝናብ እየደበደበኝ ታክሲ አጥቼ በእግሬ እየተከራተትኩ አንዷን የቦሌ ልጅ እናቱ #ባስ🚌 የቱጋ አገኛለሁ ስላት

#ልትገዛ_ነው 🤣🤣 አለችኝ
°•በዚህ ጊዜ ጠዋት ወተህ በሰላም ማታ ምትገባው ቁርስ በልተህ እራት ምትደግመው ህዝቤ ሆይ…

#አስቲ_አንዴ_ተመስገን ብለህ ተኛ። መልካም አዳር 😍❤️
ከቸከስህ ጋር ምግብ ቤት ምግብ በልተህ🍔🍕🍷 ሼር እናርግ ስትላት…

… የትኛውን Post 😂😂
#Him🤵 = ስራ እንዴት ነው?

#Me👨‍💼 = አያዋጣም ባክህ 5ቱ join
ሲል 7ቱ left ይላል😂
''መጪው አመት የሰላም ነው መሰለኝ, ከሚስቴ ጋር ተፋታሁ''
እያለኝ ነው አንዱ!
"አንድ ቀን አንተም ለአንድ አንድ ሰዎች ትዝታ ሆነህ ትቀራለህ። ስለዚህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ከመልካም ሰዎች መካከል አንዱ ለመሆን ሞክር"
°•በዚህ ጊዜ ጠዋት ወተህ በሰላም ማታ ምትገባው ቁርስ በልተህ እራት ምትደግመው ህዝቤ ሆይ…

#አስቲ_አንዴ_ተመስገን ብለህ ተኛ። መልካም አዳር 😍❤️
ልቤም ኩላሊቴንም ሙሉ አካሌ ያንተ ነው ብለሽኝ የለ በቃ #ኩላሊትሽን_ሸጠሽ መኪና🚘 ግዢልኝ😂😝
መንግስት በብዛት ባስተከለን ችግኞች ምክኒያት ለብርድ ስለተጋለጥን የሹራብ ዋጋ ይቀንስልን💪
🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ዚምባብዌ

እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን ደስ አላችሁ🇪🇹🌻
በዚህ ብርድ አጭር ቀሚስ የሚለብሱ ሴቶች እንዴት አይበርዳቸውም ? " ይለዋል
" ውርደት ስለሚከናነቡ "
የድሮ ወንዶች ከፍቅረኛቸው💕 ጋር ውሃ ተራጭተው💦 ተጫውተው ነበር የፋቅር ግዜያቸውን ያሳለፉት...

#My_brother አሁን ግን ተሳስተህ ወይም ለቀልድ ብለህ ፊቷ ላይ ውሀ ብትረጭ ማን እንደሆነች ስለማታውቅ ይቅርብህ😜😂
ይርዳው ጤናው ስለሚስቱ ተጠይቆ ሲመልስ

"መልአክ ማለት ናት። አንድም ቀን መጥፎ ነገር ስታደርግ አይቻት አላውቅም።" 😁🤣😆
የመጨረሻ ደሃ መሆኔን ያወኩት
.
.
.
.
እኔ ቤት የነበረውን አይጥ ጎረቤት ገብቶ ወፍሮ ሳየው ነው😕😂😂
ጋብዘኝ ሳይሆን ልጋብዝህ የሚል ትውልድን ነው ማፍራት ያለብን👍
🌼 አዲሱ አመት ጦርነቱ ቆሞ ሰላም ወርዶ ጠመንጃ ሆነ ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን በዲዛ መልክ የምንሸጥበት። ችግሮች ተፈተው ዶ/ር አብይ ለዝናሽ እና ለችግኞቹ ጊዜ የሚሰጥበት።

📺 ከቱርክ ድሮን ሳይሆን ተርጉመን ቃና ላይ የምናሳያው አሪፍ አሪፍ ድራማ የምንቀበልበት። አሜሪካ በኛ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷን ቀርቶ በሷ ጉዳይ ጣልቃ የምንገባበት። የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) እና ዩኒሴፍ የእርዳታ ምግብ ይዘው ሲመጡ "ጠግበናል" የምንልበት።

💦 የግብፅና የሱዳንን ውሃና ፍሳሽ ሆነን እየደወሉ "ኧረ የዓባይ ውሃ ከመጣ ሳምንቱ ነው ልቀቁልን" እያሉ የሚለማመጡበት። ዳንኤል ክብረት በጎ ሰው በዝቶ መሸለም የሚተውበት።

🎧 ዘፋኞች ስለ ፖለቲካ መዝፈንን ትተው ስለ ፍቅር የሚዘፍኑበት 🎼የጊልዶ ልጆች ሙዚቃ🎹 ትተው ሀይማኖተኛ የሚሆኑበት። ሄርመን ሙሉ የሀበሻ ቀሚስ የምትለብስበት።

🎥 የአማርኛ ፊልም መጨረሻውን የማናቅበት። ሰይፉ ፋንታሁን ቴዲ አፍሮን ቃለ መጠይቅ የሚያደርግበት። ኑሮ ቀንሶ ሰው የሚወደድበት። ማፈናቀልን አቁመን ማስጠለል የምንጀምርበት።

🌹 የሙድ እንያዝ ፎሎወር መቀነስ ትተው የሚጨምሩበት እኔም ሙድ መያዜን ትቼ ትዳር የምይዝበት ስለ ሰላም ምሳሌ የምንሆንበት የከፍታ ዘመን እንዲሆንልን ምኞቴ ነው መልካም በዓል
🌼🌼🌼
@Tsinu_fikir ነኝ ከወደዳችሁት #Like እና #Share አድርጉት ለቻናሉ አዲስ የሆናቹ ደሞ Join @Ziniki 🙏😘😘
ሴቶች አትቸኩሉ !....ከማግባታችሁ በፊት ተማሩ፣ ራሳችሁን ቻሉ ። ከቤተሰብ ጥገኝነት ለመላቀቅ ተብሎ ትዳር አይመሰረትም።
በማለዳ መጥተሸ በሬን ባታንኳኪም
“Happy new year” የሚል ፖስተር ባትልኪም
አልተቀየምኩሽም…
መልካም አዲስ አመት-
ለምን አላልሽኝም ብየም አልቆጣ፡
ኗሪ ያርገን እንጅ-
አመት እንደሁ ሞልቷል ከርሞም የሚመጣ፡፡
🌼
🌼
BIC እስክሪፕቶ 15ብር ገብቷል ብለውኝ ቀበሌ ማመልከቻ በቃሌ ልነግራቸው እየሄድኩ ነው🚶
HTML Embed Code:
2024/04/26 12:29:03
Back to Top