TG Telegram Group Link
Channel: Hana Hailu
Back to Bottom
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ምስሌን_ፍለጋ_ቻሌንጅ #የመፅሀፍ_ምርቃት   #የፊታችን_ቅዳሜ_እንገናኝ
በአይነቱም ሆነ በይዘቱ ለየት ያለው የወጣት ሀና ሀይሉ መጽሀፍ የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 22,2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ጀምሮ ሀዋሳ በሚገኘው በኬራዉድ ሆቴል የባህል አዳራሽ ይመረቃል! እናንተም ተጋብዛችኋል

መግቢያ: 200 ብር
መጽሐፉን ለሚገዙ በነፃ
ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ እዚህ ሊንክ ላይ በመመዝገብ አስቀድመው ቦታ ይያዙ
https://docs.google.com/forms/d/1WWW3e4opiSAPgU_evMl8Y-TvsND4dYLTJRS443Y0ClY/edit

ቻሌንጁን ለመቀላቀል ጥራት ያለውን ፎቶአችሁን በቴሌግራም  @ABRIHANA  ላይ ይላኩልን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑 live Fana Fm 98.1
#አሁን
ፋና የእርቅ ማዕድ ላይ ያድምጡን!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት የልባም እንግዳ  ፕሮግራማችን ጠንካራዋ፣ አንደበተ ርቱዕ እና ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆችውን ወጣት ሀና ሀይሉን በቅርብ ካሳተመችው "ምስሌን ፍለጋ" ከተሰኘው መፅሃፏ ጋር ይዘን እንጠብቃችኋለን። በመድረኩ የህይወት ልምዷን ፣ ውጣ ውረዷን፣ መዉደቅ መነሳቷን በጨዋታ እያዋዛች ታጋራናለች።

👉👉👉  ሴቶች በልዩነት ተጋብዛችኋል ።


በተጨማሪም ከ 15 ዓመታት በላይ በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግ ልምድ ያካባተው ዳንኤል አያሌው የግል ገደቦቻችንን በማለፍ እራሳችንን የምንፈልገው ከፍታ ላይ ለማድረስ የሚያስችሉንን መሠረታዊ መንገዶችን ያጋራናል።

🔔🔔🔔 ታህሳስ 11፣ 2016 ሀሙስ ምሽት በ11:30፣ በቫምዳስ ሲኒማ  እንጠብቃችኀለን።

ለበለጠ መረጃ
        ☎️   0974046870  ይደውሉ

http://hottg.com/libamhiwot
ከኖርን አይቀር የታሰበበት፣ አቅጣጫ ያለውና የምንወደውን ህይወት ለምን አንኖርም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳታነቡት ልደቴ መስሏችሁ እንዳትጽፉልኝ አደራ!
#BirthDay_Idea_Challenge
ለምንድነው እድሜዬን የምቆጥረው?
ምን ያህል አመት ይሆን በዚህች ምድር ላይ የቀረኝ?
ለመሞት ስንት ጊዜ ቀረኝ ?
" አቤቱ እድሜያችንን መቁጠር አስተምረን"
🎂ብዙ ኬኮች ቆርሻለሁ! ልደት ማክበር ያስተማረኝ አባቴ ነው….
እኔ እና በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች በቃላቸው የልደቴን ቀን እስካይረሱት ድረስ በተለያዩ የእርዳታ ድርጅት ተቋማት ውስጥ ደግሞም ከቤተሰቦቼ ጋር ብዙ የበራ ሻማ አጥፍቻለሁ ግን የበራ ሻማ ለምንድነው ለልደት የምናጠፋው? 🤔
በልደቴ ዋዜማ ለራሴ ከምፅፋቸው ረጃጅም ጽሁፎች ባሻገር ባለፈው አመት ልደቴ ሳከብር በየአመቱ ያስቀመጥኩትን ግብ እና እቅድ ካሳካሁ ከኢትዮጲያ ውጪ አንድ አዲስ ሀገር ለማየት ለራሴ ቃል ገባሁ በርግጥ በግምገማዬ መሰረት በዚህ አመት የእቅዴን 115% አሳክቻለሁ።
ላደርገው ባሰብኩት የተሻለ ቁምነገር እና በሌላ በግል ጉዳይ ምክንያት የዘንድሮውን ጉዞ ማድረግ አልቻልኩም…..

#Challenge
ብቻ ግን ለኔ ትርጉም ባለው ታህሳስ 21/የልደቴ ቀን/ ወይም በዚሁ ወር ውስጥ ከዚህ በፊት ከነበረው ለየት ያለ፣ ትርጉም ያለው ነገር ማድረግ እወዳለሁ….
ሰው ለራሱም ሆነ ለሌሎች በሚጠቅም መልኩ ልደቱን እንዴት ቢያከብር ጥሩ ነው…..?
ከእነዚህ አንዱን መርጣችሁ

1,ከምስሌን ፍለጋ መጽሐፍ ጋር የተገናኘ
2,ማህበረሰብ እድገት ላይ ያተኮረ
3,እኔን ሊያስተምር ሊያሳድግ የሚችል
4,ከጉዞ ጋር በተገናኘ /በጣም የምወደው ነገር ስለሆነ/
5, ወይም ሌላ አዲስ ሀሳብ .....
በመጠቀም ምርጥ ሀሳብ ለነገረኝ ሰው

- ምሳ ፣ኬክ እና መጽሐፌን የምሸልም ይሆናል!

የመጨረሻው ቀን እሮብ ምሽት 3:00 ሰዓት ድረስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#My_Rehoboth #የኔ_ርሆቦት
👉 We are under construction!
የሰው እጅ የሌለበት ችዬው ሳይሆን አስችሎኝ ነው!
Some thing New and something Big is Coming!
I Remember when i pray for this Big space.
ይሄንን ያደረገ ስጋ የሆነው ቃል
ዘፍጥረት 26:22
“አሁን እግዚአብሔር (ያህዌ) ሰፊ ቦታ ሰጥቶናል፤ እኛም በምድር ላይ እንበዛለን” ሲል ርኆቦት ብሎ ጠራው።

Genesis 26:22
so Isaac named the place Rehoboth (which means “open space”), for he said, “At last the Lord has created enough space for us to prosper in this land.
Channel photo updated
ባለራዕይ የፋሽን ዲዛይነር ነሽ?
ከእኛ ጋር በመተባበር የምርት ስምሽን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነሽ?

በስራ ላይ ላሉ ልብስ እየሰሩ መሸጥ ለጀመሩ ሁለት የፋሽን ዲዛይነሮች ልዩ ግብዣ እያቀረብን ነው። 💼

በነጻ የእኛ አጋር በመሆን?
🔹 ነፃ ግብይት፡- የምርት ስምሽን ተደራሽነት በእኛ አገልግሎት አሳድጊ
🔹 ማስታወቂያ፡ ሰፊ በሆነው የቴሌቭዢን እና የማህበራዊ ቻናሎቻችን ስራሽን አስተዋውቂ
🔹 አማካሪ፡ የንግድ ስልቶችሽን ለማሻሻል የባለሙያዎችን ምክር እና መመሪያ አግኚ
🔹 የሥልጠና አገልግሎቶች፡ የአንቺን ወይም የቡድንሽን ችሎታ በልዩ የሥልጠና ፕሮግራሞቻችን ላይ አሳድጊ

በአዳዲስ እና ልዩ ፕሮጀክቶቻችን አስደሳች ጉዞ አብረን እንጀምር! 🚀
በዚህ የB2B አጋርነት ላይ ለመሳተፍ
በ09-04-41-36-62 ስልክ ላይ የብራንድ ስም እና ያንቺን ሙሉ ስም ላኪልን
ሌላ አለም ውስጥ ነበርኩ.....! በብዙ ፍርሀት ደግሞ በብዙ ድፍረት የምናገረው እውነት!
የደረስኩበትን እንጂ የመጣሁበት መንገድ ለብዙዎች ሚስጥር ነው
ከታች ባለው ሊንክ ሙሉውን ይመልከቱ

https://youtu.be/NCEFh03K2DU?si=6fgqIAb0VgdGTzzt
HTML Embed Code:
2024/04/28 20:33:50
Back to Top