TG Telegram Group Link
Channel: Hana Hailu
Back to Bottom
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀሙስ ማታ 3 ሰአት ላይ በሆፕ ፎር ኦል የቴሌግራም ችናል እንገናኝ!
https://hottg.com/HopeforAll2021
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመሪያ ጊዜ #ሽጉጥ ሊተኮስብኝ የነበረበትን ወቅት.....
በምስሌን ፍለጋ መፅሀፍ
በእንግሊዝኛ “Stop!.. Stop”! አሉ። ፍርሃቴን
መቆጣጠር አቅቶኝ ጮክ ብዬ ተጣራሁ።
ከፊት ያሉት ጓደኞቻችን ሲዞሩ፣ ሌላ ታሪክ ተፈጥሯል። እንድንቆም አዘዙን። እኔ ቆምኩኝ። ሰለሞን ግን ወደ አስፓልቱ መሀል ሮጠ። ሽጉጣቸውን ሲያቀባብሉ ድምፁን ሰማሁ.....
ጥቅምት 17 ከቀኑ 8:00 ኢሊሌ ሆቴል እንገናኝ

መግቢያ #በነፃ
ነገ ከሰዓት አይቀርም- ኢሊሌ ሆቴል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ Hello lovely people,

I hope this message finds you well! A friendly reminder that our book launch is Today
October 28, 2023, at Elilly Hotel(New Building 7th Floor), located at Kasanchis, in Addis Ababa.
You can get free and safe parking in the new Elliele Building.
I am filled with excitement and gratitude at the thought of celebrating this momentous occasion with you.

Please join me today for a day of laughter, inspiration, and pure joy. Your presence would mean the world to me.
Can't wait to see you there!

Warm Regards,
Hana Hailu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የበኩር
ገንዘብ ስላለ አይደለም ስራ የሚሰራው፤
ብዙ ወዳጅ ስላለም አይደል ፕሮግራም የሚደምቀው ፤
ቀለም ስላለ አይደለም ስዕል የሚስበው ፤
ዜማ ስላለ አይደለም ሙዚቃ የሚጥመው፤
ተናጋሪም ስላለ አይደለም ታሪክ የሚቆየው፤
ቀን ስለሚቆጥርም አይደለም ዘመን የምንሻገረው፤
እህል ስላለም አይደለም መኖር የምንቀጥለው ፤
በዚህች ትንሽ እድሜዬ ኖሮኝም ሳይኖረኝም አየሁ።
የሆነ ነገር ለማከናወን Resource በጣም የሚያስፈልገን ቢመስልም source እጅግ ወሳኝ እንደሆነ አይቻለሁ! ምንጩ ከጅረቱም ከወንዙም ከፏፏቴውም ይበልጣል!
ብዙ ተከፍሎ የሚገኝ ነገር በነጻ ፤ ተመላልሶ በማንኳኳት የሚከፈት በር በአንድ ጊዜ ሲከፈትልኝ አይቻለሁ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው የለሁበትም.....
ሁሉንም ክብር ለእግዚአብሄር እሰጣለሁ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያ ደረጃ ስፖንሰሬ ማንም ሳያይ ብዙ ነገር ከሰጠኝ በኋላ በእለቱ ደግሞ በዚህ መልኩ ሰርፕራይዝ አድርጎኛል! እኔም እንዲህ አመስግኜዋለሁ
#ምስሌን_ፍለጋ
HTML Embed Code:
2024/05/14 06:25:03
Back to Top