TG Telegram Group Link
Channel: ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
Back to Bottom
#Kick_Off⚽️

Fasil Kenema Vs Adama Kenema
🕛1:00
🏟️Diredawa INT Stadium

@FASILSC
The full team of Fasil Kenema that is playing with Adama in the 22nd week of Ethiopian Premier League.

#ድል_ለአፄዎቹ!!

@FASILSC
15'

ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ

@FASILSC
እረፍት| ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ

@FASILSC
80'

ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ

@FASILSC
የጨዋታ 171 ውጤት !
የ22ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች
#ፋሲል_ከነማ ከታዳጊ ቡድኑ ወጣት ተጫዋች አሳድጏል::

በ2016 ዓ.ም ሲካሄድ በነበረው የሀ-20 ፕሪሚዩር ሊግ ውድድር ላይ ተሳታፊው የነበረው ወጣት ቡድናችን በጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታዲዩም ባደረገው የእርስ በእርስ ጨዋታ ላይ በመገኘት ወጣቶችን ያበረታቱት የክለባችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በዓመቱ ውድድር በጥሩ ብቃት ሲንቀሳቀስ የነበረውን ታዳጊ ወጣት ተጫዋች ዳግም አወቀን ወደ ዋናው ቡድን እንዲቀላቀል ባደረጉለት ጥሪ መሰረት ወደአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ተቀላቅሎ መደበኛ ልምምዱን በሀዋሳ ከተማ ጀምሯል::

ተጫዋች ዳግም አወቀ እንኳን ወደ ዋናው ቡድን ተቀላቀልክ እያልን ክለብህን በተሻለ ደረጃ የምታገለግልበት የስኬት ቆይታ እንዲሆንልህ እንመኛለን::

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ሀድያ ሆሳዕና 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ቅዳሜ ሚያዝያ 26/2016
🕛 12:00
🏟 ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዕለተ ስቅለት አደረሳችሁ::

@FASILSC
#የጨዋታ_ቀን...
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ሀድያ ሆሳዕና 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ቅዳሜ ሚያዝያ 26/2016
🕛 12:00
🏟 ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
18'

ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
እረፍት !

ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ፋሲል ከነማ

38' ዳዋ ሆቴሳ

@FASILSC
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !

ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ፋሲል ከነማ

38' ዳዋ ሆቴሳ

@FASILSC
5 ደቂቃ ተጨምሯል !

90' ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ፋሲል ከነማ

38' ዳዋ ሆቴሳ | 66' ዣቪየር ሙሉ
79' ምኞት ደበበ

@FASILSC
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የክርስትና እምነት የስፖርቱ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካም ፋሲካ እንዲሆንላችሁ ይመኛል::

እንኳን እደረሳችሁ✝️

@FASILSC
HTML Embed Code:
2024/05/09 03:46:04
Back to Top