TG Telegram Group Link
Channel: ETHIO ARSENAL
Back to Bottom
ETHIO ARSENAL
◾️• || ቶማስ ፓርቴይ ስለ ባለፈው አመትና ስለአሁኑ አመት :- "ባለፈው አመት ጥሩ ብቃት አሳይተናል ወደ ምንፈልገው ነገር ተቃርበን ነበር በዚህ አመትም ለትልልቅ ዋንጫዎች መስራት እንደምንችል አውቃለው ጉዳት ደርሶብኝ ነበር ይህ ለእኔ እጅግ ከባድ ነበር ከረጅም ጊዜያት በኃላ ተመልሽያለው እናም ለቡድኑ ያለኝን ሁሉን ነገር ለመስጠትት ዝግጁ ነኝ ወደ ምንፈልገው ደረጃ ለመድረስ በግሌ ጠንክሬ ሰርቻለው…
◾️• || ቶማስ ፓርቴይ ለአርሰናል ስለመፈረሙ :-

"ወደ ክለቡ መምጣቴ ትልቅ ለውጥ ነበር ምክንያቱም በአሌቲኮ ያን ያክል ተስፋ አልተጣለብኝም ነበር ወደ አርሰናል ግን ስዘዋወር ሁሉም ሰው የዝውውር ክፍያዬን ተመልክቶ እንዲሁም ወደ ትልቅ ክለብ እንደመጣው የተረዳሁበት ነበር።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ETHIO ARSENAL
◾️• || ቶማስ ፓርቴይ ለአርሰናል ስለመፈረሙ :- "ወደ ክለቡ መምጣቴ ትልቅ ለውጥ ነበር ምክንያቱም በአሌቲኮ ያን ያክል ተስፋ አልተጣለብኝም ነበር ወደ አርሰናል ግን ስዘዋወር ሁሉም ሰው የዝውውር ክፍያዬን ተመልክቶ እንዲሁም ወደ ትልቅ ክለብ እንደመጣው የተረዳሁበት ነበር።" SHARE @ETHIO_ARSENAL
◾️• || ቶማስ ፓርቴይ ስለ ብቃትና ክለቡ :-

"አርሰናልን ሁሉም ያውቀዋል የኔም የአጨዋወት ዘይቤም ልዩ ነበር  በከፍተኛ ደረጃ ላይ እንድትሆን መለማመድ እንዲሁም አዳዲስ ነገሮችን መቋቋም መማር ይኖርብናል ይህ ለእኔ ጥሩ ተሞክሮ ነበር ብዬ አስባለሁ።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
🤩 • || ፍራንክ ላምፓርድ በትላንትናው ጨዋታ በፊት ለዴክላን ራይስ በአዲዳስ የተመረጠ አዲስ ጫማን በስጦታ መልክ አበርክቶለታል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
◾️• || ዴክላን ራይስ :-

"በቤተሰቤ ፊትና በጓደኞቼ ፊት በዌምብሌይ መታየት ለኔ ትልቅ ክብር ነው።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ካይ የእኛ ቲምበር መስሎት እንዳይሆን ! 😄

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ከክለባችን ዜና ውጪ ቢሆንም ልብ ሚሰብር ነገር ሀገራችን አጋጥሟታል😔

የቀድሞ የአርባ ምንጭ ከነማ እና አሁን በባህርዳር ከነማ እየተጫወተ የሚገኘው አለልኝ አዘነ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

በቅርቡ መሞሸሩ እና ለሀገራችን የኳስ እድገት ያመጣሉ ከሚባሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ በዚ መልኩ በማለፉ በጣም ያሳዝናል😔እውነት ልብ ይሰብራል💔

ለቤተሰቦቹ እና ለጓደኞቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ቻናላችን ኢትዮ አርሰናል ይመኛል😢💔

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
💥 I am ready to give everything to Arsenal!

በዘንድሮ የውድድር አመት ስድስት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ብቻ መጫዎት የቻለው ቶማስ ፓርቴ ሙሉ ፊትነሱን እንዳገኛ ተናግሯል።

ቶማስ "ባለፈው አመት ማሳካት የምንፈልገውን ነገር ለማሳካት በጣም ተቃርበን ነበር; በዚህ የውድድር አመት ብዙ ትላልቅ ተጨዋቾች አሉን ትልቅ ነገር የምናሳካ ይመስለኛል"

" እኔ በዚህ የውድድር አመት ረጅም ጊዜ አርሰናልን አላገለገልኩም! ነገር ግን አሁን ለአርሰናል ሁሉንም ነገር ለማድረግ ዝግጁ ነኝ" አሁን ካለኝ ችሎታ በላይ ለማድረግ ከፍተኛ ትግል አድርጊያለው; በማገገሚያዬ ወቅት ችሎታዬን ለማሻሻል እና ድጋሚ እንዳልጎዳ በደንብ ሰርቻለው አሁን ሙሉ ፊትነስ ላይ ነኝ" በማለት ተናግሯል

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
💥 ጨዋታው በአቻ ውጤት ይጠናቀቃል!

የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች ሳኛ "እኔ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በምጫዎትበት ጊዜ የነበረው አጨዋዎት እና አሁን ያለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አጨዋዎት በጣም ይለያያል ! አሁን ላይ በፈጣን ፕሬሲንግ ቡድኖች ይጫዎታሉ"

"በአግረሲቭ ይጫዎታሉ፣ ክፍት ቦታ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ! አርሰናል እና ሲቲ በአሁኑ ሰአት በከፍተኛ ፕሬሲን ፣ በፍጥነት የሚያጠቁ ቡድኖች ናቸው። ጨዋታው በኢትሀድ እንደመደረጉ ሲቲ በከፍተኛ ማጥቃት ይጫዎታል ብዬ አስባለው ! ነገር ግን ይሄ አጨዋዎት ሲቲን ያጋልጠዋል ብዬ አስባለሁ"

"ምክንያቱም ሲቲ በሚያጠቃ ጊዜ አርሰናል በመልሶ ማጥቃት በፈጣን ተጨዋቾቹ መጫዎት ስለሚችል! ጨዋታው በኢትሀድ ስለሆነ እና አርሰናልም በአሁኑ ሰዓት ምርጡ ቡድን በመሆኑ ጨዋታው በአቻ ውጤት ይጠናቀቃል" በማለት ተናግሯል

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
💥 ጆርጂኒሆ ወደ ጣሊያን የመመለስ እድሉ ከፍተኛ ነው!

አርሰናል በMarch 2 በወጣ መረጃ የጆርጂኒሆን ኮንትራት ለማራዘም እየተነጋገረ እንደነበር የተዘገበ ሲሆን ; ነገር ግን ከአራት ቀን በፊት Calciomercato ባወጣው መረጃ መሰረት ኮንትራት ለማራዘም የሚደረገው ንግግር እንደተቋረጠ ተዘግቦ ነበር።

አሁን Sport Witness ባወጣው መረጃ የጆርጂኒሆ ወኪል " ጆርጂኒሆ የእግር ኳስ ህይወቱን አብዛሀኛውን ጊዜ ያሳለፈው በጣሊያን ነው; ከጣሊያን ክለቦች ለመነጋገር ክፍት ነው" በማለት በመናገሩ ማረፊያው ጣሊያን ሊሆን እንደሚችል ዘግበዋል!!

አርሰናልስ ምን ያደርግ ይሆን? አሁን ላይ አርሰናል የጆርጂኒሆን ኮንትራት ማራዘም አይፈልግም!!

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ETHIO ARSENAL
💥 ጆርጂኒሆ ወደ ጣሊያን የመመለስ እድሉ ከፍተኛ ነው! አርሰናል በMarch 2 በወጣ መረጃ የጆርጂኒሆን ኮንትራት ለማራዘም እየተነጋገረ እንደነበር የተዘገበ ሲሆን ; ነገር ግን ከአራት ቀን በፊት Calciomercato ባወጣው መረጃ መሰረት ኮንትራት ለማራዘም የሚደረገው ንግግር እንደተቋረጠ ተዘግቦ ነበር። አሁን Sport Witness ባወጣው መረጃ የጆርጂኒሆ ወኪል " ጆርጂኒሆ የእግር ኳስ ህይወቱን…
Fabrizio Romano ጆርጂኒሆን በተመለከተ ወኪሉ Santos "ኮንትራቱ እስኪያልቅ አርሰናል ጋር ለመነጋገር እንሞክራለን ይሄ የእኛ ፍላጎት ስለሆነ!

አርሰናል በጣም ምርጥ ቡድን ነው አርሰናል ለቀጣይ አመት የሚፈልገው መሆኑን የምናይ ይሆናል! ወደ ጣሊያን ስለመመለስ ተጠይቆ ወኪሉም እንዲህ በማለት መልስ ሰጥቷል "ለምን አይሆንም አንድ ቀን May be ይሆናል "

ዘገባው የ FABRIZIO ROMANO ነው

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
💥 Gyokeres Arteta Priority

በክረምቱ የዝውውር መስኮት አርሰናል አጥቂ ለማስፈረም ክፍተኛ ጥረት እንደሚያደርግ ግልፅ የሆነ ሲሆን በብዙ የስፖርት ዘገባዎች አርሰናል በአጥቂ ክፍል ላይ ሶስት ተጨዋቾችን እንደ አማራጭ የያዘ ሲሆን እነዚህም ሶስት ተጨዋቾች ቶኒ ፣ ኦሲምሄን እና ዮኬሬሽ ናቸው

SPORTMOLE ባወጣው መረጃ ሚኬል አርቴታ ቶኒን እና ኦስሜህን ለማስፈረም ከመፎካከር ይልቅ Gyokeresን ለማዘዋወር ፍላጎት እንዳሳዬ ዘግበዋል።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
💥 አያክስ አልበርት ስቴቨንበርግን ዋና አሰልጣኝ ማድረግ ይፈልጋሉ

አንድ አሰልጣኝ ውጤታማ ሲሆን ረዳት አሰልጣኙ ሚናው ቀላል አይደለም። ሁላችንም እንደምናውቀው አልበርት ስቴቨንበርግ ሚኬል አርቴታን በጣም የሚያግዘው ረዳት አሰልጣኝ ነው።

ሚኬል አርቴታም በፔፕ ጋርዲዮላ ስር በረዳት አሰልጣኝነት ምን ያክል ሲያግዘው እንደነበር የሚታወቅ ነው። ከዋናው አሰልጣኝ በላይም ረዳት አሰልጣኞች ከተጨዋቾች ጋር ይገናኛሉ ያ ይበልጥ የተጨዋቾችን ሁኔታ ለመከታተል አስፈላጊ ነው።

የአንድ ቡድን የአሰልጣኝ አባላት ሲቀንስ አንድ ቡድን በተወሰነ መልኩ ይጎዳል። አያክስ በአሁኑ ሰዓት በሊጉ ከመሪው በ31 ነጥብ ርቆ 5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን አሰልጣኛቸውን በመቀየር የአርቴታን ረዳት አሰልጣኝ አልበርት ስቴቨንበርግን ዋና አሰልጣኝ አድርገው በመሾም ቀጣይ አመት የዋንጫ ተፎካካሪ መሆን ይፈልጋሉ።

➡️ TBR Football Via Voetbal International

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ማርቲኔሊ በጉዳት ሙሉ ውድድር አመቱ ያልፉታል የሚሉ ዘገባዎች ከእውነት የራቁ ሀሰተኛ መሆናቸውን Kaya Kaynak ዘግቧል።

ማርቲኔሊ ከጉዳቱ እያገገመ ሲሆን የጉዳቱ መንስኤም የጅማት ኢንፌክሽን መሆኑን እናም የቡካዮ ሳካ ደግሞ የጡንቻ ችግር መሆኑን እናም ለእሁዱ ጨዋታ ለመድረስ ልምምድ ላይ መሆናቸውን Kaya Kaynak አረጋግጧል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ግምታዊ አሰላለፍ Football London ያወጣው!!

3 ቱ ጋብርኤሎች ለጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆኑ Football London ዘግቧል

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
HTML Embed Code:
2024/04/29 01:03:12
Back to Top