TG Telegram Group Link
Channel: ETHIO ARSENAL
Back to Bottom
▪️ || ዊሊያም ሳሊባ ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ ሙሉ 90 ደቂቃ ተጫውቶ ምርጥ እንቅስቃሴን ማድረግ ችሏል።

ሁሉም ተጫዋቾቻችን ከጉዳት ነጻ ሆነው ወደ አርሰናል ይመለሳሉ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
◾️|| የፖላንድ ብሄራዊ ቡድን ለዩሮ 2024 ማለፉን አረጋግጧል።

👏 ጃኮብ ኪቪዮር ሀገሩን ይወክላል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
◾️|| የዩክሬን ብሄራዊ ቡድን ለዩሮ 2024 ማለፉን አረጋግጧል።

👏ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ሀገሩን ይወክላል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
💥Congratulations For Our Players!

ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ 46 ተኛው ደቅቃ ላይ ተቀይሮ በመግባት ዩክሬን አይስላንድን እንድታሸንፍ ጉልህ ሚና ተጫውቷል።

ኪቪዮርም ሙሉ 120 ደቂቃዎችን የተጫወተ ሲሆን ፖላንድም በፍፁም ቅጣት ምት በማሸነፍ ለዩሮ 2024 ትኬቱን ቆርጣለች።

💥የወዳጅነት ጨዋታችም ተካሂደዋል።

ራይስ ሀገሩ እንግሊዝ ከቤልጅየም ጋር በተጫወትችበት ጨዋታ ሙሉ ደቂቃውን ሜዳ ላይ አሳልፏል።

ትሮሳርድ በቤልጅየም በዛሬው ጨዋታ 60 ደቂቃዎችን ሜዳ ላይ አሳልፏል።

ሀሸርዝ ለ ጀርመን 73 ደቂቃዎችን ተጫውቷል።

ሳሊባ ለፈረንሳይ ሙሉ ደቂቃውን መጫወት ችሏል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
😍ሙሉ ተጫዋቾችን ያለምንም ጉዳት ወደ ለንደን ይመለሳሉ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ጋሬዝ ሳውዝጌት በሶስት ቀናት ውስጥ ከትላልቅ ቡድኖች ጋር ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ለ90 ደቂቃዎች ዴክላን ራይስን ተጠቅሞታል።

እናመሰግናለን ለወዳጅነት ጨዋታ ስላንከራተትከው....😒

SHARE - @ETHIO_ARSENAL
ሙለር በ IG

" ካይ ሀቨርት ነግሬሀለው "

CALMA MULLER 😂

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ስልኮትን ለመቀየር አስበዋል?

  አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ

https://hottg.com/phonehub27

📞 0996544119

📩 inbox @kidaa3535

📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ

📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል
ቶማስ ፓርቴ

" ለአርሰናል ያለኝን በሙሉ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ፤ለረጅም ግዜ በጉዳት ከሜዳቸው መራቄ በጣም ጎድቶኛል  "

SHARE @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል በቀጣይ አመት የዶርትመንዱን ማለን ለማስፈረም የላቀ ፍላጎት የላቸውም ከዚ በተሻለ የረጅም እቅዳቸዉን ፔድሮ ኔቶን ማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ  ይህ ማይሳካ ከሆነ ፊታቸውን ወደ ኒኮ ዊልያምስ ሊያዞሩ ይችላሉ አርሰናል በክረምቱ የክንፍ ተጨዋች የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ::

[CHARLSWATS]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ትናንት ፈረንሳይ ከ ቺሊ ባረገችው የወዳጅነት ጨዋታ ባለቀ ሰአት ሳሊባ ታድጓቸዋል !

ግን እንደዛም እያረገ ዝም ነው ያለው አሰልጣኙ 😕


ቪድዮን ለማየት >> https://hottg.com/+sLvRCjNpVgU2YzU0

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from SNOS Fashion 0925919880
አንድ ቻናል ልናስተዋቅቃችሁ ወደድን ! 🙌🏽
♦️ድሬዳዋ ላይ ካሉት የጫማ አቅራቢዎ አንዱ የሆነዉን #ሙራድ ⒷⓇⒶⓃⒹ  ይወዳጁ
👉 የ ሙራድ ብረድ  ቻናል ነው።
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://hottg.com/dradawi
https://hottg.com/dradawi
https://hottg.com/dradawi
https://hottg.com/dradawi
https://hottg.com/dradawi
https://hottg.com/dradawi
"ከማርቲን ኦዴጋርድ ጋር መጫወት እንደ ህልም ነው ማየው ምክንያቱም ከአለም ካሉ የመሀል ክፍል ተጫዋቾች አንዱ ነው እሱ ካለክ ስራህ ይቀላል።"

- ኦስካር ቦብ ስለ ማርቲን ኦዴጋርድ

SHARE @ETHIO_ARSENAL
◾️• || ቶማስ ፓርቴይ ስለ ባለፈው አመትና ስለአሁኑ አመት :-

"ባለፈው አመት ጥሩ ብቃት አሳይተናል ወደ ምንፈልገው ነገር ተቃርበን ነበር በዚህ አመትም ለትልልቅ ዋንጫዎች መስራት እንደምንችል አውቃለው ጉዳት ደርሶብኝ ነበር ይህ ለእኔ እጅግ ከባድ ነበር ከረጅም ጊዜያት በኃላ ተመልሽያለው እናም ለቡድኑ ያለኝን ሁሉን ነገር ለመስጠትት ዝግጁ ነኝ ወደ ምንፈልገው ደረጃ ለመድረስ በግሌ ጠንክሬ ሰርቻለው አሁን ከቡድኑ ጋር መመለስ እፈልጋለሁ ።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
HTML Embed Code:
2024/05/14 08:02:37
Back to Top