TG Telegram Group & Channel
888 | United States America (US)
Create: Update:

👉 ጤና ይስጥልኝ በመላው ዓለም የምትኖሩ ተወዳጆች! እኔ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ነኝ።  ድንቅ የጥበብ ውቅያኖስን ወደምታውቁበት ወደ ግእዝ የቀመረ ፊደል (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት ክፍላችን እንኳን ደህና መጣችሁ"

👉 ሺዎች ዓመታትን ያስቆጠረ የግእዝ ቋንቋ ፊደል፤ የቀመሩን ምስጢር ለመክፈት ፈልገህ ታውቃለህ? ፈልገሽ ታውቂያለሽ? ደህና። ፍላጎታችሁን ወደምታገኙበት በትክክለኛው የመማሪያ ቦታ ላይ ናችሁ!"

👉 በዚህ የኦን ላይን ኮርስ ላይ ልክ እንደ እርስዎ ከመላው ዓለም የተውጣጡ የግእዝ ቋንቋ አድናቂዎችን፣ የቀመረ ፊደል ከፋቾችን ትቀላቀላላችሁና ዕደሉ አያምልጦት።"

👉 ኮርሱ በታኅሣሥ 6 (December 16) ይጀምራል።

👉 ትምህርቱ የ2 ሰዓት ቆይታ ሲሆን የ30 ደቂቃ የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜዎችን ያካተታል።

👉 በአጠቃላይ በ2 ሰዓት ውስጥ መሳጭና ድንቅ ትምህርትን በእያንዳንዱ ክፍል ላይ ባሉበት ቦታ ያገኛሉ

👉 ግዕዝ በዓለም ዐቀፍ ዩኒቨርስቲዎች እስከ ፒኤችዲ ዶክትሬት ድረስ የሚጠና ቋንቋ ነው። ፊደሉ የያዘውን ቀመር መማር ደግሞ ቋንቋውን ማወቅ ብቻ አይደለም፤ በሺዎች ዓመታት ከበለጸጉ ድንቅ ዕውቀቶች ጋር መተሳሰር፣ የጥንታዊ የብራና ጽሑፎችን ሴክሬት መክፈት እና የበርካታ ቋንቋዎችን መነሾን መረዳት፤ ከድንቅ ኢትዮጵያዊና ሳይንሳዊ ጥበባት ጋር መገናኘት ነው።

👉 የኦን ላይን ክፍላችን ላይ ገብታችሁ ዕውቀትን ስትቀስሙ እናንተን ለማየት እና እኔም የዚህን ጥንታዊ ቋንቋ የምስጢር ቀመር ልፍትላችሁ ጓጉቻለሁ።

👉 በዚህ በማይረሳ የትምህርት ጉዞ አብረን እንጓዝ!" አሁኑኑ በ iLearn Camp ድረ-ገጽ ላይ መመዝገብ ወይም ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ ይህንን ስልክ ይጠቀሙ
+1(202) 893-9953 ወይም
+1 (424) 341-3349

https://www.ilearncamp.com/register
"በሕይወት ዘመኖት ከጥበብ ጋር የተገናኙበት ጊዜ ለእርስዎ ምርጥ ዕለት ናት"
https://payments.chase.com?invid=56e076ae-b706-4d95-9117-2ddb54e84398

>>Click here to continue<<

888

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)