Channel: የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
ዘረ-ሰናይ
እጅግ በጣም ጥሩ ከበድ ባለ የግጥም አይነት 👍
1) ፊደላት
2) ነውር ቃል መላእክቱም
3) አማርኛ አገባብ 👉 የአንቺን ሳቅ በል ከእርሷ ጋር ጨርስ
የዳኛ 41/50
የlike 7.14
ቦነስ 10
58.17
እጅግ በጣም ጥሩ ከበድ ባለ የግጥም አይነት 👍
1) ፊደላት
2) ነውር ቃል መላእክቱም
3) አማርኛ አገባብ 👉 የአንቺን ሳቅ በል ከእርሷ ጋር ጨርስ
የዳኛ 41/50
የlike 7.14
ቦነስ 10
58.17
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር እንደ ወንጌሉ ክፍል አብረን እንድንኖር እንደፈቀደው ቃል ሆነሽ ተገኝተሻል? አገልጋዬ ሆነሽ ፀንተሽ ለመቀጠል ሳራ አብርሃምን ወንድሜ ማለቷን ልብሽ ልብ ይለዋል እንዲያ ታስቢያለሽ እንደ ወንጌሉ ክፍል አብረን እንድንኖር እንደፈቀደው ቃል በአንድ አልጋ እየተኙ በስጋ ተዋውቀው እንደማያውቁቱ ሆነን ባንገኝም ፍቅርና ርኅራኄን አያሳጣምና መሳሳም አንጠላም…
ተክለ-ማርያም
በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1) ምጣኔ
2) አብዛኛው ቤት መምቻ ሳድስ
3) የቃላት አሰካክ
4) አላስፈላጊ ድግግሞሽ
የዳኛ 38/50
የlike 5.35
ቦነስ 0
በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1) ምጣኔ
2) አብዛኛው ቤት መምቻ ሳድስ
3) የቃላት አሰካክ
4) አላስፈላጊ ድግግሞሽ
የዳኛ 38/50
የlike 5.35
ቦነስ 0
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር የግጥሙ ርዕስ - ምን ብዬ ልጀምር ምን ብዬ ልጀምር ? ፍቅርሽ በዝቶብኛል ምግብ ከልክሎኞል እንቅልፍ እርቆኞል እሬሴን ያመኛል መጀመሪያ ሳይሽ አይንሽ እና ጥርስሽ ወገብሽ ምናምን ምናምን ምናምን ❤️❤️❤️❤️❤️ ምን ብዬ ልጀምር የኔና ያንቺ ፍቅር የሚስተካከሉ የግሪክ አማካልክት …
አስኔ
በጣም ጥሩ ነው
1) ምጣኔ
2) አላስፈላጊ ሰፈርተኛ ቃላት
3) አላስፈላጊ ቃላት ድግግሞሽ
4) ፊደላት ስህተት
የዳኛ 38/50
የlike 2.3
ቦነስ 0
40.3
በጣም ጥሩ ነው
1) ምጣኔ
2) አላስፈላጊ ሰፈርተኛ ቃላት
3) አላስፈላጊ ቃላት ድግግሞሽ
4) ፊደላት ስህተት
የዳኛ 38/50
የlike 2.3
ቦነስ 0
40.3
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር የጠፋሁት ልጂህ ምድራዊዉ ምኞቴ ሰማዩን ጋርዶብኝ ያአይኔ ብርሃኔ በቀን ጨልሞብኝ በአለም ወድቄ እባዝናለሁኝ አቃቃር ሳወጣ ሳማ ሰዉን ስተች ሳሾፍ ስቀናጣ ሳላግጥ በሰዎች ራሴን አገኘሁት ተይዤ በሌቦች ስለ ነፍሴ ጉዳይ ምንም ሳልጨነቅ ከፈጣሪዬ ጋር ነፍሴን ሳላስታርቅ ዘመኔን ጨረስኩት በመመፀዳደቅ ስበላ ስጠጣ ህግጋቱን ስጥስ የፈጣሪዬን…
ወለተ - ማርያም
በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1) ፊደላት ይስተካከለ ዐይን ዓለም ... ወ.ዘ.ተ
2) የተለመደ ቃላት ወይም የመዝሙር ግጥም ግጥምን ያቀልላል
የዳኛ 44/50
የlike 6.54
ቦነስ 5
55.54
በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1) ፊደላት ይስተካከለ ዐይን ዓለም ... ወ.ዘ.ተ
2) የተለመደ ቃላት ወይም የመዝሙር ግጥም ግጥምን ያቀልላል
የዳኛ 44/50
የlike 6.54
ቦነስ 5
55.54
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር ምን ያደርጋል እንዴት እንደገፋሁ እንደለፉሁ ባይገባህ ነገሩ ታማየለህ አሉ ለሰው ለአየሩ መች ፍቅር ታውቅና ገላዋ ሺ ለምዶ መቼ ትረካለች እግሯ ሄዶ ሄዶ መሳብ ነው አመሏ ከመንገደኛ ጋር መንገድ ላፈቀረ ምን ያደርጋል ትዳር እኔ ግን እላለሁ...... እዚያ ማዶ ማሳ ይታያል ባቄላ የምን እዬዬ ነው ከተዉ በኋላ! ✍ ሔርሜላ…
ሔርሜላ
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ካለሽ ልምድ አንፃር የተሻለ እንጠብቃለን
1. ፊደል ስህተት
የዳኛ 47/50
የlike 14.3
ቦነስ 10
71.3
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ካለሽ ልምድ አንፃር የተሻለ እንጠብቃለን
1. ፊደል ስህተት
የዳኛ 47/50
የlike 14.3
ቦነስ 10
71.3
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር ያቺ ሴት አዳሪ . . . . ንግግር ስትጀምር፥ ፈገግታን አክላ፥ ጥርሷን ታሳያለች፤ ስዉሩ ህመሟን፥ ከሰው ለመደበቅ፥ ሠርክ ትስቃለች፤ ህይወቷን ለማኖር፥ አማራጭን አጥታ፥ ኑሮዋ ሲከፋ፤ በኩል ተደልዞ፥ የልጅነት መልኳ፥ ወዝነቱ ጠፋ፤ ያቺ ሴት አዳሪ . . . አይዞሽ ባይን ያጣች፥ ሁሉም የሚሸሻት፥ ዘማዊት ነች ብሎ፤ ስሜቱ የነዳዉ፥…
ኤደን ታደሰ
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1, ፊደል ስህተት
የዳኛ 47/50
የlike 13.7
ቦነስ 10
70.7
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1, ፊደል ስህተት
የዳኛ 47/50
የlike 13.7
ቦነስ 10
70.7
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር 🎤ኢትዮጵያዊነት ነው አሼንድዬን ላከብር ትግራይ ተሻግሬ መጣሁ ወደ ደቡብ አክሱም ላይ አድሬ ቀናትን ቆጥሬ... የማከብርበትን ደማቅ በዓል ፍቼ ጨምበላላ ሲሉ ዝናውን ሰምቼ ሸገር ላይ አድሬ ሲነጋ ሲዳማ ወግና ባህሉን ለዓለም ላሰማ፤ ለምን እቀራለሁ ኦሮሞስ መጓዜን ልሻገረው እንጅ ሸካክፌ ጓዜን …
ናሆም
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1. ፊደላት ይስተካከሉ ሐረር በዓል ወዘተ "በአል" ሲሆን ግን ትርጉሙ ጣኦት ነው
የዳኛ 47/50
የlike 4.16
ቦነስ 10
61.16
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1. ፊደላት ይስተካከሉ ሐረር በዓል ወዘተ "በአል" ሲሆን ግን ትርጉሙ ጣኦት ነው
የዳኛ 47/50
የlike 4.16
ቦነስ 10
61.16
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር ሰሞንኛ ጥምረት ሸነገልከኝ አሉ ያሞገስከኝ ያሀል ደና እስክመስል በሳቆቼ መሀል እንዴት እንደሆነ ከታወሰህ ድንገት መልስ ላንተ ነበር እስክታገኝ ብስለት ሳይጀምሩ መንገድ ድልድይን ላሰቡ ሰሞንኛ ጥምረት ይበዛል ሰበቡ። ✍ ተፃፈ በ Maki ግጥሟን ከወደዳችሁላት ላይክ እና ሼር ተባበሯት 🏆🏆🏆 ለመቀላቀል 👇👇👇 hottg.com/zemaritnsae…
maki
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1. ፊደላት
የዳኛ 47/50
የlike 4.16
ቦነስ 10
61.16
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1. ፊደላት
የዳኛ 47/50
የlike 4.16
ቦነስ 10
61.16
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር ❤️❤️እንዲህ ያደርገኛል ❤️❤️ እንዲህ ያደርገኛል ለእመቤቴ ልቀኝ ብዕሬን ሣነሣ እሷ እኮ ሚሰጥርናት ዘመን በታከተው በጃጀ ቃላትህ እንዴት ነዉ አምትገልፃት እያለ ይለኛል ብዕሬን አንድጥል ይወተውተኛል ረቂቅ ብትሆኝም ምን ችየ ባልገልፅሽ ውዳሴን ተቀበይ ቃላትን ልደርድር ስንኝ ላሰናስል አስኪ ላወድስሽ እንዲያውም ትቻለሁ…
ሔኖክ
እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርታ
1. ፊደላት
የዳኛ 47/50
የlike 3.57
ቦነስ 10
60.57
እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርታ
1. ፊደላት
የዳኛ 47/50
የlike 3.57
ቦነስ 10
60.57
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል via @like
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 . 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር የግጥም ርዕስ🌹🌹 - -አቤቱ - -(ደግ ሰው አለቀ)🌹 - - አቤቱ- - ደግ ሰው አለቀ ፤🌹 ሁሉ ክንድህ ስር ወደቀ።🌹 ልጆችህ ተጨንቀናል፤🌹 ከእግር በታች ወድቀናል።🌹 እምነታችን አልፀና፤🌹 ማእበል በረታና።🌹 አለም መአት ወረደባት፤🌹 መርከባችንን ምጥ ያዛት።🌹🌹 አቤቱ...🌹🌹 በደቃቃ ደዌ፥ትውልድ ረገፈ፤🌹…
ዞላ አጋማ
በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1. ምጣኔ
2. አላስፈላጊ ድግግሞሽ
3. ቀላል የተለመዱ ቃላት
4. ፊደላት ስህተት
የዳኛ 38/50
የlike 3.57
ቦነስ 0
41
በጣም ጥሩ ነው የተሻለ እንጠብቃለን
1. ምጣኔ
2. አላስፈላጊ ድግግሞሽ
3. ቀላል የተለመዱ ቃላት
4. ፊደላት ስህተት
የዳኛ 38/50
የlike 3.57
ቦነስ 0
41
የ11ኛ ዙር ግጥም ውድድር አሸናፊዎች
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1ኛ ቃለ አብ ተስፋዬ 107 ነጥብ
የወር 2000 ሜጋ ባይት
ወደ ትልቁ ሽልማት አሸናፊዎች አሸናፊ አልፎል ግን
ሪከርድ አልሰበረም ስለዚህ ተጨማሪ ሜጋ ባይት አያገኝም
2ኛ ሀና 90.9 ነጥብ
የሳምንት 1000 ሜጋ ባይት
ድጋሚ መወዳደር ትችላለች ወደ ትልቁ ሽልማት አሸናፊ አሸናፊ ውድድር አላለፈችም
3ኛ ሔርሜላ 71.3 ነጥብ
የቀን 250+250 ሜጋ ባይት
ድጋሚ መወዳደር ትችላለች ወደ ትልቁ ሽልማት የአሸናፊ አሸናፊ ውድድር አላለፈችም
ስልካችሁን በ እዚህ 👉 @Tins7 ላኩ አስተያየትም ካለም
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1ኛ ቃለ አብ ተስፋዬ 107 ነጥብ
የወር 2000 ሜጋ ባይት
ወደ ትልቁ ሽልማት አሸናፊዎች አሸናፊ አልፎል ግን
ሪከርድ አልሰበረም ስለዚህ ተጨማሪ ሜጋ ባይት አያገኝም
2ኛ ሀና 90.9 ነጥብ
የሳምንት 1000 ሜጋ ባይት
ድጋሚ መወዳደር ትችላለች ወደ ትልቁ ሽልማት አሸናፊ አሸናፊ ውድድር አላለፈችም
3ኛ ሔርሜላ 71.3 ነጥብ
የቀን 250+250 ሜጋ ባይት
ድጋሚ መወዳደር ትችላለች ወደ ትልቁ ሽልማት የአሸናፊ አሸናፊ ውድድር አላለፈችም
ስልካችሁን በ እዚህ 👉 @Tins7 ላኩ አስተያየትም ካለም
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
. አሐዱ አምላክ አሜን።
.
🏆 12ኛ ዙር ግጥም ውድድር ተጀምሯል🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
እስከ ሰኔ 7
አትቸኩሉ መጀመሪያ ሙሉውን እስከ መጨረሻው አንብቡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሽልማቱ
👇👇👇
1ኛ የወር 2000 mb ይሸለማል እና ወደ ትልቁ ማጣሪያ ያልፋል
2ኛ 1000 mb ይሸለማል የቀጣይ ዙርንም መሞከር ይችላል
3ኛ የቀን 250+250 mb ይሸላማል የቀጣይ ዙርንም መሞከር ይችላል
🏆🏆ሪከርድ የሰበረ ደግሞ ጭማሬም ያገኛል
ለማሸነፍ ጥረት ያስፈልጋል መልካም እድል
ለተሞክሮ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
( የ2014 አመት የአሸናፊዎች አሸናፊ ገጣሚ አዶተና ንቤኒ እስከ አሁን 11,000 ብር ሰርታለች ስራዋም ይቀጥላል የቻናሉ ፉል አድሚንም ነች
( ለ2015 አመት የአሸናፊዎች አሸናፊም ገጣሚ ሔለንም ለአሁን 3000 ብር በማግኘት የእዚህ ዕድልም ተካፋይ ሆናለች ይህ ዕድል አያምልጣችሁ ለአሁን mb መሆኑን አትዩ ቀጣዩን በትዕግሥት አስቡ
በምታገኙት ላይክ መጠን 50%
በዳኛ ውጤት 50%
ቦነስ ደግሞ ከ10
ይሰጥበታል
ግጥሙን የምትልኩበት ሊንክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Tins7 @Tins7 @Tins7 👈
የግጥማችሁን ውጤት የምትከታተሉበት የቻናሉ ሊንክ ደግሞ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@zemaritnsae
@zemaritnsae
የውድድሩ ህግ
1) የሰው ግጥም ይዞ የቀረበ ከውድድሩ ይሰረዛል
2) የስነ ምግባር ጉድለት የታየበት ከውድድሩ ይሰረዛል
የውድድሩ መስፈርት
1) ማንኛውም ሰው መወዳደር ይችላል
2)ግጥሞቹ ከሀጥያት ከብልግና ውጪ መንፈሳዊም አለማዊም ቢሆን ችግር የለውም ግን እያዝናና የሚያስተምር መሆን አለበት
ሼር በማድረግ ጋብዙ
ውጤት አሰራር
👇👇👇👇👇👇👇👇
የተወዳዳሪው ላይክ x 50% ------------------------------------- + የዳኛ
ከፍተኛው ላይክ
🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም ውድድር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
. አሐዱ አምላክ አሜን።
.
🏆 12ኛ ዙር ግጥም ውድድር ተጀምሯል🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
እስከ ሰኔ 7
አትቸኩሉ መጀመሪያ ሙሉውን እስከ መጨረሻው አንብቡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሽልማቱ
👇👇👇
1ኛ የወር 2000 mb ይሸለማል እና ወደ ትልቁ ማጣሪያ ያልፋል
2ኛ 1000 mb ይሸለማል የቀጣይ ዙርንም መሞከር ይችላል
3ኛ የቀን 250+250 mb ይሸላማል የቀጣይ ዙርንም መሞከር ይችላል
🏆🏆ሪከርድ የሰበረ ደግሞ ጭማሬም ያገኛል
ለማሸነፍ ጥረት ያስፈልጋል መልካም እድል
ለተሞክሮ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
( የ2014 አመት የአሸናፊዎች አሸናፊ ገጣሚ አዶተና ንቤኒ እስከ አሁን 11,000 ብር ሰርታለች ስራዋም ይቀጥላል የቻናሉ ፉል አድሚንም ነች
( ለ2015 አመት የአሸናፊዎች አሸናፊም ገጣሚ ሔለንም ለአሁን 3000 ብር በማግኘት የእዚህ ዕድልም ተካፋይ ሆናለች ይህ ዕድል አያምልጣችሁ ለአሁን mb መሆኑን አትዩ ቀጣዩን በትዕግሥት አስቡ
በምታገኙት ላይክ መጠን 50%
በዳኛ ውጤት 50%
ቦነስ ደግሞ ከ10
ይሰጥበታል
ግጥሙን የምትልኩበት ሊንክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Tins7 @Tins7 @Tins7 👈
የግጥማችሁን ውጤት የምትከታተሉበት የቻናሉ ሊንክ ደግሞ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@zemaritnsae
@zemaritnsae
የውድድሩ ህግ
1) የሰው ግጥም ይዞ የቀረበ ከውድድሩ ይሰረዛል
2) የስነ ምግባር ጉድለት የታየበት ከውድድሩ ይሰረዛል
የውድድሩ መስፈርት
1) ማንኛውም ሰው መወዳደር ይችላል
2)ግጥሞቹ ከሀጥያት ከብልግና ውጪ መንፈሳዊም አለማዊም ቢሆን ችግር የለውም ግን እያዝናና የሚያስተምር መሆን አለበት
ሼር በማድረግ ጋብዙ
ውጤት አሰራር
👇👇👇👇👇👇👇👇
የተወዳዳሪው ላይክ x 50% ------------------------------------- + የዳኛ
ከፍተኛው ላይክ
🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም ውድድር
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
😔😔😔ታየኛለክ አይደል?????
ታየኛለክ አይደል እንዴት እንደረከስኩ😭
አለምን ወድጄ በሀጢያት ላጋንንት እራሴን እንደሸጥኩ😭
ተገዝቼ ነበር ያውም በደም ዋጋ 😔
ዛሬ አመለጥኩ እና ከሲኦል እስራት
ማመስገን ሲገባኝ ያሁሉ ተረሳ😭
አንተግን መሀሪ ነክ በንስሀ አፀዳከኝ ሀጢያቴ ተረሳ😔
መጣለው ከደጅክ በሚያምረው ነጠላ እራሴን ቨፍኜ 😔
በሰው ፊት አምሬ ሲያዩኝ ፀሎተኛ ባውደምረት ሆኜ😏
ማትታይ ይመስል ያደፈችው ነብሴ ባንተ ፌት ተገልጣ 😔
እራሴን አርክሼ ትቀበለኛለክ ዛሬ ደጅክ ልምጣ 😢
አይ የኔ ክፈት ደግሞ ያንተ ቸርነት 😔
ፍቅር መች ይለካል በኔ እንጭጭ ጭንቅላት
አባቴ ከደጅክ ለመቆም እኔ ማን ሆንኩ እና😭
ስምክን ኔመጥራት አፌ መች በቃና 😭
በምረትክ እንጂ ካካሌ በስተቀር መቼ ሰው ሆንኩ እና😭
እኔ እንደጥጦስ ማረኝ ?አልልክም ምህረትን የማላውቅ እኔ ክፋ ሰው ነኝ 🤐
ምረት የሚገባኝ ሩሀማ ሳልሆን ፍርድክ የሚያንሰኝ እኔኮ ዳርክስ ነኝ😭
✍ becky
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ሼር እና ላይክ ተባበሩት
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
😔😔😔ታየኛለክ አይደል?????
ታየኛለክ አይደል እንዴት እንደረከስኩ😭
አለምን ወድጄ በሀጢያት ላጋንንት እራሴን እንደሸጥኩ😭
ተገዝቼ ነበር ያውም በደም ዋጋ 😔
ዛሬ አመለጥኩ እና ከሲኦል እስራት
ማመስገን ሲገባኝ ያሁሉ ተረሳ😭
አንተግን መሀሪ ነክ በንስሀ አፀዳከኝ ሀጢያቴ ተረሳ😔
መጣለው ከደጅክ በሚያምረው ነጠላ እራሴን ቨፍኜ 😔
በሰው ፊት አምሬ ሲያዩኝ ፀሎተኛ ባውደምረት ሆኜ😏
ማትታይ ይመስል ያደፈችው ነብሴ ባንተ ፌት ተገልጣ 😔
እራሴን አርክሼ ትቀበለኛለክ ዛሬ ደጅክ ልምጣ 😢
አይ የኔ ክፈት ደግሞ ያንተ ቸርነት 😔
ፍቅር መች ይለካል በኔ እንጭጭ ጭንቅላት
አባቴ ከደጅክ ለመቆም እኔ ማን ሆንኩ እና😭
ስምክን ኔመጥራት አፌ መች በቃና 😭
በምረትክ እንጂ ካካሌ በስተቀር መቼ ሰው ሆንኩ እና😭
እኔ እንደጥጦስ ማረኝ ?አልልክም ምህረትን የማላውቅ እኔ ክፋ ሰው ነኝ 🤐
ምረት የሚገባኝ ሩሀማ ሳልሆን ፍርድክ የሚያንሰኝ እኔኮ ዳርክስ ነኝ😭
✍ becky
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ሼር እና ላይክ ተባበሩት
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
Telegram
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
የፉሲካው በግ
እግዚአብሔር ለእስራኤል የሰጣቸው ሕግ
የመጨረሻው ዕለት የፋሳኪው በግ
ቀንዱ ያልከረከረ ጠጉሩም ያላረረ
ተባዕት የሆነ ጥፍሩ ያልዘረዘረ
የተባለው በግ የዓለማት ፈጣሪ
ክርስቶስ ነው ንጹሐ ባህሪ
10 ቀን ይዘው 14 ቀን ያቆዩት
ሕማማቱን ነው አራቱን ቀናት
በጉን በማኅበር ሆነውም አረዱት
አይሁድ ክርስቶስን በመስቀል ሰቀሉት
ደሙን ቀቡት በመቃን በጉበን
መላእከ ሞት፧ እንዳይወስድ በኩር የሆኑትን
ጉበን እና መቃን የምእመናን ከንፈር
ሥጋውን እና ደሙን የሚቀበል ክቡር
ሞትም ያልነካቸው እስራኤል ቢቀቡት
የጌታ ቁርባን ነው የሚሰጠን ሕይወት
እሳት እና ሥጋ ያልተለየው ጥብስ
በመራራ ቅጠል በሉት ለፈውስ
እሳቱ መለኮት ሥጋው ሥጋችን
በተዐቅቦ ጌታ ፍፁም መዋሐዱን
አምነን እንብላው ለድኅነት እንዲሆነን
ዕሩቅ ብዕሲ ሳንል ቀርበን
መራራው ቅጠል ሕማማተ መስቀል
ሕማሙን እናስተውል ቁርባን ስንቀበል
ቶሎ ቶሎ በልተው እንደሚሄድ አስበው
አስራኤል ፈጸሙ ሥጋቸውን በልተው
ሞትን አስበን እኛም እንደ እነርሱ
ቶሎ ቶሎ እንቁረብ እንቅረብ ወደ እርሱ
ወገብን ታጠቁ ጽድቅንም ያዟት
የመስቀሉን ነገር በማስተዋል አስቡት
የተረፈውን ሥጋ በእሳት አቃጥሉት
ረቆ ቢታያችሁ የሥጋዌው ሕይወት
ለመንፈስ ቅዱስ መልሱንም ተዉት
የእኛም ፉሲካ የሐዲስ ኪዳን በግ
ፍቅሩን የገለጠ እስከ መስቀል ጥግ
ማዕዶት የሆነን ከሲኦል ወደ ገነት
ከጸላኢ ሰይጣን ያወጣን ከሞት
የትንሣኤያችን በኩር የእኛም አባት
መድኃኒት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሕይወት/2x/
ጸሐፊ፦ዮሴፍ ታሪኩ (ጼሌቅ)
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
የፉሲካው በግ
እግዚአብሔር ለእስራኤል የሰጣቸው ሕግ
የመጨረሻው ዕለት የፋሳኪው በግ
ቀንዱ ያልከረከረ ጠጉሩም ያላረረ
ተባዕት የሆነ ጥፍሩ ያልዘረዘረ
የተባለው በግ የዓለማት ፈጣሪ
ክርስቶስ ነው ንጹሐ ባህሪ
10 ቀን ይዘው 14 ቀን ያቆዩት
ሕማማቱን ነው አራቱን ቀናት
በጉን በማኅበር ሆነውም አረዱት
አይሁድ ክርስቶስን በመስቀል ሰቀሉት
ደሙን ቀቡት በመቃን በጉበን
መላእከ ሞት፧ እንዳይወስድ በኩር የሆኑትን
ጉበን እና መቃን የምእመናን ከንፈር
ሥጋውን እና ደሙን የሚቀበል ክቡር
ሞትም ያልነካቸው እስራኤል ቢቀቡት
የጌታ ቁርባን ነው የሚሰጠን ሕይወት
እሳት እና ሥጋ ያልተለየው ጥብስ
በመራራ ቅጠል በሉት ለፈውስ
እሳቱ መለኮት ሥጋው ሥጋችን
በተዐቅቦ ጌታ ፍፁም መዋሐዱን
አምነን እንብላው ለድኅነት እንዲሆነን
ዕሩቅ ብዕሲ ሳንል ቀርበን
መራራው ቅጠል ሕማማተ መስቀል
ሕማሙን እናስተውል ቁርባን ስንቀበል
ቶሎ ቶሎ በልተው እንደሚሄድ አስበው
አስራኤል ፈጸሙ ሥጋቸውን በልተው
ሞትን አስበን እኛም እንደ እነርሱ
ቶሎ ቶሎ እንቁረብ እንቅረብ ወደ እርሱ
ወገብን ታጠቁ ጽድቅንም ያዟት
የመስቀሉን ነገር በማስተዋል አስቡት
የተረፈውን ሥጋ በእሳት አቃጥሉት
ረቆ ቢታያችሁ የሥጋዌው ሕይወት
ለመንፈስ ቅዱስ መልሱንም ተዉት
የእኛም ፉሲካ የሐዲስ ኪዳን በግ
ፍቅሩን የገለጠ እስከ መስቀል ጥግ
ማዕዶት የሆነን ከሲኦል ወደ ገነት
ከጸላኢ ሰይጣን ያወጣን ከሞት
የትንሣኤያችን በኩር የእኛም አባት
መድኃኒት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሕይወት/2x/
ጸሐፊ፦ዮሴፍ ታሪኩ (ጼሌቅ)
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
Telegram
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
👨⚕️ ደም እለግሳለሁ 💉
ሰው ለሰው ከሆነ ~ የህመም መዳኛው፤
በጎነት ለራስ ነው ~ ኅሊና ነው ዳኛው።
ደስተኛ ለመሆን ~ እንድታገኝ ሰላም፤
በደስታው ተደሰት ~ በሕማሙ ታመም።
በደም መፍሰስ ምክንያት ~ አትሞትም እናቴ፤
እስትንፋሴ እያለ ~ ሳለሁ በሕይወቴ።
ለአእምሮዬ እረፍት ~ ለኅሊና እርካታ፤
ሰው ሆኘ እገኛለሁ ~ ከሰውነት ተርታ።
የችግር ቀን ደራሽ ከምንጊዜም ፈጥኖ፤
ሰው ለመርዳትኮ...
በቂ ነው ወዳጄ ~ መፈጠር ሰው ሆኖ።
ቀን ሳለኝ ሳልደክም ~ ደም እለግሳለሁ፤
በሕይወት እየኖርኩ ~ ሕይወት አተርፋለሁ።
የኔ ደም መለገስ ~ ሕይወት ካተረፈ፤
ውስጤ ሰላም ሆነ ~ እፎይ ብሎ አረፈ።
✍ 𝕟𝕒𝕙𝕠𝕞
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
👨⚕️ ደም እለግሳለሁ 💉
ሰው ለሰው ከሆነ ~ የህመም መዳኛው፤
በጎነት ለራስ ነው ~ ኅሊና ነው ዳኛው።
ደስተኛ ለመሆን ~ እንድታገኝ ሰላም፤
በደስታው ተደሰት ~ በሕማሙ ታመም።
በደም መፍሰስ ምክንያት ~ አትሞትም እናቴ፤
እስትንፋሴ እያለ ~ ሳለሁ በሕይወቴ።
ለአእምሮዬ እረፍት ~ ለኅሊና እርካታ፤
ሰው ሆኘ እገኛለሁ ~ ከሰውነት ተርታ።
የችግር ቀን ደራሽ ከምንጊዜም ፈጥኖ፤
ሰው ለመርዳትኮ...
በቂ ነው ወዳጄ ~ መፈጠር ሰው ሆኖ።
ቀን ሳለኝ ሳልደክም ~ ደም እለግሳለሁ፤
በሕይወት እየኖርኩ ~ ሕይወት አተርፋለሁ።
የኔ ደም መለገስ ~ ሕይወት ካተረፈ፤
ውስጤ ሰላም ሆነ ~ እፎይ ብሎ አረፈ።
✍ 𝕟𝕒𝕙𝕠𝕞
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
Telegram
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
🙋♂አንድጥያቄ
✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟
👇👇👇
https://hottg.com/addlist/2TkBck2rFoxMjNk
https://hottg.com/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟
👇👇👇
https://hottg.com/addlist/2TkBck2rFoxMjNk
https://hottg.com/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
HTML Embed Code: