Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-21/post/zahkyu/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
የዛሬን አያድርገውና -- በ @merizendgi @Super kiss pic's&music
TG Telegram Group & Channel
Super kiss pic's&music | United States America (US)
Create: Update:

የዛሬን አያድርገውና -- በ @merizendgi

- የካሴት ክር ለማጠንጠን በእርሳስ ወይ በእስኪብርቶ ስታሽከረክሩ የዋላችሁ::
- የተቆለፈ ስልክ በሹካ፣ በፀጉር ማስያዣ ስትደውሉ እጅ ከፍንች የተያዛችሁ
- የማይክል ጃክሰንን "አይ አም ባድ /am bad/" "አምቤ አምቤ" እያላችሁ ያቀነቀናችሁ፡ "ፋንኪ ታውን"ን "ኮቱም ጃኬቱም ቆሽሿል "ብላች...ሁ ያስነካችሁ
- ፀጉራችሁን በእሳት በጋለ ሹካ የተተኮሳችሁ
- የሰኞ ጠዋት የግል ንፅህና ፍተሻ ያማረራችሁ
- ኮኮስ እየተቀባችሁ ያደጋችሁ
- የቢራ ጠርሙስ የሚመስለውን የፓራፊን ቅባት ክዳን በሚስማር የበሳችሁ
- የአጥሚት ድስት ቂጥ እየተሻማችሁ የላሳችሁ
- ጆሯችሁን ተበስታችሁ ሰበዝ የሰካችሁ
- ቅልልቦሽ በየደረጃው ጣታችሁ እስኪፋፋቅ የተጫወታችሁ
- ቅጠል ቆርጣችሁ፣ በክር አስራችሁ፤ እግራችሁ እስኪጣመም ጢቢጢቢ የተጫወታችሁ
- ለኳስ መስሪያ የአባቶቻችሁን ካልሲ ከቁጥር ያጎደላችሁ
- በላስቲክ ምን የመሰለ ኳስ የገነባችሁ
-ስልክ እንጨት ላይ ኳስ አስራችሁ ቴዘር የተጫወታችሁ
- ክረምትን በቆርኪ፣ በብይና በጠጠር ጨዋታ ያሳለፋችሁ
- በዱቤ ዱቄት ላስቲክ ደብተር የያዛችሁ
- በ"ሰይ ባንከረባብት"የብይ ሃብታችሁን ያደረጃችሁ
- አሌ ቡም የተጫወታችሁ
- የልጅነት ኩላሊታችሁ ከሹሌ /tushi እርግጫ የተረፈላችሁ
- በ”አኩኩሉ አልነጋም” ጨዋታ አልጋ ስር ተደብቃችሁ በዚያው እንቅልፍ ያሸለባችሁ
- "ፒቲ ጎል" ሰርታችሁ ኳስ የተራገጣችሁ
- ከባድ ጥፋት ፈፅማችሁ በሳማ የተለበለባችሁ፡ በርበሬ የታጠናችሁ
- እስኪብርቶና እርሳስ ጣቶቻችሁ መሃል ተደርጎ ክፉኛ የተቀጣችሁ፡ በባለእንጨቱ ማስመሪያ የተገረፋችሁ
- እጅ በጆሮ ይዛችሁ መቀመጫችሁ በቺንጋና በቁራጭ የውሃ ጎማ ያረረ የልጅነት ትዝታ ያላችሁ 👍 ይንኩ...
💚💛❤️
▪️▫️▪️▫️ ሁሉም ያልፋል....

❤️Join & Share @zahkyu

>>Click here to continue<<

Super kiss pic's&music

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Can't create/write to file '/tmp/#sql-temptable-a06e-5f0a7f-2cbf.MAI' (Errcode: 28 "No space left on device") in /var/www/hottg/function.php:216 Stack trace: #0 /var/www/hottg/function.php(216): mysqli_query() #1 /var/www/hottg/function.php(115): select() #2 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #3 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #4 {main} thrown in /var/www/hottg/function.php on line 216