TG Telegram Group Link
Channel: ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር(Yoftahe Book Store)
Back to Bottom
#አዲስ_መጽሐፍ__በገበያ_ላይ
የመጽሐፉ ርእስ፦ ዚድራር
ደራሲ፦ ወሰን መኮንን (ዶ/ር )
#መጽሐፉን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

አድራሻችን👇
hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
#መጽሐፉን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

አድራሻችን👇
hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
#መጻሕፍትን_በተመጣጣኝ_ዋጋ ያገኛሉ።

አድራሻችን👇
hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
ነገረ ምጽአትን ከነጓዙ የያዘ መጽሐፍ
-- በአማን ነጸረ
አባቶች ምጽአትን እንደ ክፍለ ትምህርት ራሱን አስችለው ሳይሆን ከምሥጢረ ትንሣኤ ጋራ አያይዘው ነው የሚነግሩን፡፡ ክርስቶስ መቼ እንደሚመጣ አናውቅም፡፡ ምሥጢር ነው፡፡ በየቀኑ እንደሚመጣ እያሰቡ በናፍቆት መኖር ነው ድርሻችን፡፡ ሐዋርያትም እንደዚያ ነው የኖሩት፡፡ በቅዱስ ጳውሎስም ዘመን የክርስቶስ ዳግም ምጽአት ይጠበቅ ነበር፡፡ እንደሚመጣ እናምናለን፡፡ ‹‹ዳግመ ይመጽእ በስብሐት›› አዋጃችን ነው፡፡
--
መምጫው ባይታወቅም ምልክቶችን በማየት ጊዜው ደርሷል የሚሉ መታወኮች ንግርቶች በየጊዜው አሉ፡፡ መታወኩና ንግርቱ በሀገራችን ብቻ ያለ አይደለም፡፡ በየዓለማቱ የኖረ ነው፡፡ ዓለም በ6ኛ ሺህ ዓመት ታልፋለች፣ በ8ኛው ሺህ ታልፋለች የሚሉ ንግርቶች ነበሩ/አሉ፡፡ መከራና ጦርነት ሲፀና መምጫው ደረሰ እንላለን፡፡ አባባሎቹ ወደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እየገቡ ሙግቶችን ይጋብዛሉ፡፡ መጽሐፉ ‹‹ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁም›› (ማቴ.25፡13) ቢልም እንደ ቆጵርያኖስ፣ ሄሬኔዎስና አቡሊዲስ ያሉ የቀደሙ አበው ዓለም በ6ኛው ሺህ ዓመት ታልፋለች እያሉ ይጽፉ ነበር፡፡ ናፍቆትና ጉጉት የወለደው አነጋገር ነው፡፡ በሀገራችንም በ14/15ኛው ክፍለ ዘመን 8ኛው ሺህ ገብቷልና ዓለም ልታልፍ ነው ተብሎ ውዥንብር ነበር፡፡
--
በነገረ ምጽአት ዙሪያ ዶክትሪን ለማቆም ውዥንብር የሚፈጥሩ ምንባባት አይጠፉም፡፡ የጌታ ዳግም ምጽአት አይጠረጠርም፡፡ መሠረተ እምነታችን ውስጥ ያለ ነው፡፡ ከምጽአቱ ጋራ እየተያያዙ የሚነገሩ ቁጥሮችንና ምልክቶችን መነሻ በማድረግ በአንድምታ መልክ፣ በገድላትና ድርሳናት እንዲሁም በሕዝባዊ አነጋር የሚነገሩት አስተያቶች ግን ከአስተያየትና ከትርጉም ዘይቤ የሚወሰዱ ናቸው፡፡ የዶክትሪን ያህል ሊወሰዱ አይገባም፡፡ በራዕየ ሳቤላ፣ በድርሳነ ዑራኤል ወራጉኤል አንዳንድ ቅጂዎች፣ በገድለ ፊቅጦር፣ በፍካሬ ኢየሱስ አልፎ አልፎ የሚገቡ የምጽአት ነክ ምንባባት ጥንቃቄ ይፈልጋሉ፡፡
--
ለምሳሌ፡- ምስሐ ደብረ ጽዮንን በሚመለከት በሀገራችን በ15ኛው ክፍለ ዘመን የነበረው ክርክር ይታወቃል፡፡ ሐሳቡ ዓለም ከማለፉ በፊት ክርስቶስ አንድ ሺህ ዓመት ይነግሣል የሚል ነው፡፡ ይህ አንድ ሺህ ዓመት ‹‹ሚሊኒየም›› ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን ይህንን መሠረት በማድረግ የሚራመዱ ልዩ ልዩ አመለካከቶች አሉ፡፡ ሺህ ዓመት ይነግሣል መባሉን የሚያምኑ እንደ አቡሊዲስ፣ ጠርጠሉስ፣ መርቅሎስ፣ ቀሌምንጦስ ዘሮም የመሳሰሉ ጸሐፍት ሲኖሩ ትርጓሜውን ያልተቀበሉ እንደ ቀሌምንጦስ ዘእስክንድርያ፣ ሔርማስ ኖላዊ፣ አርጌንስ፣ አውግስጢኖስ የመሳሰለሉ ሊቃውንትም አሉ፡፡ የትርጉም ነገር ስለሆነ ሊቃውንቱ ልዩ ልዩ አቋ መያዛቸው ከክህደት አልተቈጠረም፡፡ በሀገራችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በአንድ ሺህ ዓመቱ ንግሥና ያምናል፡፡ በማኅሌት ‹‹ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን›› እያልን እንዘምራለን፡፡
--
የያዝነው መጽሐፍ ይኽንን ሁሉ ይዳስሳል፡፡ በምጽአት ዙሪያ ያሉ መጽሐፋውያን ንባባትን፣ ንግርቶችን፣ ትርጓሜያትን ይዳስሳል፡፡ ያልተዋልናቸውን ምልቶችን ያስተውሳል፡፡ የ8ኛው ሺህና የ666 አባባልን ያበጥራል፣ ያጠራል፡፡ ወንድማችን ሳሙኤል ፈቃዱ ቀስስ እያሉ የሚነበቡ ጥልቅና ጥንቅቅ ያሉ ሥራዎችን ይሠራል፡፡ በክልስ ኅትመት ዳብሮ የመጣውና ከላይ የቀረቡትን ሐሳቦች የወሰድንለት ‹‹ምጽአተ ክርስቶስ›› የተሰኘው ከዐበይት ሥራዎቹ አንዱ ነው፡፡ አንድ የዶክትሪን መጽሐፍ ሊይዝ የሚገባውን ይዘት ያሟላ ግሩም መጽሐፍ ነው፡፡ ያለንበትን ጊዜና ወቅት በመጠቀም ከሚመጡ ሃይማኖታዊ ውዥንብሮች ለማለፍ እንዲህ ያሉ ስንቆች አጋዦች ናቸው፡፡
ቆየት ያለ ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም
ንባቡ ትርጓሜው
በአቡነ መርቆሬዎስ የታተመው
አድራሻችን👇
              hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore  መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
የበገና እና የመሰንቆ መማሪያ
ከማጠናከሪያ መዝሙሮች ጋር
በዲያቆን ሙላው ባቀደው
አድራሻችን👇
              hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore  መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
ማዕበል ጠሪ ወፍ
ዓለማየሁ ገላጋይ
አድራሻችን👇
              hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore  መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
የሚሳም ተራራ
ፍቅረማርቆስ ደስታ
አድራሻችን👇
              hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore  መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድራሻችን👇
              hottg.com/yoftahiebooks
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት (ደንገል) ሁለገብ የገበያ ማዕከል ያገኙናል፡፡
ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር Yoftahie Bookstore  መጻሕፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
HTML Embed Code:
2024/05/08 11:05:45
Back to Top