በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ
የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት
#ገደሉት_እኮ😭😭😭
#አውሬዎች_ናችሁ😭😭😭
ልጄን አገኛለሁ ብለው 16ቀን ሙሉ በተስፋ የተንከራተቱ እናትና አባት አሁን ከመሸ ሞቱን ተረዱ😭 #ያሳዝናል😭
ፀባየ ሰናዩ አቤልን አውሬዎቹ ለስራ ብለው ጠርተውት ተሬ ላይ የመጨረሻ ስልኩን ከእህቱ ጋር ተደዋውሎ በጊዜ ቤት እንደሚመጣ ነግሯት ቢለያዩም ወንጀለኞቹ ለሆዳቸው ሲሉ ለ3 አንቀው በጩቤ ገደሉት😭
ዝምተኛው አቤላ ሲጠሩት እሺ ብሎ በትህትና ሄዶላቸው ህይወቱን በጭካኔ ነጥቀው ጫካላይ ለአውሬ ሰጡት😭
ከብዙ የፖሊስና ጓደኞቹ ድካም በኋላ ህይወቱ ባይገኝም ወንጀለኞቹ ተይዘው ለቀናት ምርመራ ተደርጎ አምነው ዛሬ ገድለው የጣሉበት ቦታ ጠቁመው ከ16ቀናት በኋላ የተረፈው አስክሬን ተገኝቷል😭
Henok fekadu
>>Click here to continue<<