Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/yenetube/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር የክልሉን “ግዛት በማስመለስ” እና በተፈናቃዮች ጉዳይ ላይ ቅድሚያ ሰጥተው እንደሚወያዩ ገለፁ! @YeneTube
TG Telegram Group & Channel
YeneTube | United States America (US)
Create: Update:

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር የክልሉን “ግዛት በማስመለስ” እና በተፈናቃዮች ጉዳይ ላይ ቅድሚያ ሰጥተው እንደሚወያዩ ገለፁ!

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ከጠ/ሚ አብይ አህመድ ጋር በመገናኘት ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ለማስቻል እና "በወራሪ ሀይሎች" የተያዙ ያሏቸውን የክልሉ አካባቢዎችን ነጻ ማውጣት በሚሉ አጀንዳዎች ዙሪያ ቅድሚያ ሰጥተው እንደሚወያዩ አስታወቁ።

ሌተናል ጀነራል ታደሰ "በክልሉ እያጋጠሙ ያሉ ተደጋጋሚ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ከፌዴራል መንግስት ጋር የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ እንጠይቃለን" ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት የተባበሩት መንግስታት ደርጅት የልማት ፕሮግራም የአደጋ እና ዝግጁነት ቢሮ ምክትል ዳይሬክተር ቱርባን ሳሌህ የተመራ ልዑክን ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው።

ፕሬዝዳንቱ ከልዑካኑ ጋር በነበራቸው ውይይት፤ “ወደ ጦርነት እንድንገባ የሚያደርገን ምክንያት የለም” ሲሉ ገልጸው “ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ለማድረግ እና የክልሉን የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ ከፌደራል መንግስት ጋር በቀጣይ ተቀራርቦ መስራት ያስፈልጋል” ብለዋል።

Via AS
@YeneTube @FikerAssefa

25👎9😁4

>>Click here to continue<<

YeneTube

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Too many connections in /var/www/db.php:16 Stack trace: #0 /var/www/db.php(16): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 16