🎁አድስ የገባ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ🎁

#የንፁህ_ማር_ጥቅሞች_ምን_ምን_ናቸው
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀድሳቸው #ስለማር ጥቅም እንድህ ብለው ገልፀዋል፦
#ለናተ_ሁለት_መድሀኒቶች_አሉላችሁ እነሱም #ማርና_ቁረአን ብለው የማርን ጥቅም ከቁረአን ጥቅም ጋር አብረው ገልፀዋል ።

የንፁህ ማር ጥቅሞች በትንሹ ⬇️⬇️
_አልጋ ላይ የሸንት ማጥ ለሚያስቸግረው
_ ለቆዳ እንክብካቤ
_ #ለአስም_በሽታ
_ ለሆድ ድርቀት ላለባቸው
_ የሽንት ፊኛ ህመም ላለባቸው
_ #ያለጊዜ_ዘር_ማፍሰስ/#ስንፈተ_ወሲብ ላለባቸው
_ ለነርቭ መዛባት
_ #ለስኳር_በሽታ
_ ለእሳት ቃጠሎ ለደረሰባቸው
_ #ለእንቅልፍ_እጦት_ችግር
_ #ለሲህር_ለቡዳ_ለአይነናስ እና ለሌሎችም ስማቸው ላልተጠቀሱ ብዙ በሽታዎች ንፁህ ማር ፍቱን መድሀኒት ነው ። ካላመናችሁ ሞክራችሁ አረጋግጡ ።

በደሴና በአካባቢዋ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ
#0930320504
#0973717604 ይደውሉ ባሉበት እንልካለን ።

በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች ለቤተሰቦቻችሁ ገዝታችሁ መስጠት ከፈለጋችሁ በታማኝነት እናደርሳለን ።

ለመለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Abu_Hibetillah
https://www.tg-me.com/Abu_Hibetillah
https://www.tg-me.com/Abu_Hibetillah
ያናግሩን
تكبيرات العيد
تكبيرات العيد
🕋🕋
الله أكبر، الله أكبر
لا إلـه إلا الله
الله أكبر، الله أكبر
ولله الحمـــــد.
🕋🕋
📮 ማስታወሻ 📮
በአላህ ፈቃድ የዓረፋ ቀን ዙልሂጃ 09-1442 የሚሆነው ሰኞ ስለሆነ ሰኞን ዙልሂጃ ዘጠነኛዋን ቀን መፆም የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሰርዝ ረሱላችን ﷺ የነገሩን ስለሆነ ማንኛውም ሙስሊም ወንድ ሴት ሳይል ይህን ትልቅ አጅር እንዳያመልጠን ምክንያቱም ለቀጣዪ አመት በህይወት ላንኖር/ይችን አለም በሞት ልንሰናበታት እንችላለን እና ሁላችንም ልንፆመው ይገባል በማለት ለማስታወስ እወዳለሁ ።

© ከወንድም ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ
⚡️ ነገን ሰኞ የዐረፋ ቀን ነው ከመፆም እንዳንዘናጋ !

🌴 የአላህ መልክተኛ [ﷺ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመጪውን ዓመት ኃጢአት ያስምራል።» ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል።

🌀 መልእክቱን ለሌሎች እናጋራ !
🍂http://www.tg-me.com/zizuQ
የዒድ አዳቦች [@Sunnah_Media]
ኢብኑ ሙነወር
💥አዲስ ሙሐደራ💥

💡ሙሐደራው የያዛቸው ነጥቦች
- የዐረፍን ቀን መፆም
- የዒድ አዳቦች
- ከዒድጋ ለተያዙ ጥያቄዎች መልስ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🗓 አዲስ አበባ, እሁድ ዙል-ሂጃ 08/1442 ሂጅሪ, (ሐምሌ 11,2013) ሙሀጂር መስጂድ የተሰጠ ትምህርት ነው!!!
       
📍ተጨማሪ ትምሕርቶችን ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/Sunnah_Media
የአረፋ ዱዓ
Sadat
የአረፋ ዱዓ
በዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ

« خير الدعاء دعاء يوم عرفة , وخير ما قلت أنا والنبيون من قبلي : لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ. »

‘ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ የዐረፋህ ዕለት የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡ እኔና ከኔ በፊት የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነብያት ከተናገሯቸው ሁሉ በላጩ ፡-<<">ለኢላሃ ኢልለላህ ዋህደሁ ላሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር>> ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ የርሱ ነው፡፡ ’

ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://www.tg-me.com/Abu_hibetillah_Asselfiy

አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇
@Abu_Hibetillah_bot
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበራችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
🌹🌹🌹
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
🌹🌹🌹
عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال
🌹🌹🌹
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
🌹🌹🌹
እንኳን ለ 1442 የ ዒድ አል-አድሓ በኣል በሰላም አደረሳችሁ! ዒዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🌹🌹🌹🥀

ወንድማችሁ፡ ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)
ኢድ ሙባረክ
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል።
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
ወንደሞቼ እና እህቶቼ ፣ አላህ መልካም ስራዎቻቸንን ይቀበለን !
الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر الله أكبر ولله الحمد.
الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر الله أكبر ولله الحمد.
الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر الله أكبر ولله الحمد.
Forwarded from السنة الرقية الشرعية
አስ-ሱና ሸሪዓውን የጠበቀ የሩቃ አገልግሎት

#ባሉበት_ቦታ #በቤትዎ_መተን_ሩቃ_እንቀራለን ፡፡

ለሩቃ የምንቀሳቀስባቸው ቦታዎች

በደሴ ፤ በኮንበልቻ ፤ በሀይቅ ፤ በገራዶ ፤ በቦሩ ሜዳ ፤ በሀርቡ ፤ በገርባ ፤ በባቲ ፤በኬሜሴ ፤በውጫሌ፤ እና ለደሴ ቅርብ በሆኑ ከተሞች ባሉበት እንመጣለን ፡፡

አድራሻችን ደሴ 0983717604
0985049420
ይደውሉ አሉበት ቦታ እንመጣለን ፡፡

#አስ_ሱና_የሩቃ_አገልግሎት_ባሉበት_ቦታ_መተን_ሸሪዓውይ_ሩቃ_እናደረጋለን፡፡

የክፍያ ሁኔታ ፦ በስምምነት

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ በሩቃ ዙሪያ ጠቃሚ ጠቃማ የሱና ኡለሞችን ምክር ያገኙበታል ።
https://www.tg-me.com/As_Sunah_Yeruqa_group
https://www.tg-me.com/As_Sunah_Yeruqa_group
https://www.tg-me.com/As_Sunah_Yeruqa_group
በሩቃ አደራረጉ ዙሪያ ጥያቄና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇👇
@Abu_Hibetillah_bot

ሸር አድርጉት
HTML Embed Code:
2021/07/25 21:09:13
Back to Top