TG Telegram Group Link
Channel: ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
Back to Bottom
الجزء الثلاثون القارئ محمد البراك
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌙🌴የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 30 []  ጁዝእ : 30

👤 ቃሪእ:  ሙሀመድ አልበራክ

ደቂቃ : 51:34

በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ተመዝግቦ ለመቅራት👇ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀https://hottg.com/furqan_school
ኢድ ሙባረክ!

እንኳን አደረሳችሁ!

አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

🔘 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://hottg.com/furqan_school
Audio
🌺 ከረመዷን በኋላ #ቁርኣንን የተዉ ሰዎች እና መፍትሄው!!

🎙 الشيخ ابن العثيمين

https://hottg.com/furqan_school
#ሸዋል_6
5ኛ_ዙር_ምዝገባ


በረመዳን ወር አማካኝነት ተቋርጦ የቆየው የኦንላይን የቁርኣን ንባብ ፕሮግራም በመጪው ሸዋል 6/1445 ሂ. ወይም ሚያዝያ 7/2016 ጀምሮ በአዲስ መልኩ #በዙም አፕሊኬሽን የሚጀመር ሲሆን ከወዲሁ ምዝገባ ጀምረናል።

ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን📱 ብቻ በመጠቀም ...
👉 አሊፍ ብለው ለመጀመር አሊያም
👉 አቀራርዎን በተጅዊድ ለማስተካከል
👉 ቁርኣንን ለመሐፈዝ ከፈለጉ 👇

በርካቶችን በኦንላይን ቂርአት ተጠቃሚ ያደረገውና አሁንም እያስተማረ የሚገኘው የአመታት ልምድ ያለው 👉 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀዎት ይገኛል።

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ 12:00–2:00
② ማታ ከምሽቱ 3:00-5:00

ማዕከሉን ልዩ የሚያደርጉት 🎁 👇
🔺 የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ!🔺
🔽 ዝቅተኛ የሚባል ወርሀዊ ክፍያ 💸
🗓 በሳምንት 5 ቀን በቀን 2 ጊዜ

🎁 ዕድሉ እንዳያመልጥዎ!
🔺 ፈጥነው ይመዝገቡ!

📜 ይህን ሊንክ በመጫን ያመልክቱ:👇
   👉@FurqanOnlineQuran👈

🔹 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 09 07 22 79 59
☎️ 09 35 27 04 96


🌐 ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇
https://hottg.com/furqan_school
018 - Al-Kahf
Khalifa AlTunaiji
🌹سورة الكهف

🎙خليفة الطنيجي
📚ሱረቱ'ል ከህፍ

💎የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት💎


▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
📚"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"


◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram👇ይቀላቀሉን
https://hottg.com/furqan_school
ፈታህ ፈታ ፈተሀ

*ፈትሀ* فتحة

ደማ ዱማ

*ዶማ* *በዷድ* ضمة

ኪስራ

*ከስራ* كسرة

💎 በዚህ መሰረት ያለውን ስህተት እናርም።

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

#በኦንላይን📱 ቁርኣን #ለማኽተም፣ አቀራርን በተጅዊድ #ለማስተካከል፣ ለቁርኣን #ሒፍዝ ወይም ለተጅዊድ ት/ት ለመመዝገብ :👇

@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran

telegram:👇ይቀላቀሉን
https://hottg.com/furqan_school
https://hottg.com/furqan_school
አሁንም ለመመዝገብ እድል አለዎት 📋

እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል የመመዝገቢያ የውስጥ መስመር (Username) ላይ ይመዝገቡ።

🔖 መመዝገቢያው ሊንክ:👇
👉@FurqanOnlineQuran👈 ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከመግሪብ በኋላ (12:30–1:30)
③ ማታ ከምሽቱ (3:00–5:00)

🔺 የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው🔺

🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
🔹https://hottg.com/furqan_school
ምዝገባው ተጧጡፏል❗️
👉እርስዎም ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ👈

🏡 ባሉበት ሆነው በቁርኣኑ ወር ከቁርኣን ጋር ይተዋወቁ፣ አቀራረዎን በተጅዊድ ያስተካክሉ፣ አለያም ቁርአንን ይሀፍዙ። በስልክዎ ብቻ📱

🔺ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ🔹

መመዝገቢያ ሊንክ : 👇
@FurqanOnlineQuran

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://hottg.com/furqan_school
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 051 ✽‌┉┉┄┄
(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ በርሱ (ለመምጣቱ) ጥርጥር የሌለበት በኾነ ቀን ሰውን ሁሉ ሰብሳቢ ነህ፡፡ ምንጊዜም አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና፡፡»

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://hottg.com/FurqanCenterHelpBot
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://hottg.com/furqan_school
በአንድ ቀን ብቻ 1440 ደቂቃ አለህ

ከዚህ ውስጥ ለቁርአንህ ምን ያህሉን ሰጥተሀል??

{فطال عليهم الأمد فقست قلوبهم}

⭕️ ስለ ቁርአን ማወቅ ይፈልጋሉ – ይቀላቀሊን 👇
https://hottg.com/furqan_school
https://hottg.com/furqan_school
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 055 ✽‌┉┉┄┄

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://hottg.com/FurqanCenterHelpBot
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://hottg.com/furqan_school
#ቁርኣንን ባሉበት ሆነው መማር ይፈልጋሉ ?

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በየትኛውም የዓለማችን ቦታ ላይ ሁነው ከስራ ሰአትዎ ጋር በማይጋጭ ሰዓት ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ቁርኣንን በኦንላይን መማር ለሚፈልጉ #ለ5ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ፡፡

📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
➩ ቁርኣንን ለጀማሪዎች (ከቃኢዳ)
➩ ቁርአን ቲላዋ (አቀራርን ለማስተካከል)
➩ ቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጀኣ

🗓 በሳምንት 5 ቀናት (ከሰኞ-ጁሙዓ)
📆 በቀን 2 የማሰሚያ ክፍለጊዜ

ለመመዝገብ በዚህ👇
Username ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran

☎️ ስልክ ቁጥር
0907227959//0935270496

የቴልግራም ቻናል
https://hottg.com/furqan_school
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍎የቁርኣን ግብዣ 💎መሳጭ ቲላዋ👂

ቃሪዕ:–ሸይኽ ሙሀመድ አይዮብ

💫ከሱረቱል አል አንዓም

📱https://hottg.com/furqan_school
#ቁርኣንን ባሉበት ሆነው መማር ይፈልጋሉ ?

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በየትኛውም የዓለማችን ቦታ ላይ ሁነው ከስራ ሰአትዎ ጋር በማይጋጭ ሰዓት ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ቁርኣንን በኦንላይን መማር ለሚፈልጉ #ለ5ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ፡፡

📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
➩ ቁርኣንን ለጀማሪዎች (ከቃኢዳ)
➩ ቁርአን ቲላዋ (አቀራርን ለማስተካከል)
➩ ቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጀኣ

🗓 በሳምንት 5 ቀናት (ከሰኞ-ጁሙዓ)
📆 በቀን 2 የማሰሚያ ክፍለጊዜ

ለመመዝገብ በዚህ👇
Username ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran

☎️ ስልክ ቁጥር
0907227959//0935270496

የቴልግራም ቻናል
https://hottg.com/furqan_school
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💎 በጣም መሳጭ ቲላዋ ልጋብዛችሁ

🌤•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🌤🍀
┄┄┉┉✽ 074 ✽‌┉┉┄┄

🔘 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
በOnline ተመዝግቦ ለመቅራት👇
👤 @FurqanOnlineQuran
👇 ይቀላቀሉን ፣ ሌላም ይጋብዙ 👇
https://hottg.com/furqan_school
HTML Embed Code:
2024/04/25 08:05:00
Back to Top