TG Telegram Group Link
Channel: ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
Back to Bottom
Audio
👉ሊደመጥ የሚገባ ምርጥ ሙሐደራ ።

የተውሒድ አንገብጋቢነት የሽርክ አስከፊነት በሚል ርዕስ

🎙በዉዱ ኡስታዛችን
#Ibnu_Munewor (ሀፊዘሁሏህ)

🕌 በኮንቦልቻ አንሷር መስጅድ ከአሱር በኃላ የተደረገ

የቴሌግራም ቻናላችንን
#Join ይበሉ https://hottg.com/DeawetuAsselefiyaBeDessie
ሊያመልጥ የማይገባ እድል

ለደሴ ሙስሊሞች በሙሉ በተለይ ለደሴ ለሰለፊይ ወጣቶች

ነገ እሁድ ተወዳጁ ኡስታዛችን #ኢብኑ_ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) ለተወሰኑ ሰዓታት ሊዘይራችሁ ስለሚመጣ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁት በምክሩ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ፡፡
#ቦታ
🕌 በደሴ አዝሐር መስጅድ በመገኘት ጣፋጭ ሙሐደራውን ተሳተፉ እንዳያመልጣችሁ ፡፡

🚫አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም⁉️⁉️⁉️⁉️

የቴሌግራም ቻናላችንን #Join ይበሉ https://hottg.com/DeawetuAsselefiyaBeDessie
Audio
አዲስ ሙሓደራ

"ላኢላሓ ኢለሏህ" እና ተያያዥ ነጥቦች የሹቡሃና የሸህዋ ፊትና እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆነ ምክሮች የተዳሰሱበት

🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ

🎙ኡስታዝ ሁሰይን አሊይ "ሓፊዞሁሏህ"

https://hottg.com/DeawetuAsselefiyaBeDessie
በሃገራችን ሲቆሙ፣ ሲቀመጡ፣ የሆነ ነገር ሲገጥማቸው "እናቴ ድረሽ" የሚሉ ብዙ ናቸው። ይሄ ነገር እንዴት ነው? በሰዑዲያ ታላላቅ ዑለማዎች በጋራ ፈትዋ የሚሰጡበት ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ይላል:—
"አንዳንዱ ሰው ሲቆም፣ ሲቀመጥ "እናቴ!" ማለቱ አይፈቀድም። ምክንያቱም የሩቅን ወይም የሞተን አካል በሆነ ጉዳይ ላይ እንዲረዳ መጣራት ነውና። ይሄ ደግሞ የሺርክ እምነት ነው። ስለሆነም ተውሒድን ለመጠበቅ እንዲሁም ከሺርክና ከመንገዶቹ ለመራቅ ሲባል ይህንን አነጋገር መተው ግድ ይላል።"

[ፈታዋ አለ፞ጅነቲ አዳ፞ኢማህ: 26/362]

ፈትዋውን የሰጡት ዓሊሞች:—

1/ በክር አቡ ዘይድ፣
2/ ሷሊሕ አልፈውዛን፣
3/ ዐብዱላህ አልጉደያ፞ን እና
4/ ዐብዱልዐዚዝ ኣሊ ሸ፞ይኽ

https://hottg.com/IbnuMunewor
Audio
👆👆👆 ክፍል 2⃣

ተብሲይሩ አል ኸለፍ .........በጣም ምርጥ ኪታብ ነው፡፡


🚫#በአሁን_ሰዓት_ሰለፊዮች_እየተፈተኑበት_ያለውን_በሽታ_የምትዳስስ_ኪታብ_ነች_ሁላችሁም_ቅሯት_አዳምጧት ‼️

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ #አቡ_ኻቲም (አል ኬሚሴ) ሀፊዘሁሏህ

የቴሌግራም ቻናላችንን #Join ይበሉ https://hottg.com/DeawetuAsselefiyaBeDessie
Audio
👆👆👆 ክፍል 3

ተብሲይሩ አል ኸለፍ .........በጣም ምርጥ ኪታብ ነው፡፡💯%
🚫#በአሁን_ሰዓት_ሰለፊዮች_እየተፈተኑበት_ያለውን_በሽታ_የምትዳስስ_ኪታብ_ነች_ሁላችሁም_ቅሯት_አዳምጧት ‼️

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ #አቡ_ኻቲም (አል ኬሚሴ) ሀፊዘሁሏህ

የቴሌግራም ቻናላችንን #Join ይበሉ https://hottg.com/DeawetuAsselefiyaBeDessie
Audio
👆👆👆 ክፍል 4

ተብሲይሩ አል ኸለፍ .........በጣም ምርጥ ኪታብ ነው፡፡

🚫#በአሁን_ሰዓት_ሰለፊዮች_እየተፈተኑበት_ያለውን_በሽታ_የምትዳስስ_ኪታብ_ነች_ሁላችሁም_ቅሯት_አዳምጧት ‼️

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ #አቡ_ኻቲም (አል ኬሚሴ) ሀፊዘሁሏህ

የቴሌግራም ቻናላችንን #Join ይበሉ https://hottg.com/DeawetuAsselefiyaBeDessie
Audio
ክፍል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
አሰሩ አተመሱኪ ቢ ሱና
ፊ አውቃቲ አል ፊተኒ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🎙 በኡስታዝ ሁሴን አሊ (አቡ አመተረህማን)

የኪታቡን pdf ለማገኘት ይህን ተጭነው ይግቡ
➷➷➷➷➷➷➷
https://hottg.com/abumahi13/297
Audio
ክፍል ⓶
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
አሰሩ አተመሱኪ ቢ ሱና
ፊ አውቃቲ አል ፊተኒ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🎙 በኡስታዝ ሁሴን አሊ (አቡ አመተረህማን)

የኪታቡን pdf ለማገኘት ይህን ተጭነው ይግቡ
➷➷➷➷➷➷➷

https://hottg.com/abumahi13/297
ሱንና የኑሕ መርከብ በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
<unknown>
«ሱን'ና ብቸኛው መዳኛ» (السنة سفينة النوح) በሚል ርዕስ ኡስታዝ ሱልጧን ኸድር ትናንት በአዳማ ከተማ ዑመር መስጅድ ያደረገው መሳጭ ሙሐደራ!

ብታዳምጡትና ለሌሎችም ብታሰራጩት መልካም ነው። በጣም ደስ የሚል ሙሐደራ ነበር።

ነሲሓ የዒልም ቅፍለት: ቁጥር ④
||
hottg.com/MuradTadesse
🎙️ مقتطفات وعظية🎙️

يَا ذَا الذي ما كفَاهُ الذَنبُ في رجبٍ
حتى عصَـــى ربه في شَهرِ شَعبانِ
لقد أظَلك شهرُ الصَوم بَعـــــــدهما
فلا تصـــيـّــــره أيضاً شهر عصيانِ
واتْل اْلقرآن وسَبـــّـح فيهِ مجتهداً
فإنـّـه شهرُ تـسبـيــــــــــحٍ وقرآنِ

بصوت الشيخ محمد بن هادي المدخلي

🎥 لسماع الأبيات عبر اليوتيوب:

https://youtu.be/TC4LO4ZoaZA

https://hottg.com/durusuabihizam
📌 ቀዷዬን ሳልጨርስ ረመዷን ገባ⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️ : ክፍል 245

📌ጥያቄ📌

📌 ያለፈው ረመዷን የተወሰኑ ቀናቶች ቀዷ #ነበረብኝና ያንን ቀዷ ታምሜ ወይም ሳይመቸኝ ቀርቶ ሳይሆን #በስንፍና ሙሉውን ቀዷ ሳላወጣ ቀጣይ ረመዷን መጣብኝ እና አንዳንዶች ሚስኪን #ማብላት አለብሽ አሉኝ ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል⁉️

መልስ

በርግጥ የረመዷን ቀዷ የነበረበት ሰው ቀጣዩ ረመዷን ከመግባቱ በፊት ቀዷውን አውጥቶ ማጠናቀቅ #ግዴታ እንደሆነ ኡለሞች በአጠቃላይ ተስማምተውበታል። ለዚህም ማስረጃው አኢሻ ረዲዬሏሁ አንሀ ሶሂህ በሆነ ሀዲስ እንዲህ ማለቷ ነው:—

📔"በእኔ ላይ የረመዷን ቀዷ ፆም ይኖርብኝ ነበር ፣ ለነብዪ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ምቾት ሲባል #ሸዕባን ወር ውስጥ እንጅ ከዛ በፊት ቀዷ ማውጣት አልችልም ነበር።"① እዚህ ሀዲስ ላይ አኢሻ ረዲዬሏሁ አንሀ በዚህ ወር ላይ ቀዷዋን ለማጠናቀቅ #መጓጓቷ ቀጣዩ ረመዷን እስኪገባ ማዘግየት #ክልክል መሆኑን ያመለክታል።

ነገር ግን ቀጣዩ ረመዷን እስኪገባ ድረስ ቀዷውን #ያላጠናቀቀ ሰው ከሁለቱ አንድኛው ሁኔታ ይኖረዋል። እነሱም አንዱ #በሸሪዓዊ ምክንያት ከሆነ ነው ፣ ማለትም በተከታታይ በሽታ ወይም መፆም ፅንስንም ሆነ አካልን ይጎዳል ተብሎ ከተረጋገጠና በሌሎች ከባባድ ምክንያቶች ከሆነ ይህ ሰው ቀዷውን ባለማጠናቀቁ ያሉበትን ቀዷ ማውጣት #ብቻ እንጅ ወንጀልም ሆነ ሚስኪን ማብላት #አይኖርበትም

ሁለተኛው ደግሞ ሸሪዓዊ #ባልሆነ ምክንያት ማለትም በስንፍና እና በመሳሰሉት ከሆነ ይህ ሰው #ወንጀለኛ በመሆኑ በሱ ላይ #ተውበት ያለበት መሆኑና በሱ ላይ ያሉበት ቀናትን #ቀዷ ማውጣት እንዳለበት ኡለሞች ተስማምተዋል። ሆኖም ከዚህ በተጨማሪ ባሉበት ቀናት ልክ ሚስኪኖችን #ማብላት አለበት ወይስ የለበትም በሚለው ላይ ኢማሙ ሻፊዕይና ሌሎች ከፊል ኡለሞች ከአንዳንድ ሶሀቦች ፈለግ ተገኝቷል በሚል #አለበት ሲሉ ሌሎች ኡለሞች ቡኻሪና አቡ ሀኒፋን ጨምሮ ደግሞ ቀዷና ተውበት እንጅ ሌላ #የለበትም ይላሉ።

ሆኖም ከመረጃ አንፃር በላጩና አመዛኙ አቋም #ሁለተኛው ነው። ምክንያቱም በመጀመሪያ የሶሀባ ንግግር ከአሏህ ንግግር ጋር #ሲገጥም ነው የሚያዘው ፣ ምክንያቱም አሏህ በቁርአኑ በተለያዩ ምክንያቶች የረመዷን ቀዷ ያለበትን ሰው ቀዷ ከማውጣት #ውጭ ሌላን #አላዘዘምና። እንዲህም ይላል:
📖 "...በሽተኛ የሆነም ፣ ወይም መንገድ ላይ ያለ ፣ ከሌሎች (ከረመዷን ውጭ ካሉት ቀናት) መቁጠር (ቆጥሮ #መፆም) ነው ያለበት..."
📚ሱረቱል በቀራህ ፣ 185

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ሸርሁል ሙምቲዕ ፣ 6/451 ፣ 📚ኢማሙ ነወዊይ ፣ አልመጅሙዕ ፣ 6/366 ፣ 📚ኢብኑ ቁዳማ ፣ አልሙግኒ ፣ 4/400
______________
*ያለፈዎትን ፈትዋዎች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hottg.com/yeilmkazna
Audio
🎙 የረመዷን የመጀመሪያ ጁምዓ ኹጥባ

💎 የትክክለኛ አምልኮ ማረጋገጫ
💎 ضوابط العبادة الصحيحة

👤 ሸይኽ በድሩዲን ሰኢድ

🕌 ሀዘይፋ መስጂድ ደሴ

📆 ረመዷን 4/1442 አ.ሂ.
Audio
📮 ረመዷንን በምን ተቀበልነው

🎙 በወንድም ሙሀመድ ጁድ

🍂 ስለ ኢስላማዊ ነሽዳና ፊልሞች ተዳሶበታል።

🕌 ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጂድ

📆 ሐሙስ ረመዷን 4/09/1442

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
▪️https://hottg.com/yeilmkazna
Audio
🍂 የነብያት መላክ አላማ

🎙 በወንድም ሙሀመድ ጁድ

🕌 ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጂድ

📆 ቅዳሜ ረመዷን 6/09/1442

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
▪️https://hottg.com/yeilmkazna
Audio
🍂 ረመዷንና ዱዓእ

🎙 በወንድም ሙሀመድ ጁድ

🕌 ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጂድ

📆 ሰኞ ረመዷን 8/09/1442

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
▪️https://hottg.com/yeilmkazna
የዛሬ የአክራሪ ኦርቶዶክሶች እና የፆመኛ ሙስሊሞች ፍጥጫ #በጎንደር በጥቂቱ ይህን ይመስላል።
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
በመጀመሪያ ስድስት ሙስሊሞች ቀብር በመቆፈር ላይ እያሉ ቁጥራቸው ሁለት መቶ አካባቢ የሚሆኑ ወጣቶች "ከዚህ መቅበር አትችሉም" በማለት ጥቃት አደረሱ። አንዱ እራሱን ተፈነከተ። አንደኛው ደግሞ እጁ ላይ ጉዳት ደረሰበት። በነገራችን ላይ ሁከት ፈጣሪዎቹ ከዚህ የከፋ ጉዳት ማድረስ ይችሉ ነበር። ነገር ግን በጊዜው የተሰጣቸው ተልዕኮ ይሄ ብቻ ስለነበረ ነው። ምክንያቱም ያለ ምንም የፀጥታ ሀይል ጣልቃ ገብነት ነው ከቦታው ራቅ ብለው የቆሙት።

ይህ በእዲህ እንዳለ ቀባሪዎች ጀናዛዎችን ይዘው ሊቀብሩ እና የአካባቢው የፀጥታ ሀይሎች ደግሞ ነገሩን ሊያረጋጉ ከቦታው ደረሱ። ወዲያውኑ አንድ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከከተማው የተውጣጡ በሽህ የሚቆጠሩ አክራሪዎች ተጠራርተው ከቦታው ደርሰው "የኛ ነው የኛ! ልዩ ሀይል የኛ! ሚሊሻው የኛ! ፖሊሱም የኛ!" እያሉ ይጨፍሩ ጀመር።

የፀጥታ ሀላፊው "ችግራችሁ ምንድን ነው?" ብሎ ነውጠኞችን ጠየቀ። የተሰጠው መልስ ግን "ከዚህ መቅበር አይችሉም" የሚለው ተቀይሮ "አንድ ቄስ አፍነው ገድለው እዚያው ሊቀብሩት ስለሆነ እሱን ለመበቀል ነው የመጣነው። እንዲያውም ከሁለቱ አስክሬን አንዱ የእኛው ቄስ ነው" ብለው መልስ ሰጡ።
ሙስሊሞችም ለፀጥታ ሀላፊው "ይህን አደገኛ ክስ የከሰሰው ማን ነው? ከሳሾችን አምጣና ምርመራህን በህግ አግባብ ጀምር" ቢሉትም ሊሰማቸው ፈቃደኛ አልነበረም። ቢሆንም ግን ሙስሊሞች የነሱን ተንኮል ለማክሸፍ በሚል የሁለቱም ጀናዛዎች ፊት የተገነዙበት ጨርቅ ተፈትቶ ፊታቸው በራሱ በፀጥታ ሀላፊው ሞባይል ፎቶ እንዲነሳ ተደረገ።
ከዚህ ላይ ሳላነሳ የማላልፈው ነገር ቢኖር አንድ በእድሜ የገፉ አዛውንት ቄስ እንዲህ ብሏል:– "እስላም አይገድልም። (ክርስቲያን የሆነን ሰው) ቢገድልም ከራሱ መቃብር አይቀብርም። እኔ እስከማውቀው ደግሞ ከጥንት ጀምሮ ቦታው የሙስሊሞች ነው። ከዚህ ውጭ ለምታመጡት ነገር ቤተ ክርስቲያን ሀላፊነት አትወስድም።" እንግዲህ ከንፍሮ ጥሬ የሚያወጣው የላቀው ጌታ አላህ እኒህን እውነቱን መስካሪ አውጥቶ እንጅ ሌላው ቄስማ አሁንም የሙስሊሞችን ደም ለመምጠጥ እንደቋመጠ ነው።

ሌላውና በጣም የሚገርም ጉዳይ ልንገራችሁ። ነገሩ እንዲህ ነው:– ነውጠኞቹ በቆሙበት ቦታ ሁለት ወንድማማች ወደ ቀብር ይወርዳሉ። ቦታው ገደላማ ስለሆነ እስኪያልፋ ጠበቋቸውና የድንጋይ ናዳ ከላይ አዘነቡባቸው። ይህ አልበቃ ብሎ ሁለት ገጀራ ከድንጋዩ ጋር ጨምረው ወረወሩና "እሄው ገጀራ ይዘው ክርስቲያኖችን ሊገድሉ" ብለው ከሰዋቸው በድንጋይ የተፈነከቱና የደሙ መንድማማቾችን በፆመኛ አንጀታቸው ወደ እስር ቤት አስገቧቸው። ከበደል ላይ በደል ይሏል ይሄው ነው። እንዲህ ሲባል ተውሎ ጧት 3:00 ሰዓት ለቀብር የወጡ ፆመኛ ሙስሊሞች 9 :40 ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል።

በነገራችን ላይ የዛሬው ግጭት ድንገት የተከሰተ ሳይሆን ታስቦበትና በቅንጅት ወደ ፊት ምርጫን አስታከው ሊፈጥሩ ላሰቡት እልቂትና ውድመት መንጋቸውን ለማነሳሳትና የአቅም ፍተሻ ለማድረግ ነው። ስለዚህ ሁሉም ሙስሊም መስጅዱን፣ ራሱን፣ ቤተሰቡንና ንብረቱን ለመጠበቅ ከምንጊዜውም በላይ ንቁ መሆን አለበት።

አሁንም በመስጅዶችና አማኞች ላይ የሚደረገው ትንኮሳ እንደቀጠለ ነው። የፀጥታ ሀይሉም ጥበቃውን ከማጠናከር ይልቅ ማላላትን ምርጫው አድርጓል። ምክንያቱም ብልፅግና ውስጥ የመሸጉ የጥፋቱ ተባባሪ አካላት እጃቸው ስላለበት ነው።

ተፃፈ በጎንደሬው ሙስሊም
12/8/2013
Audio
🍂 ሱና የአንድነት መሰረት

🎙 በወንድም ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)

🕌 ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጂድ

📆 ረቡዕ ረመዷን 10/09/1442

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
▪️https://hottg.com/yeilmkazna
HTML Embed Code:
2024/04/29 01:30:20
Back to Top