Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/wwwAddisAbabaeducationbureau/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፅ /ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ በበኩላቸው ያለፈው በጀት ዓመት አፈፃፀምና የቀጣይ እቅድ ላይ ውይይት መደረጉ ቢሮው ያለውን የአፈፃፀም አቅም የምናይበትና በቀጣይ ለሚኖረን ሥራ ራሳችንን የምናዘጋጅበት ይሆናል ብለዋል:: አክለውም የውይይቱ ተሳታፊዎች የሚሰጡትን እቅድ ማዳበሪያ ሀሳብ በማከል የተማሪ ውጤትን ለማሻሻል በበለጠ ትጋት ለመስራት ራሳችንን እናዘጋጅ ብለዋል :: @Addis Ababa Education Bureau
TG Telegram Group & Channel
Addis Ababa Education Bureau | United States America (US)
Create: Update:

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፅ /ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ በበኩላቸው ያለፈው በጀት ዓመት አፈፃፀምና የቀጣይ እቅድ ላይ ውይይት መደረጉ ቢሮው ያለውን የአፈፃፀም አቅም የምናይበትና በቀጣይ ለሚኖረን ሥራ ራሳችንን የምናዘጋጅበት ይሆናል ብለዋል:: አክለውም የውይይቱ ተሳታፊዎች የሚሰጡትን እቅድ ማዳበሪያ ሀሳብ በማከል የተማሪ ውጤትን ለማሻሻል በበለጠ ትጋት ለመስራት ራሳችንን እናዘጋጅ ብለዋል ::

በውይይቱ የእቅድ በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ የ2017 ትምህርት ዘመን ስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸምና የ2018 ትምህርት ዘመን ረቂቅ እቅድ አቅርበዋል:: በተያያዘም የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፈንታሁን እያዩ የ2017 በጀት አመት የአገልግሎት አሰጣጥና መልካም አስተዳደር ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት የቅንጅታዊ ስራዎች እቅድ አቅርበው በቀረቡትን ሪፖርቶች የሚያዳብሩ ፍሬ ሀሳቦች በተሳታፊዎች ተነስተው ውይይት ተደርጎበታል ::

በእቅድ ግምገማው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ሰራተኞች እና ስትራቴጂክ ካውንስል አባላት በተገኙበት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ::

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

96🤷36👍26😢11👏7🤔7🥰6🖕3😁2👎1🔥1

>>Click here to continue<<

Addis Ababa Education Bureau

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Too many connections in /var/www/db.php:16 Stack trace: #0 /var/www/db.php(16): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 16