Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-18/post/unbreakable_thoughts/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
በአንድ ወቅት አንድህፃን ልጅ ከአዋቂዎች መሀል ተቀምጦ የቤቱ ባለቤት እንግዶቹን ሽርጉድ እያሉ ከሚስቱ ጋር ያስተናግዳሉ መብሉ አልቆ ቆሎ ቀረበና ጨዋታ ያዙ ያንጊዜ የቤቱ ባለቤት ከጫፍ ጀምሮ ቆሎውን እየዞረ ማዘገን ጀመረ ከዛም ህፃኑልጅ ጋርደረሰ አቢዬ ያዝ ቆሎ ቢለው አይ ጋሼ እርሶ ዘግነው ይስጡኝ ይላቸዋል አንገቱን ደፍቶ እጁን በጉልበቱ እያፋተገ አይአቢዬ ብሎእርሱ ዘግኖ ይሰጠውና ቁጭ ይላል ከዛም ሌሎች ልጆች እራሳቸው ሲዘግኑ እርሶ ስጡኝያለው ህፃን ልጅ ትህትናው ገርሟቸው አይ አቢ እያሉ ተጠግተው ቤቢዬ እኔየምልህ ሌሎቹ ልጆች ራሳቸው ሲዘግኑ አንተ ለምን እኔ እንድሰጥህ ፈለግኽ? ሲሉት ★ልጁ፡- አይ ጋሼ የእኔ እጅ ትንሽናት የእርሶግን ትልቅነው ስለዚህ ብዙ አፍሰው እንዲሰጡኝ ነው አላቸው በሹራቡ ያስቀመጠውን ቆሎ እየቆረጠመ:: @My unexplained feelings
TG Telegram Group & Channel
My unexplained feelings | United States America (US)
Create: Update:

በአንድ ወቅት አንድህፃን ልጅ ከአዋቂዎች መሀል ተቀምጦ የቤቱ ባለቤት እንግዶቹን ሽርጉድ እያሉ ከሚስቱ ጋር ያስተናግዳሉ መብሉ አልቆ ቆሎ ቀረበና ጨዋታ ያዙ ያንጊዜ የቤቱ ባለቤት ከጫፍ ጀምሮ ቆሎውን እየዞረ ማዘገን ጀመረ ከዛም ህፃኑልጅ ጋርደረሰ አቢዬ ያዝ ቆሎ ቢለው አይ ጋሼ እርሶ ዘግነው ይስጡኝ ይላቸዋል አንገቱን ደፍቶ እጁን በጉልበቱ እያፋተገ አይአቢዬ ብሎእርሱ ዘግኖ ይሰጠውና ቁጭ ይላል ከዛም ሌሎች ልጆች እራሳቸው ሲዘግኑ እርሶ ስጡኝያለው ህፃን ልጅ ትህትናው ገርሟቸው አይ አቢ እያሉ ተጠግተው ቤቢዬ እኔየምልህ ሌሎቹ ልጆች ራሳቸው ሲዘግኑ አንተ ለምን እኔ እንድሰጥህ ፈለግኽ? ሲሉት ★ልጁ፡- አይ ጋሼ የእኔ እጅ ትንሽናት የእርሶግን ትልቅነው ስለዚህ ብዙ አፍሰው እንዲሰጡኝ ነው አላቸው በሹራቡ ያስቀመጠውን ቆሎ እየቆረጠመ::

>>Click here to continue<<

My unexplained feelings

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Can't create/write to file '/tmp/#sql-temptable-a06e-4cd731-18f5.MAI' (Errcode: 28 "No space left on device") in /var/www/hottg/function.php:216 Stack trace: #0 /var/www/hottg/function.php(216): mysqli_query() #1 /var/www/hottg/function.php(115): select() #2 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #3 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #4 {main} thrown in /var/www/hottg/function.php on line 216