TG Telegram Group Link
Channel: TIKVAH-ETHIOPIA
Back to Bottom
ምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት
ዛሬ ጥዋት 12:00 ላይ ፋኖ እና መከላከያ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ እያደረጉ ነው።

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ጎጃም ፍኖተሰላም
በጅጋ እና የጨረቃ መሀል ወንጌ ላይ በመከላከያ እና በፋኖ ከፋተኛ የሆነ ተኩስ ተከፍቷል። ህዝቡ ወደ ስፍራዉ በነቂስ ወጥቷል።  በየከተማዉ መንገድ በተሳቢ እየተዘጋ ነዉ ዉጥረቱ ከባድ ነው።

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ደብረታቦር❗️

የደብረታቦር ህዝብ ከመከላከያ ጋር ተፋጧል። መከላከያ ወደ ጋሸና ለመሄድ ሲንቀሳቀስ የደብረታቦር ህዝብ እኛን ገለህ ነው የምታልፈው በሚል ውጊያ ገጥሟል። አሁን በዚህ ሰዓት መከላከያ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ እያደረገ ነው። ብዙ ሰው ተጎድቷል።

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ነፃ ላወጣኝ አማራ፣ ለነፃነቱ እታገልለታለሁ ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱ

አገሪቱን አስተዳድራለሁ ህዝብንም እመራለሁ በሚል ስልጣን ላይ የተቀመጠዉ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረዉን ጥቃት የማያቆም ከሆነ ህዝባችንን ለመታደግ የምንችለዉን ሁሉ ለማድረግ እንገደዳለን።

ደሙን አፍስሶ፣ አጥንቱን ከስክሶ እና ህይወቱን መስዋት አድርጎ ከህወሀት መንጋጋ መልቅቆ ነፃ ያወጣኝ የአማራ ህዝብ ዛሬ በግፍ ሲሞት፣ ሲታፈን፣ ሲታሰር እና ሲሰደድ ቁሜ ላየዉ አልችልም።

ነፃ ያወጣኝን ህዝብ ነፃ ለማዉጣት ከተገፋዉ ወገኔ ጎን መሰለፍ ታሪካዊ ሀላፊነቴም፣ አማራዊ ግዴታየም ነዉ።

ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱ

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
⚠️የመሬት መንቀጥቀጥ‼️ 5.6 magnitude

ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:15 ላይ በቀይ ባህር አካባቢ በተነሳው 5.6 magnitude መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቅጥ ተከስቷል።
*በትግራይ ክልል (መቀሌ፣አዲግራት እና ሌሎችም አካባቢዎች)
* በኤርትራ (ምፅዋ)
* በሱዳን የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ተሰምቷል።
ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን🙏🙏🙏

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ከባህርዳር መርዓዊ ጫት ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ከነ ጫቱ እርምጃ ተወስዶበታል::

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ሁለቱም መግለጫ አውጥተዋል…‼️‼️

1ኛ፦ መከላከያ

"…በ"ፋኖ" ስም እየተንቀሳቀሱ የሃገር ሰላም ለማወክ በሚሠሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል።" የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

2ኛ፦ ፋኖ

"…በ"መከላከያ" ስም ዐማራ ክልል እና ኢትዮጵያን እያመሱ ባሉ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን።" የዐማራ ፋኖ

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ደብረማርቆስ
በደብረማርቆስ ህዝቡ ወደ ከተማው ፖሊስ ጣቢያ በመግባት ያለውን መሳሪያ ወስደዋል።

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ሰበር ዜና ‼️

ቅዱስ ሲኖዶስ ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በመጣስ ክህደት ባደረጉ እና ሕገወጥ ሢመት የፈጸሙ ጳጳሳትን ከቤተክርስቲያን አንድነት አውግዞ ለየ !

ቅዱስ ሲኖዶስ ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በመጣስ ክህደት የፈጸሙ ጳጳሳት ተግባራቸው ምንፍቅና በመሆኑ በሕይወታቸውም ሆነ በሞታቸው የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት እንዳያገኙ በመወሰን ከቤተ ክርስቲያን አንድነት አውግዞ ለየ።

የተወገዙት የቀድሞ ጳጳሳት
"አባ" ኢሳይያስ
"አባ" መቃርዮስ
"አባ" መርሐክርስቶስ
"አባ" ጴጥሮስ ሲሆኑ ተሹመናል የሚሉ መነኮሳትን አውግዞ መለየቱን በአሁኑ ሰዓት እየሰጠ ከሚገኘው መግለጫ ለመረዳት ተችሏል።


@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአዲስ አበባ ዱከም ላይ የታየ የአማራ ትውልድ በማጎሪያ የተጨፈጨፉ የሰው ደም ነው። አሳፋሪ !!!

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ደብረብርሃን‼️
ደብረ ብርሃን መውጫ ላይ በርዮ እና ሳርያ አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ ይሰማል። የዲሽቃ ተኩስ ጭምር ይሰማል።

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
“ፋኖ እየመጣ ነው” -የኦሮሞ ባለስልጣናት

ደብረብርሃን በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋሏን ተከትሎ በኦሮሚያና በፌደራል ባለስልጣናት ላይ ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሯል። ከደብረብርሃን በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የኦሮሚያ ከተሞች “ፋኖ እየመጣ ነው” በሚል ፋኖን እንዲከላከሉ በየቀበሌው 20/20 ሚሊሻ እንዲያዋጡ ግዴታ ኮታ ተጥሎባቸዋል።

ከእነዚህ ከተሞች አንዷ #ሸኖ ከተማ ነች። በሸኖ ከተማ የኦህዴድ ሰዎች ህዝቡን በመሰብሰብ “ፋኖ ከመጣ ሁላችንም አይቀርልንም፣ ሁላችንንም ነው የሚጨርሰን” የሚል ማስፈራሪያ ለህዝቡ እየተናገሩ ነው። ከተመለመሉት የሚሊሻ አባላት መካከል አንዱ እኔ የልጆች አባት ነኝ እባካችሁ ተውኝ ልጆቼን ላሳድግበት እያለ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ እንደነበር ተስተውሏል።


@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
መረጃ ሞጣ‼️

የሞጣ ማረሚያ ቤት ፖሊሶች ሁኔታውን በመስጋት ማረሚያ ቤቱን ጥለው በመጥፋታቸው ማረሚያ ቤቱ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል፤ ከዚህ በፊት የታሰሩ ፋኖዎችም ነጻ ወጠዋል ተብሏል።

መከላከያ ሰራዊት የሞጣ ዘይት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ (ኢንዱስትሪ ፓርክ) ውስጥ ሆነው ወደ ከተማው ከባድ መሳሪያ እየተኮሱ ነው ተብሏል። ሆኖም ግን ይህ የመከላከያ ኃይል በፋኖና በህዝቡ ስለተከበቡ መውጣት እድል የለውም ተብሏል።

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
ሁሉም የኢትዮ ኤርላይንስ አዉሮፕላኖች ወደ ድሬዳዋ እያቀኑ ነው!

ዛሬ የነበሩት በረራዎች ብበሙሉ ኤርባስ 322 እና ቦይንግ 738 ማክስ ኣዉሮፕላኖች የዉጭ በረራቸውን ትተው ወደ ድሬድዋ እና ጅግጅጋ ወታደር እና የጦር መሳሪያ እያመላለሱ ነው!

@tkivahethiopia
ሀሳብ መስጫ 👉
@tkivahethiopia
በእጃቹ tap በማድረግ Dotcoin ቶሎ መጀመር አለባቹ እሱም አሪፍ ዋጋ ሊኖረዉ ይችላል።

በእጃችሁ ታፕ ማድረግ ከሰለቻቹ Auto clicker app አውርዳቹ መጠቀም ይቻላል።
👇👇
https://hottg.com/dotcoin_bot?start=r_5130263286
GC Auto Clicker v2.2.23 (Premium).apk
17.4 MB
በእጃችሁ እና በዚህ አፕ ቶሎ መስራት ትችላላችሁ ፍጠኑ
HTML Embed Code:
2024/04/23 10:02:53
Back to Top