TG Telegram Group Link
Channel: TIKVAH-SPORT
Back to Bottom
የጨዋታ አሰላለፍ !

12:30 ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#PremiereLeague

ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዘንድሮው የውድድር አመት በህመም እና ጉዳት ምክንያት አራተኛ ጨዋታው የሚያመልጠው ይሆናል።

ማንችስተር ዩናይትድን ያለ ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ብቻ ሲሆን በሁለቱ ተሸንፎ በአንዱ አቻ ተለያይቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
🔊 ውብ የጂም ማሊያዎች ከ #ዋናው!

👉🏾 ለጂም እና ለሌሎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ ጥራት ያላቸው ማልያዎችን #ዋናው ስፖርት አቅርቦሎታል።

🛍 #ይምጡ፣ ይዘዙን፣ የሚፈልጉትን የጂም አልባሳት በሚፈልጉት መጠን ይውሰዱ!

📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። ወይም ከሾላ ትንሽ አለፍ ብሎ፣ ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ሱቃችንም ማግኘት ይችላሉ።

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
" የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው " አርቴታ

የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው የሚጫወተው ለትልቅ ነገር መሆኑን በመግለፅ ከኦልድትራፎርድ ስታዲየም ውጤት ይዞ መውጣት እንዳለበት አሳስበዋል።

" የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው እንዲሁም ወደዚህ ስታዲየም መጥተን ማሸነፍ እንደምንችል ማረጋገጥ አለብን ዛሬ አሸንፈን በመጨረሻ ቀን ሊጉን የምናሸንፍበትን እድል መያዝ አለብን።"ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" ዩናይትዶች ነን ማንም ቢሆን ማሸነፍ አለብን " ኦናና

የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ቡድናቸው ለሰኞው ምሽት ምላሽ ለማስጠት ትክክለኛው ቦታ ከደቂቃዎች በኋላ ሜዳ ላይ ነው በማለት ተናግሯል።

" እኛ ማንንም ብንገጥም ማሸነፍ አለብን ምክንያቱም ማንችስተር ዩናይትዶች ነን " የሚለው ኦናና " ሰኞ ለተፈጠረው ነገር ምላሽ ለመስጠት ትክክለኛው መንገድ ሜዳ ላይ ነው " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
" የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው " አርቴታ የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው የሚጫወተው ለትልቅ ነገር መሆኑን በመግለፅ ከኦልድትራፎርድ ስታዲየም ውጤት ይዞ መውጣት እንዳለበት አሳስበዋል። " የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው እንዲሁም ወደዚህ ስታዲየም መጥተን ማሸነፍ እንደምንችል ማረጋገጥ አለብን ዛሬ አሸንፈን በመጨረሻ ቀን ሊጉን የምናሸንፍበትን እድል መያዝ አለብን።"ሲሉ ሚኬል አርቴታ…
" ደፋር መሆን አለብን " ቴንሀግ

የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከደቂቃዎች በኋላ ከአርሰናል ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ደፋር ቡድን እንደሚጠብቁ ገልጸዋል።

በዛሬው ጨዋታ ተባብሮ የሚሰራ ፣ ደፋር እና በቁጣ የሚጫወት ቡድን እጠብቃለሁ ያሉት ኤሪክ ቴንሀግ " አርሰናል ኳስ ሲይዝ ጠንካራ ቡድን ነው መሐል ላይ ፍልሚያውን ማሸነፍ አለብን " ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
5 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
19 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
29 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

በጨዋታዎቹ የሚቆጠሩ ግቦችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://hottg.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
36 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የእረፍት ሰዓት !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

የአርሰናልን የመሪነት ግብ ሊያንድሮ ትሮሳርድ ማስቆጠር ችሏል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ዩናይትድ 55% - 45% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
50 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
59 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
66 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
73 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
82 ' ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 አርሰናል

                             ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
HTML Embed Code:
2024/05/12 17:12:05
Back to Top