TG Telegram Group Link
Channel: ጥበብ
Back to Bottom
የስዕል ውድድር አሸናፊ

ሀብታሙ መርጊያ - ET - 035

እንኳን ደስ አለህ
እሱን በመከተል፡

2ኛ ነቢል አብዱላዚዝ - ET - 033
3ኛ ሳምሶን ዳዊት - ET - 006

@eshidigital
ዉጤቱን በማስመልከት በቁጥር በዛ ያሉ ተወዳዳሪዎች ቅሬታ አቅርበዋል በመሆኑም አዘጋጆቹ ዉጤቱን ድጋሚ ሲሰሩት የስሌት ስሕተት መኖሩን ከትልቅ ይቅርታ ጋር እንገልፃለን
የተስተካከለዉን ዉጤት አሁን እንገልፃለን በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን
የግጥም ውድድር አሸናፊ
ሜሮን መኮንን - ET - 017

እንኳን ደስ አለሽ
እሷን በመከተል፡

2ኛ ራሔል ይትባረክ - ET - 009
3ኛ ራሄል ሙሉጌታ - ET – 061
አሸናፊዎች አስተባባሪዎቸን በማነጋገር ሽልማቱነ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ውድ የእሺ ጥበብ ቤተሰቦች እንኳን ከዘመነ ዮሀንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በእሺ የስዕልና የግጥም ውድድር የነበራችውን ቆይታ ምን ይመስል እንደነበር የሚቀጥለውን መጠይቅ በመሙላት እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን::
ዉድ የጥበብ ቤተሰቦች በመጀመሪያ ዙር ለተወዳደራችሁ አሪፍ እድል እንዳመቻቸን እየገለፅን(በዉስጥ መስመር እምናሳዉቃችሁ ይሆናል) ቃል በገባነዉ መሰረት ጥበብ በሰፋ መልኩ በቅርብ ፪ተኛ ዙር ይቀጥላል... በመጀመሪያ ዙር ጥበብ ሁለት የዉድድር መስኮች አዘጋጅቶ በሜሮን መኮንን(የግጥም ዘርፍ) እንዲሁም በሀብታሙ መርጊያ(የስዕል ዘርፍ) አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል... በ፪ተኛ ዙር ዝግጅታችንን እየጀመርን መሆኑን እየገለፅን:: የመወዳደሪያ አዉታሩን ለማስፋት ከግጥም እና ስዕል በተጨማሪ የግራፊክስ እንዲሁም አጫጭር ቪዲዮ መስኮች እንደ እቅድ ይዘናል። ከተጠቀሱት ፬ ዘርፎች እንደ ተወዳዳሪ ድምፅ አማካኝነት ሁሉንም ወይም አብላጫ ተወዳዳሪ እሚኖርበትን እንደምናቀርብ እንገልፃለን። ይህንንም ለማወቅ እንዲረዳን ፬ ቅፆች አዘጋጅተናል። በመሆኑም በጥበብ፪ ዙር እንዲኖር በምትፈልጉት ዘርፍ ተመዝገቡ።

፩፦ የስዕል ዘርፍ
https://forms.gle/RfxCJRu6eeUb7uRt7
፪፦ የግጥም ዘርፍ
https://forms.gle/ccMjevJgbZrkJB9o6
፫፦ የግራፊክስ ዘርፍ
https://forms.gle/nHAYWmSbP5ozfvgQA
፬፦ የአጭር ቪዲዮ ዘርፍ
https://forms.gle/HzsDWoM25EKnkFf28
፭፦ የፎቶግራፍ ዘርፍ
https://forms.gle/JdPX5d2kn6udTYpE8
📌📌📌ማሳሰቢያ፦ ከላይ ያሉት ቅፆች መወዳደሪያ ዘርፍ ለመምረጥ እንጂ ዋናዉ መመዝገቢያ አደለም።
ውድ ተከታታዮቻችን እንደሚታወቀው የመጀመሪያው ዙር ውድድር አሸናፊዎች ተለይተው ሽልማታቸውን ተቀብለው ውድድሩ መጠናቀቁን አናውቃለን፡፡ የዚህን አጓጓጊ ውድድር ሁለተኛ ዙር በቅርብ ቀን ምዝገባ ምንጀምር መሆኑን እየገለፅን በሌላ ዘርፍ መወዳደር ምትፈልጉ ካላችሁ ከዚህ በፊት የተለቀቀውን ቅፅ በመሙላት መረጃ መስጠት ይቻላል፡፡
#eshidigital #tibebcompetition

ጥበብ የስዕል እና የግጥም ውድድር መመዝገቢያ ቅፅ

https://bit.ly/31IDrGN

የውድድሩ ጊዜ ከ ህዳር 1 - 3, 2013

እኛን ማግኘት ከፈለጉ --- +251946414257 or https://hottg.com/sassy_bgs
+251915734626 or https://hottg.com/Rediet_Mk
ውድ ተከታታዮቻች የሁለተኛ ዙር የእሺ ጥበብ የውድድር ቀናት ከህዳር 1-3 ተብሎ የነበረ ቢሆንም ለበርካታ ተወዳዳሪዎች እድሉን ለመክፈት የምዝገባ ጊዜውን እስከ ህዳር 8 እንዳረዘምነው ስንገልፅ በደስታ ነው። በመሆኑም የውድድር ቀናት ከ ህዳር 10-13 መሆኑን እየገለፅን መወዳደር ምትፈልጉ ካላችሁ ከዚህ በታች የተለቀቀውን ቅፅ በመሙላት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡


https://bit.ly/31IDrGN
ውድ ተወዳዳሪዎቻችን

እንደሚታወቀው በሀገራችን ባለው የአዲሱ የብር ለውጥ ጋር ተያይዞ በወጣው መመሪያ መሠረት በጣም በርካታ ተወዳዳሪዎች ለመወዳደር የሚያስፈልገውን ክፍያ መክፈል አልቻልንም በማለት ቅሬታችሁን ያቀረባችሁ በመሆኑ ምክንያት ውድድሩን ለአንድ ሣምንት ብንገፋውም ወቅታዊ ሁኔታው ባለመቀየሩ ምክንያት ለተወዳዳሪዎች ቅድምያ በመስጠት ውድድሩ ላለተወሰነ ጊዜ ማስተላለፋችንን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ መዳደሪያ ብሩን በተለያዩ አማራጮች የከፈላችሁ ተወዳዳሪዎች ብራችሁ እንዲመለስላችሁ በውስጥ መስመር አናግሩን፡፡

ከይቅርታ ጋር
የተከበራችሁ ዉድ የጥበብ ቤተሰቦች ፣ እንደምን ቆያችሁ እንደሚታወቀዉ ከእሺ ዲጂታል ጋር በመተባበር ያለፈዉን ዉድድር በተሳካ ሁኔታ ማከናወን ችለናል ፡፡ በመሆኑም ቀጣይ ዉድድሮችን ሰፋ ባለ መልኩ ለማካሄድ በመወሰኑ እሺ ጥበብ ለትንሽ ጊዜ ተቋርጦ ቆይቷል ለዚህም ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን በቅርብ ቀን አዳዲስ ሃሳቦችን በሚያካትት ዉድድር የምንመለስ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን፡፡
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥ውድ የጥበብ ቤተሰቦች፣ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን፣ እሺ ዲጂታል ጥበብ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችው ይመኛል፡፡ 💥💥💥💥 💥💥💥💥💥💥
እንደሚታወቀው እሺ ዲጂታል ጥበብ ከእሺ ዲጂታል ጋር በመተባበር የግጥም እና የስእል ውድድር ሲያዘጋጅላችው ነበር ፡፡ አሁን ደግሞ የተከታታዮቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለተወሰነ ቀናት የሚቆይ ክፍት የግጥም መድረክ አዘጋጅተናል፡፡ በዚህም ክፍት የግጥም መድረክ ማንኛውም ቅድመ ሁኔታውን ሟሟላት የሚችል ሰው መሳተፍ ይችላል፡፡
ቅድመ ሁኔታ፡
✍🏼✍🏼✍🏼ግጥም መጻፍ መቻል
🌟በመድረኩም ተሳታፊዎች ግጥማቸውን ለአስተባባሪዎች በመላክ በቻናላችን ላይ የምንለቅላቸው ይሆናል፡፡
ጥቅሙ ፡ በተከታታይ ግጥሞችን መልቀቅ የቻለ ተሳታፊ (የተሻለ ተሳትፎ ያለው) በምናዘጋጀው የግጥም ውድድር ላይ ነጻ ተሳትፎ የሚያገኝ ይሆናል፡፡

@sassy_bgs
@AbeneEshi
Channel name was changed to «ጥበብ»
Channel photo updated
HTML Embed Code:
2024/06/12 13:56:43
Back to Top