Channel: telebirr
ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎁 ሐጅ ሮሚንግ ጥቅል!
በልዩ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *999# ይግዙ፡፡
⚠️ ጥቅሎቹ የሚሰሩት ለሐጅ ጉዞ ለተመዘገቡና የሮሚንግ አገልግሎት ላስጀመሩ ተጓዦች ብቻ ነው!
✅ ለተጓዦች በስጦታ ማበርከት ይቻላል!
🗓 እስከ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/43GYiKS

🆕🎁 የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 30 ብር እንደሚመረቅልዎ ሰምተዋል❓
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
👉 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!
💥 የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!
🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

🌟 ከዘመን ጋር ይዘምኑ!
ጊዜና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ባሉበት ሆነው የሚፈልጓቸውን ምርቶች ከዘመን ገበያ በቀላሉ በመሸመት ውድ ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ ድካምዎን ይቀንሱ!
በታማኝነት ያዘዙትን ዕቃ ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!
በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጊዜና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ባሉበት ሆነው የሚፈልጓቸውን ምርቶች ከዘመን ገበያ በቀላሉ በመሸመት ውድ ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ ድካምዎን ይቀንሱ!
በታማኝነት ያዘዙትን ዕቃ ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!
በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
💵 ዛሬ ያለ ዋስትና ማን አምኖ ያበድራል?
#ቴሌብር_እንደራስ የደንበኝነት ቆይታዎ ከ3 ወራት በላይ ከሆነ እንደ አጠቃቀምዎ መጠን እስከ 15,000 ብር ድረስ ያበድርዎታል።
💁♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# በመደወል አገልግሎቱን ያግኙ!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3rn5fAj
የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በአጋርነት በቴሌብር የቀረበ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
#ቴሌብር_እንደራስ የደንበኝነት ቆይታዎ ከ3 ወራት በላይ ከሆነ እንደ አጠቃቀምዎ መጠን እስከ 15,000 ብር ድረስ ያበድርዎታል።
💁♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# በመደወል አገልግሎቱን ያግኙ!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3rn5fAj
የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በአጋርነት በቴሌብር የቀረበ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
✨🎁 የአባቶች ቀን የሞባይል ጥቅል!
የአባቶች ቀንን በማስመልከት እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ የተደረገባቸውን የሞባይል ጥቅሎችን አቅርበናል፤ ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይግዙ፤ ለአባቶቻችን በስጦታ ያበርክቱ!
👉 ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል!
🗓 ነገ ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም
✨ መልካም የአባቶች ቀን!
#FathersDayMobilePackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የአባቶች ቀንን በማስመልከት እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ የተደረገባቸውን የሞባይል ጥቅሎችን አቅርበናል፤ ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይግዙ፤ ለአባቶቻችን በስጦታ ያበርክቱ!
👉 ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል!
🗓 ነገ ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም
✨ መልካም የአባቶች ቀን!
#FathersDayMobilePackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨ የአባቶች ቀን ስጦታ!
🙏❤️ ለውድ አባቶቻችን መልካም ምኞታችንንና ፍቅራችንን የምንገልጽበት 3 ደቂቃ የድምጽ እና 10 የአጭር መልእክት ስጦታ አበርክተናል!
🗓 ነገ በአባቶች ቀን ሰኔ 08/2017 ዓ.ም
⏰ ከ2:00 እስከ 4:00
መልካም የአባቶች ቀን!

ከአባቶቻችሁ ያገኛችሁት የማትረሱት ምርጡ ምክር ምንድን ነው❔
✍️ ያገኘነውን ምክር በመጻፍ አባቶቻችንን እያመሰገንን እንሸለም!
🎁 የተሻለ ላይክ ለሚያገኙ 100 ተሳታፊዎች ሽልማት እናበረክታለን!
👉 በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr ገጻችን!
✨ መልካም የአባቶች ቀን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✍️ ያገኘነውን ምክር በመጻፍ አባቶቻችንን እያመሰገንን እንሸለም!
🎁 የተሻለ ላይክ ለሚያገኙ 100 ተሳታፊዎች ሽልማት እናበረክታለን!
👉 በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr ገጻችን!
✨ መልካም የአባቶች ቀን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው 20ኛው መሠረተ ልማት ‘ስለ ኢትዮጵያ’ መድረክ ላይ ገለጻ አቅርበዋል።
መድረኩ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ክብርት ጫልቱ ሳኒ የተመራ ሲሆን የመግቢያ ቁልፍ መልዕክት በማቅረብ ተወያዮች የመነሻ ሀሳብ እንዲያቀርቡ በመጋበዝ ውይይቱን አስጀምረዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን መሠረተ ልማት የጋራ ብሔራዊ ሀብት እንደመሆኑ ባለድርሻዎች በጋራ ለመወያየት መቻላቸው አስደሳች ስሜት የሚፈጥር መሆኑን በማንሳት በቅንጅት የመሥራት አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ኩባንያችን የቴሌኮም እና የዲጂታል መሠረተ ልማቶችን በማዘመን እና ተደራሽ በማድረግ ያከናወናቸውን ተግባራት እንዲሁም በሁሉም ዘርፍ የአስቻይነት ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ አስረድተዋል።
የ4ጂ፣ 5ጂ፣ ፋይበር፣ የዳታ ማዕከል እና የዲጂታል መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋት ዜጎችን የዲጂታል ሶሉሽን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አብራርተዋል።
በተፈጠረው የዲጂታል መሠረተ ልማት አቅም ተቋማትን በማዘመን፣ ቅልጥፍናን፣ ምርታማነትንና ጥራትን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለመጨመር መቻሉንም አክለዋል።
በመድረኩ በትራንስፖርት መሠረተ ልማት፣ በኃይል ፍላጎት ዕድገት እና የኢነርጂ መሠረተ ልማት ተደራሽነት ላይ በሚመለከታቸው ከፍተኛ አመራሮች ገለጻ ተደርጓል።
ክብርት ሚኒስትር መድረኩን ሲያጠቃልሉ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የተመዘገበውን የላቀ ውጤት በማድነቅ በተለይም የቴሌብር ፈጣን እድገት እንደ ሀገር የሚያኮራ መሆኑን ገልጸዋል።
#Ethiotelecom #DigitalEthiopia #GSMA #ITU #HOPR #HoF

አባትነት 🥰🙏
መልካም ምክራቸውን እየለገሱ፣ ያላቸውን ሳይሰስቱ ለሰጡን ብርቱ አባቶቻችን በሙሉ
✨ መልካም የአባቶች ቀን!
✍️ ኮሜንት ላይ ለአባቶቻችን ምስጋና እና ፍቅራችንን እንግለጽ!
#HappyFathersDay
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም ምክራቸውን እየለገሱ፣ ያላቸውን ሳይሰስቱ ለሰጡን ብርቱ አባቶቻችን በሙሉ
✨ መልካም የአባቶች ቀን!
✍️ ኮሜንት ላይ ለአባቶቻችን ምስጋና እና ፍቅራችንን እንግለጽ!
#HappyFathersDay
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🏆አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !
አባቶች ቀንን አስመልክቶ ባደረግነው የተሳትፎ ውድድር ምላሽ ከሰጡ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!
አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ይላኩልን። ዘግይተው የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም::
አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

HTML Embed Code: