TG Telegram Group Link
Channel: telebirr
Back to Bottom
በቴሌብር የ100 ብር የአየር ሰአት ስንገዛ ወዲያውኑ 30% ይመረቅልናል!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ በየዕለቱ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

💥 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!


#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
የኩባንያችን የቀድሞ ቤተሰብ በ #ቴሌፕሪንተር ሥራቸውን በማቀለጣጠፍ ላይ!

1962 ዓ.ም

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌍🗓️ ዓለም አቀፍ ማየትና መስማት የተሳናቸው ቀን!

ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም

አካል ጉዳተኞች በማካተት ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ይግዙ፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV

#InternationalDayOfDeafblindness
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
HTML Embed Code:
2025/06/27 07:34:31
Back to Top