TG Telegram Group Link
Channel: art tediy k
Back to Bottom
Channel photo updated
አስደሳች ዜና ለ ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ
እናት ፊልም ፕሮዳክሽን ሃ/የ/የግል/ማህበር ከ ተለያዩ ኢንተርቴመንቶች ጋር በመተባበር
የተዘጋጀ።
የ ድርጅታችን ዋና ግብ ቪዲዮ ክሊፕ መስራት እየቻሉ በተለያየ ችግር አቅማቸውን ማሳየት ለተቸገሩ አቅማቸውን አውጥተው እንዲያሳዩ እድሉን ማመቻቸት እና የ ሙዚቃ ክሊፖችን ፕሮዲስ ማድረግ
አዳዲስ ትውልዶችን ማፍራት ፣ችሎታችውን እንዲያውጡ መርዳት ለሚያስፍልገው ሁሉ ድጋፍ ማርግ የስራ እድል ማመቻቸት ነው ::
ለበለጠ መረጃ-
Email [email protected]
You tube nadbis world
Phone number 0920 73 42 17 0904 15 45 49
09 43 38 56 55

በቴሌግራም ቻናላችን 👉👉👉
https://hottg.com/+AAAAAFUE_0_1W5KaQVgl-w
በዉስጥ መስመር @Chicha23 @Tedy721 @Tedy_ka
አድራሻ አዲስ አበባ
Channel photo updated
😍ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል😁

የህይወታችሁን መንገድ ከጨለማ ወደ ብርሀን ፤ ከአሉታዊ ወደ አወንታዊ መስመር መቀየር ትችላላችሁ። በቀናነት አወንታዊ ነገሮች ላይ ስታተኩሩ የበለጠ ብርሀን ወደ ህይወታችሁ በማምጣት መላውን ጨለማ ታስወግዳላችሁ። ምስጋና ፤ ፍቅር ፤ ቀና ሀሳብና ቃላት የትኛውንም ጨለማ ያበራሉ። ህይወታችሁን በአወንታዊ ብርሃን ሙሉት!

🌺🌺ድንቅ ቀን ተመኘው💖
#ጎማ_መቀየር_እየቻልክ_መኪናህን_አትጣል!

የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማውን ትቀይራለህ እንጂ መኪናህን አትጥለውም፡፡ ወዳጄ አንድ እውነት ልመስክርልህ ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ፡፡

#ህይወት_ሁሌም_ሙሉ_አትሆንም፡፡

የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባችዉን ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይባት።👌

🙏🌷መልካም ቀን ይሁንላቹ ምርጦቼ 🌷🙏
💐🌷ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🌹

🤔 እንዲ ባደርግ...እንዲ ቢሆን...እያልክ ስታሰላስል ጊዜው ይነጉዳል። የሚሻለው እስኪ ልሞክረው ብሎ ቶሎ መሳሳትና እያስተካከሉ መሄድ ነው። ከወደክ አይቀር ቶሎ ውደቅ፤ ግን ስትወድቅ ወደፊት ውደቅ። የ 42 ኪሎ ሜትር ማራቶን በአንድ እርምጃ ነው የሚጀመረው...ፍጥነትህንና ስትራቴጂህን ለመቆጣጠርም እዛው እየሮጥክ ሁኔታዎችን እያየህ አይሻልም? አልጋ ውስጥ ሆነህ እንዲ ባደርግ ከዛ ይሄን ባደርግ ከምትል፤ መጀመሪያ ስራውን ጀምረው ከዛ እያየህ ትጨምርበታለህ። ዳይ ወደ ስራ!
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 💥💥መልካም የተባረከና ስኬታማ ቀን ይሁንልን🌅
የሆነ ጊዜ ላይ ማስረዳት ያቅትሀል ማለት በቃ ምንም ብታስረዳ ሰሚ የለህም........ ምን አልባት ብትሰማም ካንተ ፊት ነው አንተ ያልኖርክ ሰዓት ያስረዳኸው ራስህን ነፃ ለማድረግ መስሎ ይቆጠርብሀል ካላስረዳህ ደሞ አንተ ትክክል ባልሆነ መንገድ ትታሰባለህ😞😞😞😞😞😞😞😞😞
እስኪ ዛሬ በቻናላችን ስም አንድ #ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነኝ ።

አንድ ቆንጆ ሴትን አራት ወንዶች ለትዳር ጠየቁ ።
አንዱ ዘፈኝ ነው ።
አንዱ ወታደር ነው ።
አንዱ ዓሳ አጥማጅ ነው ።
አንዱ ዶክተር ነው ።

አንድ ቀን ልጅቷ ወንዝ ዳር ልብስ እያጠበች በአጋጣሚ አዞ ሲመጣ በድንገጤ ወንዙ ወስጥ ወደቀች ። ከዛ ዘፋኙ ቶሎ ብሎ ምርጥ ሙዚቃ መዝፈን ጀመረ ። አዞዎቹ ልጅቷን ትተው ሙዚቃ ለማዳመጥ ከውሃ ወስጥ ወጡ ። ወታደር ተኩሶ ገደላቸው ። ዓሳ አጥማጁ ቶሎ ብሎ ልጅቷን ከወንዝ ውስጥ አወጣ ። ዶክተሩ ልጅቷ በጣም ተጎድታ ስለነበረ አከመ ።


ልጅቷን ማግባት ያለበት ማነው

🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
የምትፈልገው ጥግ ድረስ መሄድ የምትፈልግ ከሆነ መቼም የማይቆሙ ልማዶች ያስፈልጉሀል፤ እነዚሆኖ ልማዶች ለማስኬድ ደግሞ ዲስፕሊን ወሳኝ ነው!

ዲስፕሊን ማለት ቢመችህም ባይመችህም፤ ደስ ቢልህም ቢከፋህም በቀን ውስጥ ማድረግ ያለብህን ሁሉ ማድረግ ነው። ፀባይህ እንዲህ ከሆነ ከምታስበው በላይ ስኬታማ ትሆናለህ!
❤️❤️❤️መልካም የዕረፍት ቀን . 😍😍
" ወዳጄ ከፊትህ እየሄደ ያለው አያይህም የሚያዩህ እና ስላንተ እያወሩ ስራ የፈቱት ከኋላ ያሉ ናቸው .......
የራስህን ፊትለፊት ብቻ ተመልከት !
ወደኋላ የሚዞር ከግቡ አይደርስም

መለያችን ፍቅር ይሁን
🙏ቡሩህ ቀን ተመኘሁ🙏🙏
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
HTML Embed Code:
2024/05/04 06:42:33
Back to Top