TG Telegram Group & Channel
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ | United States America (US)
Create: Update:

1. LNB ምንድን ነው?
▬▬▬▬▬▬▬▬
LNB የእንግሊዝኛ አህፅሮተ ቃል ሲሆን ሲተነተን (Low Noise
Block )የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ይይዛል።
LNB የራዲዮ ሞገድን ከዲሽ ላይ በመቀበል ወደ ሲግናል ከቀየረ በኋላ
በኬብል አማካኝነት ወደ ሪሲቨሮች የሚልክ ዲሽ አናት ላይ የሚገጠም
መሳሪያ ነው ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2. የLNB አይነቶች ስንት ናቸው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በመሠረታዊነት አገራችን ውስጥ የሚስተዋሉት የLNB አይነቶች ሁለት
ቢሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ግን በዓለም ላይ 4 እና ከዚያ በላይ እንደሆኑ
ያስረዳሉ።
ለመሆኑ አገራችን ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉት የLNB ዓይነቶች
እነማን ናቸው እስኪ እንመልከታቸው። ብዙ ሰዎችም በእነዚህ በሁለቱ መካከል
ያለው ልዩነት ሲያወዛግባቸው እንመለከታለን።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
A. KU Band LNB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በተለምዶ Ku band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ
ነው።
12522
ባህሪያቸው
▬▬▬▬
ባለ 5 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል።
የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ11700-12220 GHzነው።
ትልቅ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው አጭር የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው
አድርጓቸዋል።
በአጭር ሞገድ ርዝመት መስራታቸው በትንንሽ ዲሾች (offset dishes)
እንዲሰሩ አስችሏቸዋል።
ለምሳሌ፦(ዲያሜትራቸው ከ30-65ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ
አስችሏቸዋል።)
በዚህም የተነሳ ብዙ አገራትን የማይሸኑ ከመሆናቸውም በላይ ለተለዋዋጭ
የአየር ጸባይ ተጋላጭ ናቸው።
(ለምሳሌ:- እንደ ዝናብ እርጥበት አዘል አየር....ወዘተ)
በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን ከፍ ሲል
10600 እንዲሁም ዝቅ ሲል 9750 ነው:: አለማቀፋዊ የሆኑ KU Band
LNBዎች የLNB freq 9750/10600 ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
B. C Band LNB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በተለምዶ C band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ
ነው።
4103
ባህሪያቸው
▬▬▬▬
ባለ 4 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል።
የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ3700-4200 GHzነው።
ትንሽ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው ረጅም የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው
አድርጓቸዋል።
በረጅም ሞገድ ርዝመት መስራታቸው የግዴታ ትልልቅ መጠን ላቸው ዲሾችን
(prime focus dishes) እንዲጠቀሙ አድርጓቸዋል።
ለምሳሌ ፦(ዲያሜትራቸው ከ180-240ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ
አድርጓቸዋል።)
ይህም የሳተላይት ሽፋኑ ብዙ አገራትን እንዲያካልል ከማገልገሉም በላይ
ለተለዋዋጭ የአየር ፀባይ እንዳይጋለጡ አግዟቸዋል ።
ብዙ አገራትን እንደማካለላቸው መጠን አብዛኛዎቹ ቻናሎች አለማቀፋዊ
ቋንቋን ይጠቀማሉ ይዘታቸውም በዚያው ልክ መልካም የሚባል ነው።
በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን አንድ ጫፍ
ሲሆን 5150 ነው::

Via:-Computertechnologies

@techzone_ethio
@techzone_ethio

ማንኛውም ጥያቄ፣ሀሳብ፣አስተያየት ያለው በዚ በኩል ያድርሱን ◌○◊◎◍✦❖👇
👉 @ethio_techzone_group ግሩፕ

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
Photo

>>Click here to continue<<

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)