TG Telegram Group Link
Channel: 7122 SMS nesiha መልዕክቶች
Back to Bottom
🔖 ቁርአናዊ አስተውሎት
(ተአሙላት ቁርአኒያህ)

🍂 ከሸይኽ ኢልያስ አህመድ ጋር ትምህርታዊ ምሽቶችን በፉሪ በድር መስጂድ ያሳልፉ

📖 በሱረቱ’ል–በቀራህ የመጨረሻ ሁለት አንቀፆች ዙርያ

📅 የካቲት 27/28 /2012
ጁምዓ እና ቅዳሜ

⌚️ ከመግሪብ–ኢሻዕ

http://hottg.com/merkezuna
041 - 12
محمد بن محمد المختار الشنقيطي
أنا فتاة قد ابتليت بمرض وهذا المرض هو أن امرأة قد عملت لي سحراً فقد صبرت، ولكن يا شيخ ماذا أفعل لو علمت أن هذه المرأة تسكن معنا، أرجو منك يا شيخ أن تدعو الله لي في صلاتك وفي سفرك، وأيضاً يا شيخنا حبذا لو تعرَّضت لموضوع السحر؟ وما حكم الذهاب إلى الكهنة والمشعوذين والاعتقاد في بعض الناس أنه إذا جاء إليهم المريض يشفى وإذا جاء إليهم المشلول يقوم، فهذا والعياذ بالله فقد انتشر في كثير من الناس وقلَّ التوكل والاعتماد على الله عز وجل، فنرجو النصيحة والتوجيه والحكم في ذلك.
‼️#corona virus Ethiopia‼️

በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!

ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው
አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ
...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡

በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/Snow አትመገቡ!

የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ
በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም፡፡ ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡

በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው::

አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ
ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር
በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው
ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት
ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::
2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን
በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ
መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላ በተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን
ያስገነዝበናል፡፡

< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን
ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ
ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡
< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡

2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም
ሊቀንሰው ይችላል፡፡

3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።

♻️ ምንጭ : ዶ/ር ቤዛ አያሌዉ
🔊 የድግምተኛ ሴራ ሲጋለጥ
(ሙሉ ትምህርት 1–5)

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላህ

1/5 ድግምት/ሲህር ምንድን ነው?

2/5 ድግምትን የመስራት ሸሪዓዊ ብይን?

3/5 የድግምተኛ ቅጣት እና የድግምት ጉዳቶች

4/5 የድግምት መድሐኒት

5/5 የድግምተኛ መለያ ምልክቶች

🔗 በተከታዮ ሊንክ ያገኙታል
https://hottg.com/ustazsuleyman/58
ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ የሸሪዓ ኮርስ በነሲሓ ቲቪ ከዛሬ ሰኔ 9/2012 ከ10: 00 ጀምሮ

💎 ነሲሓ ቁርኣን ቤት 💎

📚ቃዒደቱ ኑራኒያህ

📺 በኡስታዝ ሑሴን ሙንደታ

📚 የቁርኣን ሀልቃ

📺 በኡስታዝ ሚፍታህ ኑሪ

💎 የነብያት ውርስ 💎

📚 ኪታቡ ተውሒድ

📺 በሸይኽ ኻሊድ ዐብዱለጢፍ

📚 ኪታቡ ሰላት

📺 በሸይኽ ኸሊል ሐሚድ ኸሊል

📚 መንዙመቱል ፊቅህያ

📺 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

💎 ነሲሓ መሰረታዊ 💎

📚 የዓቂዳ ትምህርት

📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

📚 ቀዋዒዱል አርበዓ

📺 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

📚 አዱሩሱል ሙሒማህ

📺 በዶ/ር ዐብዱ ኸይሬ

💎 ነሲሓ ለእህቶች 💎

📚 የተፈጥሮ ደም እና ሸሪዓዊ ህግጋቶቹ

📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

📚 የጋብቻ እና ፍቺ ህግጋት

📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
📌 ግርዶሽ እና ሸሪዓዊ ህግጋቱ

🔖 የፀሐይ እና የጨረቃ ግርዶሽን አስመልክቶ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥበት ልዩ የፈታዋ ፕሮግራም

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

📅 ነገ ሰኔ 13/2012

⌚️ ቀን 8:00 ጀምሮ

🔁 በድጋሚ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ

📺 በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን
🔖ከፀሐይ ግርዶሽ ጋር የተያያዙ ህግጋት

🗂 ክፍል 1

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

👇 ሊንኩን ትጭነው በዩትዩብ ቻናላችን መከታተል ይችላሉ
https://youtu.be/zrjEh6n66lA
🌿ሙራቀበቱላህ! 🌿

የአላህ ፍራቻ "ተቅዋ" ን ለመላበስ እና ኢማንን ለማበልፀግ ከሚያግዙ ብዙ ነገሮች መካከል የአላህን ተቆጣጣሪነት ማሰብ እና ለምንሰራው ስራ ሁሉ አላህ እንደሚያየን ማሰብ "ሙራቀበቱላህ" በብዙ ኡለማዎች በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል።

አላህ ተመልካች መሆኑን በማስታወስ አላህን በራሳችን ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ስንል፤ ስራን መገምገም፣ በግልፅም ይሁን በድብቅ የምንሰራዉን ሁሉ አላህ እንደሚያውቅ ማስተዋል ማለት ነው።

አላህ ከፍጥረታቱ ጋር ነው፤ ለእርሱ የታዘዙትን እና እርሱን ብቻ የተገዙትን በእርዳታው ከነሱ ጋር ነው። የካዱትም ቢሆን በአላህ ቁጥጥር ውስጥ ናቸው።

አላህን ባናየው እንኳ እርሱ ያየናልና ስናመልከው እንደምናየው አድርገን መሆን አለበት። ኢህሳን የምንለው የመልካም ስራ እርከን ይህ ነው። ከአላህ እይታና ቁጥጥር መራቅ አንችልም።

ስለዚህም፤ ለምንናገረውና ለምንሰራው ሁሉ አላህን እንፍራ! መልካም ስራን ስንፈፅምም ፍፁም ለአላህ ብቻ ይሁን።

በተለይ ከሰዎች እይታ በራቅንበት ወቅት አላህን በኛ ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ተቅዋን በእጅጉ ከሚያበለፅጉ ነገሮች አንዱ ነው።
አል አንደሉሲይ ልጃቸውን ለመምከር የቋጠሯቸው ስንኞች ተከታዩን መልእክት ያዘሉ ነበሩ፤
وإذا خلوت بريبة في ظلمة
والنفس داعية إلى الطغيان

فاستحيي من نظر الإله وقل لها
إن الذي خلق الظلام يراني

በጨለማ አሻሚ ቦታ ላይ ሆነህ
ነብስህ ድንበር እንድትጥስ ስትገፋፋህ፤

ጌታህ ያይሀልና ሀፍረት ይሰማህ
ለነብስህም በላት፤ ጨለማን የፈጠረው አምላክ ይመለከተኛል!!

🌿 በጌታህ ታገዝ... አትሳነፍ!!

🔗 ከአቡሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፤

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم
ٌ
«በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ ‘ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል» ሙስሊም ዘግበዉታል

አላህ ተቅዋን እና መልካም ስራን ያግራልን!

وصلَّى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلَّم

አቡጁነይድ
hottg.com/abujunaidposts
Channel name was changed to «7122 SMS መልዕክቶች»
ወደ 7122 ok ብለው የላኩ ሁሉ የህይወት ክህሎታቸውን እያሳደጉ ነው

እርስዎም አሁኑኑ በሜሴጅ ወደ 7122 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ፤ ከመልእክቶቹ ይማራሉ! ነሲሓ ቲቪንም ይደግፋሉ
!

_
▫️ነሲሓ ቲቪ
hottg.com/nesihatv
የልጅዎ ስነልቦናዊ ጤንነት ከትምህርት ውጤት ያልተናነሰ ዋጋ እንዳለው አይዘንጉ

7122 SMS | ተርቢያ
_
ወደ
7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ
https://hottg.com/sms7122
ደካማ ጎንዎን የሚነግርዎን ሰው አስተያየት አለመቀበል ጉዳቱ ለራስ ነውና አመስግነው ይቀበሉ

7122 SMS | ከፍታ
_
ወደ 7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ
https://hottg.com/sms7122
በአለመግባባት መሀል ንዴትዎ ከጨመረ እውነታን ላያዩ ይችላሉና ውሳኔ ላይ ባይደርሱ ይመረጣል


7122 SMS | ከፍታ
_
ወደ 7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ
https://hottg.com/sms7122
በ7122 የ SMS አገልግሎት በነፃ ቢመዘገቡየስኬት ጉዞዎን ጀምረዋል!

🖌 ማንነትዎን በማሳደግ ለመለወጥ

🖌 ስኬታማ ቤተሰብ ለመገንባት

🖌 ልጆችዎን በብቃት ለማነፅ

🖌 ማህበራዊ ግንኙነትዎን ለማሻሻል


እጅግ ጠቃሚ ጥቆማዎችን ያገኛሉ።

ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ
www.nesiha.tv/7122

በ 1 ብር ብቻ የ SMS ወጪ ለስኬታማ ህይወት አስፈላጊ በሆኑ ዕለታዊ መልእክቶቻች ተጠቃሚ ይሁኑ።

ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ!
www.nesiha.tv/7122
እንኳን ለ1442 ዓ.ሒ የዒድ አል–አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በ7122 የ SMS አገልግሎት በነፃ ቢመዘገቡ፤

🖌 ማንነትዎን በማሳደግ ለመለወጥ
🖌 ስኬታማ ቤተሰብ ለመገንባት
🖌 ልጆችዎን በብቃት ለማነፅ
🖌 ማህበራዊ ግንኙነትዎን ለማሻሻል

እጅግ ጠቃሚ ጥቆማዎችን ያገኛሉ።


በ 1 ብር ብቻ የ SMS ወጪ ለስኬታማ ህይወት አስፈላጊ በሆኑ ዕለታዊ መልእክቶቻች ተጠቃሚ ይሁኑ።

ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ!
www.nesiha.tv/7122


👍 ለወዳጆችዎ ያስተዋውቁን
ሀሳቦቻችን ስሜታችንን እና ድርጊታችንን ይቀርፃሉ እና ከሀሳባችን ጋር የምናሳልፈዉ ጊዜ ይኑረን

7122 SMS | አስተውሎት
____

ለወዳጆችዎ ያስተዋውቁን
www.nesiha.tv/7122
መናገር ወይ አለመናገር አዋቂ አያሰኝም። አዋቂ መች ዝም እንደሚል የሚያውቅ ነው!

7122 SMS | አስተውሎት

____
ለወዳጆችዎ ያስተዋውቁ
ወደ 7122 በ SMS  ok ቢልኩ ጠቃሚ እለታዊ መልዕክቶችን በ1 ብር ብቻ ያገኛሉ
📣 የልጅዎ ስነ ልቦና ላይ ተፅዕኖ ያሳድራልና ልጅዎን ከሌሎች ጋር አያነፃፅሩ

7122 SMS | አስተውሎት

____
ወደ 7122 በ SMS  ok ቢልኩ ጠቃሚ እለታዊ መልዕክቶችን በ1 ብር ብቻ ያገኛሉ። ለወዳጆችዎ ያስተዋውቁን!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HTML Embed Code:
2025/06/27 03:24:33
Back to Top