TG Telegram Group Link
Channel: Smart Crypto
Back to Bottom
2ኛ በ 2024 ጥናት መሰረት በCryptocurrency ምክንያት ምን ያክል ሰዎች millionare $$ ሁነዋል 🙈🙈

A 100,000
B 173,000
C 1672000
D Zero
Uber  stablecoinኖች ዕንደ ክፍያ አማራጭ ሊጠቀም ነው

I think የCrypto ጊዜ እየመጣ ነው❗️❗️

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
#TeslaStockCrash

☑️Tesla በአንድ ቀን ውስጥ ከ150 ቢሊዮን ዶላር💰 በላይ ኪሳራ አስተናግዷል፣

📌ይህ የአክሲዮን ዋጋ መውደቅ 📉በ Elon Musk እና በDonald Trump መካከል በተፈጠረ የሀሳብ ግጭት ምክንያት ነው ።

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
ኢትዮጵያ የcryto ገንዘቦችን ንግድ በይፋ ከለከለች
የኢትዮጵያ ብር ብቻ ለንግድ ልውውጥ ፈቅዳለች።

እናም ህገወጥ የ crypto እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የ crypto ደንቦችን በማዘጋጀት እና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ላይ ናቸው።

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
የ Bolivian ሱቆች በCryptocurency( $USDT) መገበያየት ጀምረዋል💪
indicating a shift towards digital currencies

Know Is The Time for Crpto
❗️❗️

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
🇺🇸 Trump እንዳስታወቁት ከ 2025–2029 ለሚወለዱ ልጆች የ $1000 stock  market ኢንቨስትመት አካውንት እንደሚሰጣቸው ገልፀዋል

📌Indirectly ሁሉም ያልተወለዱ አሜሪካዊ ልጆች
$BTC እንዲኖራቸው ነው

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"Life moves By Pretty Fast"

ህይወት በጣም በፍጥነት ይሄዳል❗️❗️
What You Think🙄


@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
☑️አንድ ሰው ከ2010 ጀምሮ የተመረቱ የiPhone ምርቶችን ማለትም የiPhone 4 ምርት ከወጣበት ቅፅበት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉትን የiPhone ምርቶች በመግዛት ፋንታ ቢትኮይን ቢገዛበት ኖሮ😔 ዛሬ ላይ ያለው ጠቅላላ ሀብት 242 ሚሊዮን ዶላር 🙄ይሆን ነበር።

አሁንም አረፈደም❗️

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
CoinMarketCap website has been hacked.
Do not connect your wallet.

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
Poletica vs Crypto

🇺🇸አሜሪካ በኢራን ላይ የፈፀመችው የአየር ጥቃት ምክንያት
የ Bitcoin ዋጋ ወደ 99,000 ወርዶ ነበር

አሁን ላይ

📌Israel እና Iran ከ6 ሰዓታት በኋላ የሚተገበር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ በመድረሳቸው ምክንያት ደግሞ bitcoin &Altcoins ጭማሪ አሳይተዋል
አሁን Bitcoin ወደ  $106,000 ጨምሩዋል

📌poletica በ ክሪፕቶ ማርኬት ላይ ምን ያክል ተፅዕኖ እንዳለው ያሳያል


@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
☑️ቻይና ቤቶችን በቢትኮይን ($BTC) እና በሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎች ለመግዛት ፍቃድ ሰጣለች

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
💸 ለምን ክሪፕቶከረንሲ ከመደበኛ ገንዘብ ይሻላል?😎

1. በመካከል ማንም አካል አይመራም

ክሪፕቶከረንሲ ከመንግሥት ወይም ከባንክ ውጭ  የሚሰራ ቴክኖሎጂ ነው።
ሰው ራሱ በግል መለያ ለራሱ ያዛል

🌐 2. ዓለም አቀፍዊ መሆኑ (በቦታ ያልተገደበ)

አንድ ሰው ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ፣ ወደ ንግድ ወይም ወደ ቤተሰቡ ያለውን ክሪፕቶ በጣም ፈጣን፣ግልጽ፣ እና ቀላሉ በሆነ መንገድ ያስተላልፍል

🔐 3. ደህንነትና የግል መረጃ ጥበቃ

በብሎክችዬን ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ስለሆነ መተላለፊያው በጣም ደህንነቱ ይጠበቃል
ማለትም ለምሳሌ ባንኮች አንድ ችግር ቢፈጠር ያለንን ገንዘብ ማሳገድ ይቻላል ነገር ግን crypto ላይ ማንም ያን ማድረግ አይችልም

📉 4. የታቀደ እና ልክ ያለው አቅርቦት
ክሪፕቶ አብዛኛው ጊዜ መጠኑ የታቀደ ነው።
ለምሳሌ ቢትኮይን 21 ሚሊዮን ብቻ ነው ይህ ከዚህ በላይ መታተም አይቻልም።
የመደበኛ ገንዘብ ግን ገደብ የለበትም፣ በመንግሥት ፈቃድ ማተም ይቻላል።

📲 5. በስልክ በቀላሉ መጠቀም

ክሪፕቶ ከሱቅ መግዛት፣ ከሰዎች ገንዘብ መቀበል፣ እንዲሁም በአንደኛ የሥራ መድረክ ላይ ክፍያ መቀበል በአንድ ስልክ ውስጥ በቀላሉ ይቻላል

I think Crypto is The Fiture 💸💸💸
በዚ ነገር ትስማማላችሁ 👍ወይስ 🙈የናንተን ሀሳብ comment ላይ ፃፉልኝ

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
ከርዕሳችን ውጭ
አንድ ዝንጀሮ በእጆቹ ብዙ የኦቾሎኒ ፍሬዎችን ይዞ በመንገድ እያለፈ ነዉ።

በመሃል አንዲት ፍሬ ተነጥላ ትወድቅበታለች ፤ እሷን ለማንሳት ዝቅ ሲል 20 ፍሬዎች ከእጁ ያመልጡታል ፤ በጣም ይናደድና እነዛን 20 ፍሬዎች ለማንሳት ዝቅ ሲል እጁ ላይ የነበሩት ፍሬዎች እንዳለ ይበተናሉ።

▫️አንዳንዴ በህይወታችን ብዙ ዋጋ የከፈልንላቸዉ ልናጣቸዉ በፍፁም የማንፈልጋቸዉ ነገሮች ከእኛ ቁጥጥር ዉጪ በሆነ መንገድ ከእጃችን ያመልጣሉ።

እኛም ያጣነዉን ለመመለስ ያለመታከት እንጥራለን ፤ እዉነት ነዉ በቀላሉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ሆኖም አንዳንድ ጊዜ እጃችን ላይ የቀሩትን ትልቅ ዋጋ ያላቸዉን ነገሮች እስኪያሳጣን ድረስ መሆን የለበትም።

መልካም ዕለተ ሰንበት🙏🙏

@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
HTML Embed Code:
2025/06/29 11:08:53
Back to Top