TG Telegram Group Link
Channel: Sheger jobs™
Back to Bottom
Forwarded from Blue shop 👟👠👕
Korean sheet masks

Available on hand

Price 250 per pcs

Contact 0915950874
@sam_ru
@blue_shop_sales_bot
Forwarded from Blue shop 👟👠👕
Korean sheet masks

Available on hand

Price 250 per pcs

Contact 0915950874
@sam_ru
@blue_shop_sales_bot
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም

🏏ሞዴል
ከ10 እስከ ዲግሪ 0/በጣም ቀልጣፋ ደመወዝ ከ10000 /15000 አ.አ

🏏አንስቴጂያ
ዲግሪ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ 6500/10500

🏏NGO በድጋሜ የወጣ
በኤኒ ዲግሪ ዲፕሎማ/ ዲግሪ የስራ ልምድ0/4 አመት ደሞዝ 27000+

🏏 Marketing Management
ዲግሪ /ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ 5000/10000

🏏IT ለሆስፒታል
በዲግሪ /በዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/1 የስራ ሰአት በፈረቃ ወይም አንድ ቀን ናይት አንድ ቀን ደይ  ደሞዝ5000/8000 የስራ ቦታ ቃሊቲ ቦሌ

🏏 ሴልስ  ከመኪና ጋር እየዞሩ
ከ10ኛ እስከ ዲፕሎማ የስራ ልምድ ከ 0/1 አመት 5000+ኮሚሽን አድራሻ ላንቻ

🏏በያጅ
በሙያው የተማሩ 0 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት ውሎሰፈር

🏏መካኒክ በሌቨል
የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ ከ5000
7500

🏏አርክ ቴክቸር ዲዛይን ማድረግ ሚችሉ
በዲግሪ 0/2 ዓመት ልምድ ደመወዝ 10,000  አ.አ

🏏ፕርቼዘር በአካውንቲንግ እና ተዛማች
ሞያ ሆነች ዲግሪ /ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/2 አመት  ደመወዝ ከ5000/10000

🏏 ማርኬቲንግ
ዲግሪ/ዲፕሎማ 0/2አመት ዓመት ደመወዝ 5,000-10000


🏏የሪል እስቴት ሴልስ
10ኛ / ዲግሪ ጀምሮ    ቀልጣፋ ወንድም ሴት ደሞዝ 5000 /15000+ኮሚሽን 


🏏የኮንስትራክሽን ረዳት ስራተኛ
የት/ደረጃ  8/ 10 ደምዝ 10000

🏏 የዳማስ ሹፌር  ዳማስ የነዳ
በ1 ዓመት ጀምሮ  ደሞዝ በጣም ጥሩ
የስራ ቦታ ላንቻ ብዛት 4 ሰው

🏏ፋርማሲስት
በዲግሪ ከ0- 3 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ7000/15000

🏏አይሲው ነርስ
የት/,ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ ከ 1 አመት ጀምሮ  ደሞዝ በጣም ጥሩ

🏏ዱራጊስት
በዲፕሎማ  የስራ ልምድ 0/ 5 ዓመት  ደሞዝ 5000/12500

🏏ጉዳይ አስፈፃሚ የት/ደረጃ  10 ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ  0 /2 አመት  ልምድ ያላቸው ደመዝ 5000/7000

🏏 መካኒካል ኢንጀነር
የት/ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ ከ10000/15000

🏏ዋና ሼፍ
የስራ ልምድ 0/2ዓመት ደመወዝ ከ7,000-10,000

🏏ሪሴፕሽን
የት/ደረጃ 10/ዲግሪ የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ 5000/12000


🏏 Mdwifery (አዋላጅ ነርስ
ዲግር/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/2አመት

🏏ፋርማሲሰት
የት/ደረጃ  ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/4 አመት ደሞዝ በስምምነ

🏏ሴልስ ለቡቲክ ለኮንስትራክሽን እቃ ለመኪና  የት/ደረጃ 10/ ዲፕሎማ
ደሞዝ5000/9000

🏏 አይሲው ነርስ 
የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 1አመት ጀምሮ ደሞዝ ቆንጆ

🏏 ስልክ ኦፕሬተር ለራይድ እና ለድርጅቶች
የት/ደረጃ ከ10/ዲግሪ የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ 11500

🏏 ሹፌር ደረቅ 1 እና የድሮ  3ተኛ የስራ ልምድ 1አመት ጀምሮ ደሞዝ በስምምነት

🏏 አካውንታንት
ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/5 አመት ደሞዝ 6000/15000

🏏 እስቶር
የት/ደረጃ ዲግሪ ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ በስምምነት

🏏 ዳቦ ጋጋሪ በሞያው የስራ የማታ 8 ገብቶ
ማታ 3 ሰአት ሚወጣ ደሞዝ 5000

🏏 ዌተር የማታም የቀንም ቀልጣፋ የስራ ደሞዝ በጣ ቆንጆ የስራ ቦታ ቦሌ

🏏ጉዳይ አስፋፃሚ የት/ደረጃ 10/12
የስራ ልምድ 0 አመት ጀምሮ ደሞዝ 5000

👉የስራዎቹን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች  ያላችሁን ማስረጃዎች  በአካል ይዛቹ  በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::

አድራሻ :- እስቴድየም ሪቼ ያብስራ ህብፃ 3ኛ ፎቅ

☎️ 09 75 53 43 75/09 78 77 73 78
HTML Embed Code:
2024/04/29 01:20:16
Back to Top