Channel: የሳቅ ማእበል
#ወላጅ_አምጣ_ተብዬ_ፋዘርን_ይዤ_ሄጄ
#አስተማሪው :-Already ልጁ በጣም አስቸግሮናል Already ምንም እየተማረ አይደለም Already ከዚ በኃላ ካስቸገረ Already ይባረራል። ሲል ፋዘር ምን ቢለው ጥሩ ነው
#Already_ማነው?😳😒😂
#አስተማሪው :-Already ልጁ በጣም አስቸግሮናል Already ምንም እየተማረ አይደለም Already ከዚ በኃላ ካስቸገረ Already ይባረራል። ሲል ፋዘር ምን ቢለው ጥሩ ነው
#Already_ማነው?😳😒😂
ጃፓን ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ ለሁለት ቀን ቢቆይ መብራት ፈፅሞ አይጠፋም። እኛ ሀገር ሁለት ወፎች🦆🦅 የመብራት ፖል ላይ ፍቅር ሲሰሩ... መብራት ለሁለት ሳምንት ይጠፍል🙊🙉🙈
For more please subscribe and join our chanall
https://www.youtube.com/channel/UCx0Cz9xsV2NSgr5fauzNNBg?sub_confirmation=1

ዘመድህን ፌስቡክ ላይ ፍሬንድ ማድረግ እኮ ችግር ነው "ያኔ ልጅ እያለሁ የካውያ ሶኬት ስሰካ ኮንታክት አድርጎ…" ምናምን ብዬ ስፖስት "አንተ ወረኛ🙊 የከሰል ካውያ አልነበር እንዴ የምትጠቀሙት?" ይልሃል😜
ነገረኛዋ ጓደኛህ አንተን ከማገባ
ሰይጣን ባገባ ይሻለኛል ስትልህ
ዘመድ ለዘመድ መጋባት ይቻላል እንዴ
ሰይጣን ባገባ ይሻለኛል ስትልህ
ዘመድ ለዘመድ መጋባት ይቻላል እንዴ
ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
ለኔ ያለው እንጀራ ቢሸጥ እራሱ በእንግድነት ሄጄ እበላዋለሁ 🤷
ሚስቶች ሰራተኛ ሲፈልጉ ደላላ ጋር ይደውሉና..
እስኪ መልክም ቂጥም የሌላትን ሰራተኛ ፈልግልኝ🤣
እስኪ መልክም ቂጥም የሌላትን ሰራተኛ ፈልግልኝ🤣
ሰው ያለ አእምሮ መኖር አይችልም😵💫
ግን 🤫 ፈጣሪ ይመስገን የኔ ጀለሶቼ እየኖሩ ነው😏
ግን 🤫 ፈጣሪ ይመስገን የኔ ጀለሶቼ እየኖሩ ነው😏
ውስጣዊ ውበት ሲያደንቁ አይቼ😍
እንጥሏን ወደድኩት ሰውነቷን ትቼ😜
እንጥሏን ወደድኩት ሰውነቷን ትቼ😜
HTML Embed Code: