TG Telegram Group Link
Channel: Safari Academy Grade 10
Back to Bottom
Forwarded from Safari Academy Grade 7
🙏 የበጎ አድራጎት ሳምንት🙏

👉 ትምህርት ቤትዎ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከ100 ሺ ብር በላይ ወጪ በማድረግ የኑሮ ደረጃቸው ዝቅተኛ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚሆን የዱቄት እርዳታ በተለያዩ መስሪያቤቶች በመገኘት ድጋፍ አድርጓል።
Forwarded from Safari Academy Grade 7
ሚያዝያ  22 ቀን 2016 ዓ.ም

👉 በተመሳሳይ የዑመር ቅርንጫፍ እንቁ ልጆቻችን መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ማህበረሰቦች የዓይነትና የገንዘብና እርዳታ በማድረግ ታላቅ ስራ ሰርተዋል።
                       ተባረኩልን🙏
Forwarded from Safari Academy Grade 7
ሚያዝያ  22ቀን 2016 ዓ.ም

👉 የት/ቤታችን መስራችና ፕሬዝዳንት አቶ ኢዮብ አየለ ካሉበት ሀገር በድንገት በመምጣት ከ750 በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞቻቸው የእንኳን አደረሳችሁ ስጦታ በማበርከት ለሰራተኞቻቸው ያላቸውን ታላቅ አክብሮትና ፍቅር አሳይተዋል።
HTML Embed Code:
2024/05/03 02:56:02
Back to Top