TG Telegram Group Link
Channel: PIASSA TRAP
Back to Bottom
Forwarded from JORDAN & BEK GE'EZ
ከአዲሱ አልበማችን ‹ራዕይ› ቦሊያው ከዘውዱ በቀለ ጋር የተጣመርንበትን የሪሚክስ ውድድር ማዘጋጀታችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።

የድምጽ ፋይሎችን ከቀረበው ሊንክ ያግኙ።

ማስረከብዎን ለማረጋገጥ መመሪያዎቹን መከተልዎን ያረጋግጡ የእርስዎን ፈጠራ ለመስማት እየጠበቅን ነው!

ውድድሩ ህዳር 22 ቀን 2015 ያበቃል።

መልካም አድል!

We are glad to announce we are hosting a remix contest for 'Boliyaw ft. Zewdu Bekele' from our Debut Album 'Raey'.

Get the stems from the link provided.

Make sure you follow the instructions to guarantee your submission, we can't wait to hear your remixes!

The contest ends on Dec 01, 2022.

Good Luck!
Only 10 days left
Forwarded from JORDAN & BEK GE'EZ
ራዕይ ከተሰኘው አልበማችን ውስጥ ከዘውዱ በቀለ ጋር የተጣመርንበትን ቦሊያው የተሰኘውን ሙዚቃ ለወጣት እና አዳዲስ የሙዚቃ ኘሮዲውሰሮች ይረዳ ዘንድ የሪሚክስ ዉድድር አዘጋጅተን ከአንድ እስከ ሶስት የወጡትን እንደሚከተለው አስቀምጠናል!
1. @kassiopias
2. Nobel
3. Redi

በዉድድሩ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እያመሰገንን አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።

@kmtvplus እና @piassatrap ይህንን ውድድር ስላስተባበረ ከልብ እናመሰግናለን

ጆርዳን እና ቤክ ግዕዝ
HTML Embed Code:
2024/04/28 09:35:17
Back to Top