TG Telegram Group Link
Channel: ιn тнe cιrcle
Back to Bottom
Natnael Belay // "There is nothing new to know about yourself... you were always there, existing... so why bother. Everything you feel about yourself was there the whole time. So at the end of the day, you are just the void of already existing things."
Rich Flex
Drake & 21 Savage
@abeltamire , can you do sum fo meeee...
ዛሬ አለም ዋንጫ ይጀምራል የወንዶች ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ለእህቶቻችን

እንደምታውቂው የአለም ዋንጫ ዛሬ ሊጀመር ነው ስለዚህ ይህን የአቋም መግለጫ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል

1 ,ወሩን መሉ ሪሞቱ በእጄ ይሆናል ።

2 ሌላ ቻናል  መጠቀም ክልክል ነው ቃና EBS ቲቪ ትዝ እንዳይልሽ።

3  በዚ ወር ልደት ክርስትና ሰርግ ሞት አራስ ኮንሰርት ቢኖር እንደማልሰማ እና እንደማልሳተፍ ለሚውለዱትም ለሚሞቱም ንገሪልኝ

4 ጨዋታ እያየሁ ማውራት አይፈቀድም ወይ እረፍት ላይ ወይም ጨዋታው  ሲያልቅ መጠበቅ ይኖርብሻል። ከቻልሽ ሻይ ቡና ብታፈይልኝ ይመረጣልደ

5 ቲቪው ባለበት 20 ሜትር ውስጥ ማለፍም ሆነ ማቋረጥ ክልክል ነው።

6 ሚያናድድ ጥያቄ መጠየቅሽን እንድታቆሚ ልክ ይሄ ጨዋታ አርሰናል ከ እንግሊዝ ነው እንዴ አይነት።

7  ማኔ & ሳላ & ቤንዜማ & ኦዚል እንደሌሉ እና ግብፅ፣ጣልያን እና ኤርትራ ለአለም ዋንጫ እንዳላለፉ ቀድሜ ላሳውቅሽ።
ADWA
HTML Embed Code:
2024/06/01 16:43:15
Back to Top