TG Telegram Group Link
Channel: 🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
Back to Bottom
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለዘንድሮ የሐጅ ጉዞ የጤና ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ፋሜድ ትሬዲንግ ኀላ/የተ/የግል ማህበር
አካውንታንት ወይም የሂሳብ ባለሞያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


   - የትምህርት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
   -  ደሞዝ : -በድርጅቱ ስኬል መሠረት
   -  ፆታ ፡ -ሴት
    - አድራሻ :- አዲስ አበባ ታይዋን

√ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች 0911856029 በመደወል ወይም በቴሌግራም የስራ ልምድ ከት/ም ማስረጃ ጋር መላክ ትችላላችሁ፡፡

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
መቶ ብር ሚኒ ማርኬት የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡– አካውንታንት
የትምህረት ደረጃና የስራ ልምድ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ፆታ፡– ሴት
ደመወዝ፡– በስምምነት
የስራ ቦታ፡– ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚንየም

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0910014537 በቴሌግራም ማስረጃዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ።
ለስራ ቦታ ቀረብ ያሉ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ብራይት ኪድስ አካዳሚ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ቁድዋ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
አል-ሒላል አካዳሚ የፅዳት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡- ካሸር
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት እና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ካሽ ሪጂስተር ማሽን ላይ የሰራች

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ፒያሳ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0703924341, 0118547211 ወይም 0118547212


🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
Bright Diagnostic Imaging Center want to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ለሴቶች የአዳሪ ሒፍዝ  ቅርንጫፍ የሚከተለውን መስፈርት ለሚያሟሉ እህቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

የስራ አይነት:- ሴት ኡስታዛ

የስራ ድርሻ:-በተመላላሽ እና በአዳሪነት ቁርኣን እና ተርቢያ መስጠት

ብዛት:- 3

የስራ ልምድ:- 0 አመት

የቁርኣን ደረጃ:- 15 ጁዝ በላይ የሀፈዘች

👉 በመልካም ስነ-ምግባር የታወቀች

👉 አረበኛ እና ኦሮሚፋ የምትችል


ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች  አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣ ቀን ጀምሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!
  
ለበለጠ መረጃ
0920733377
0940626364

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ሳልኑር  ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1. ሂሳብ ሰራተኛና የቢሮ ፀሀፊ
አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላትንና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ከሂሳብ አያያዝ  በተጨማሪ  የደንበኞችና ቢሮ አያያዝ ክህሎት ያላት

የስራ ቦታ -ቤተል

ፆታ-ሴት

2.የቆርቆሮ ማሽን ኦፕሬተር

በማምረቻ ማሽን ቴክኖሎጂ የሰለጠነና ቢያንስ በተመሳሳይ ማሽን ላይ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው እና ቢያንስ ኦሮምኛና አማርኛ ቋንቋዎችን የሚችል ቢሆን ይመረጣል

የስራ ቦታ -  ከአሸዋ ሜዳ ገብሬል አለፍ ብሎ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን በአንድ pdf  ፋይል በማድረግ በ0910014537 ላይ በቴሌግራም ብቻ መላክ ትችላላችሁ


____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
Brolf Tech wants to hire a marketing and event organizer

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Job Sector: Marketing_and_Advertisement

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree

Experience Level: Entry level

Applicant Needed: Female

Salary/Compensation: Monthly

How to Apply: Interested candidates are invited to send their resume and cover letter detailing their experience and why they are a good fit for this role by email to [email protected] or via telegram @infobrolftech

Brolf Tech – Shaping Tomorrow’s Innovators

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ በተጠቀሱት ዘርፎች በ "online" ማስተማር የሚፈልጉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1."spoken English" መምህር
2. አረብኛ ቋንቋ መምህር
3. ፈረንሳይኛ ቋንቋ መምህር
4. ጀርመንኛ ቋንቋ መምህር
5. ቻይንኛ ቋንቋ መምህር

ለማመልከት
@Bright_Future_Trading ወይም @Brightregistration2

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ የሒሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራው ቦታ አለምባንክ (ኮ/ቀ/ክ/ከተማ)

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695905


__
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
የልብስ ስፌት ሰራተኛ እንፈልጋለን
Company: የግል

Description: 1 አመት የስራ ልምድ ያላት / በፍጥነት እና በደንብ መስፋት ይቸላች

- ብዛት 2

- ጾታ ሴት

- ደሞዝ በስምምነት

የስራ አድራሻ:  markato

በቴሌግራም ለማመልከት +251979325296



_
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
Al-Hidaya Islamic University ፕሮጀክት ጽ/ቤት  አንድ ፕሮጀክት አስተባባሪ እና አንድ አካውንታንት በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። ዝርዝሩን ከማስታወቂያው ተመልከቱ



__
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ሸህ ደሊል መስጂድ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Our company Hambra Engineering plc wants to fulfill the following job position with qualified and experienced professional. All interested and competent applicants are invited to apply.

Position:- Senior Office Engineer

Job Requirements:- MSc/BSc degree in Civil Engineering or Construction Technology & Management.

2 years for second degree or 4 years for first degree relevant work experience in a Building construction company Or Construction Consultant Company.

Quantity Required:- 02

Salary:- Negotiation

Work Place:- Addis Ababa

Applicants who fulfill the above-mentioned criteria submitting non-returnable applica¬tions letter, CV and relevant supporting documents in a word or PDF file within in 5 working days to the following email address: [email protected] by mentioning the job title in the subject line or interested applicants can apply in person at office Betel Leyla Building 3rd floor or Piyasa (Sumale Tera) Global Building 2nd floor.

For additional Information you can call at: 0118547211, 0118547212 or 0703924341

Deadline for application: June 01 2024

🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ብራይት ዲያግኖስቲክስ የፅዳት ሰራተኛ ይፈልጋል 

መስፈርተ፡– 10ኛ ክፍል የጨረሰች፣ በፅዳት ስራ ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት እና ተያዥ ማቅረብ የመምትችል

ለማመልከት፡– በ 0946777770 በመደወልና ወይም መረጃችሁን በመያዝ ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቀረባችሁ ማመልከት ትችላላችሁ

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
አል-ቢር መስጂድና መድረሳ የቁርአን እና መሠረታዊ የዲን ት/ርት አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈለጋል

አስፈላጊ መስፈርቶች፦
1)ቁርአን ሂፍዝ ከታወቀ መርከዝ የቀራች።
2)መሠረታዊ የዲን ት/ቶች ማስተማር የምትችል ፣ በተለያዩ የዲን ትምህርት ዘርፎች አጫጭር (ሙኽተሰር) ኪታቦችን የምታስመር።
3)አረብኛ በትክክል መፃፍ እና ማንበብ ምትችል።
4)መልካም ስነ-ምግባር ያላትና ለተማሪዎች አርዐያ መሆን ምትችል እንዲሁም ትክክለኛ የሆነ ኢስላማዊ አለባበስን የጠበቀች::
5)ሀላፊነቷን በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ እንዲሁም ሰዐት የምታከብር።

ፆታ : ሴት

ብዛት:2

ደሞዝ፦ በመድረሳው እስኬል መሰረት

የደርስ ሰዐት:ከ 9:30-12:20

መስፈርቱን የምታሟሉ እስከ ግንቦት 25 /2016 በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል።

+251922972238
+251982085874

በቴሌግራም
@ummu_assiyah

በአካል ለመምጣት: ከ 105 ወደ ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ አንፎ ደንበል አልቢር መስጂድ።

🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ኡሚ ካፌ እና ዳቦ ቤት በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
HTML Embed Code:
2024/06/01 00:19:31
Back to Top