TG Telegram Group Link
Channel: 🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
Back to Bottom
ኤን ኤች ቱ ትሬዲንግ የሂሳብ ባለሞያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
ኡበይ መድረሳ የወንድ አስተማሪ (ኡስታዝ) ይፈልጋል

መስፈርት
1. አረበኛ ጽሁፍ ቦርድ ላይ የመጻፍ ብቃት ያለው

2. ቁርኣን በተጅዊድ ያከተመ እና ማስቀራት የሚችል

3. ቃኢደቱ ኑራንያን በደንብ ማስቀራት የሚችል

4. አጫጭር ኪታቦች ማስቀራት የሚችል

5. ከመድረሳው በቅርብ ርቀት የሚኖር

የቂርኣት ሠዓት፦ ከጠዋት 2:30 ‐ 6:00

የቂኣት ቀናቶች፦ ሳምንቱን ሙሉ ከጁሙዓ በስተቀር

አድራሻ፦ ቤተል ፍርድ ቤት ፊት ለፍት

ደምወዝ በስምነት
0955999937
0979919181

በቴግራም ለማመልከት
@Abey7575


__
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
HTML Embed Code:
2025/07/01 17:19:08
Back to Top