ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ከታች በተገለፀው የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ክፍት የሥራ መደብ:- ኡስታዝ/ዛ
ብዛት:- 20
የቂርዓት ደረጃ:- ቁርኣን የሃፈዘ እና መሠረታዊ እስላማዊ እውቀት ያለው
※ የስራ ልምድ፦ አንድ አመት እና ከዚያ በላይ
※ የሥራ ቦታ፦ ሸገር ሲቲ ፉሪ
※ ደሞዝ፦ በስምምነት
※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት መርሃ ግብር
የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም አመልካች ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን እስከ ሰኔ 20 APPLY ማድረግ ይኖርበታል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/z9RKNpEHN3xw3g2J7
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ማሳሰቢያ:
አመልካቾች ቀጥሎ የተቀመጡትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦
1⃣ ለሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ብቁ እና የማስተማር ችሎታ ያለው
2⃣ በኢስላማዊ ስነ ምግባር የታነፀ እና ኢስላማዊ እሴቶችን የሚያከብር
3⃣ የኦሮምኛ ፣ አማርኛ ቋንቋዎችን የሚችል ቢሆን ይመረጣል
4⃣ የማዕከሉን ህግ እና ደንብ አክብሮ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
ለበለጠ መረጃ 0940626364 / 0920733377 ይደውሉ!
بالقرآن نحيا ! ህያውነት በቁርኣን
_
📮 @nesihajobs ነሲሓ ጆብስ
>>Click here to continue<<
