አዲስ ሲና የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ የህክምና ባለሞያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተፈላጊ ሙያ መደብ
1. ነርስ
ስራ ልምድ: ከ1 ዓመት ስራ ልምድ ጀምሮ የለው/ያላት
ደሞዝ: በስምምነት
ብዘት =04
አድራሻችን ለቡ መብራት ሳሙኤል ሕንፃ አጠገብ
ለማመልከት: ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማረጃችሁንና ስራ ልምድ በቴሌግራም አድራሻ @addissinaimsc በመላክ ይህ ማስታወስ ከወጣበት ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ትችላላችሁ::
ስልክ ፦ +251960777222
___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
