TG Telegram Group & Channel
🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች | United States America (US)
Create: Update:

ማስታወቂያ

ለነጻ የትምህርት ዕድል ፈላጊዎች - Free scholarship - 2025 Intake 🎓

በውጭ ሀገር ሙሉ ወጪያቸውን ተሸፍኖላቸው በዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸው መከታተል ለሚፈልጉ 50  ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ወርቃማ ነጻ የትምህርት ዕድል ተዘጋጅተዋል። የትምህርት ዕድሉ ማሊዥያ 🇲🇾 የሚገኘው ታላቁ Albukhary International University ( AIU) ከድርጅታችን በጋራ በመሆን የተዘጋጀ ነው።🎓

መስፈርት

ከስር ያለውን መስፈርትን የሚያሟሉ ተማሪዎች መመዝገብ/ማመልከት ይችላሉ

1. 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
2. የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ (የማትሪክ) ውጤቱ ከ70% በላይ ያለው
3. ዕድሜ - ከ 18-22 ዓመት

በ ዩንቨርስቲ ( AIU) የሚቀርቡ

※ ሙሉ የትምህርት ክፍያ (Complete Tuition )
※ የዶርም አገልግሎት (Hostel Accommodation)
※ ምግብና የምግብ አበል (Meal and Meal Allowance )

*ማሳሰቢያ* ⚠️ :- የእድሉ ተጠቃሚዎች ቀድሞ ለተመዘገቡ ብቻ ነው። ( first come first served)

*የመመዝገብያ ወቅት*
ከ May 26 እስከ June 31/2025

እንዴት ልመዝገብ ?
ለመመዝገብና ለተጨማሪ ማብራሪያ ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ ወይም ወደ ቢሮ በአካል መጥተው መመዝገብ ይችላሉ

📱0977372387/ 0772 706137
🎧Telegram - hottg.com/S1A2A3J4
📍ቦሌ ወሎ ሰፈር ፣ HMM ህንጻ ፣ ቢ/ቁ - 107/601
አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ

Salcon Consultancy & Ajwa Travel Agent

“Register now—the early bird gets the worm! Don’t miss out this golden and exclusive offer.”

Forwarded from SAAJ SCHOLARSHIP GROUP

>>Click here to continue<<

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)