የአልሂዳያ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ቢሮ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: በአካውንቲንግ ዲግሪ
የስራ ልምድ: ከ3 አመት በላይ
ፆታ: ሴት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ኮልፌ አለም ባንክ
ደሞዝ: በስምምነት
መሰረታዊ የዲን እውቀት ያላት፣ የፕሮጀክት ስራ ልምድ ያላት፣ የመድረሳ ስራ ልምድ ያላት፣ ከፍ ያለ የኮምፒተር እውቀት ያላትና ለዩንቨርሲቲው ፕሮጀክት እውን መሆን በቁርጠኝነት ለማገዝ ዝግጁ የሆነች ቅድሚያ ይሰጣታል
ለማመልከት:- ዶክመንታችሁን በ 0911267224 በቴሌግራም ይላኩ
_
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
