ዳሩ መርየም መድረሳ ሞግዚቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተፈላጊ ችሎታ:- የህፃናት እንከብካቤ ላይ ጥሩ ልምድ ያላት እና ለህፃናት ፍቅር መስጠት የምትችል
ጾታ ፦ ሴት
ደሞዝ ፦ በስምምነት
ሰፈሯ ለአለም ባንክ የቀረበ ቢሆን ይመረጣል
አድራሻ ፦ አለም ባንክ ኢማሙ አህመድ መስጂድ አካባቢ
0933672341/0911075156
____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
