ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የማስታወቂያ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደቡ መጠርያ: የማስታወቂያ ሰራተኛ
※ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍል የጨረሰ ወይም TVET ሰርተፍኬት ያለው
※ የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
※ የስራው ሁኔታ: የ3 ወር ኮንትራት (የሚታደስ)
※ ፆታ: ወንድ
※ ተፈላጊ ችሎታ: በፕሮሞሽን እና በማስተዋወቅ ልምድ ያለው። ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለውና የሱና ገጽታ የሚነበብበት።
※ ብዛት:- 3
※ ደሞዝ: በስምምነት
የስራ ማመልከቻችሁን በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ ላኩልን 0912617006
@Ibnumesoud01
_
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
