አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ስር ባሉት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን በማወዳደር ለመቅጠር ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
ቀን ሚያዝያ 7/2017 ዓ/ል
👉 በምስሉ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የድርጅቱ የስራ ቀናት ውስጥ በሠራተኛ መስተዳደር ቢሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
👉 ጁምዓ/አርብ ስራ የማይኖር ሲሆን ቅዳሜ እስከ 6:30 የምንሰራ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
አድራሻ:- ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ከዊንጌት አደባባይ አለፍ ብሎ በሚገኘው አወሊያ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን
ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁ. 0112707916
____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
