TG Telegram Group & Channel
🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች | United States America (US)
Create: Update:

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

- የልዩ ፍላጎት መምህር
- እስፖክን መምህር
- ረዳት መምህራን
- ሞግዚት
- ጥበቃና አትክልተኛ

ለማመልከት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 21/2017 ድረስ  በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡ 

ት/ቤቱ

አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ

ስልክ- 0113- 48 18 00 /0113- 48 97 05
ሞባይል- 09117218 90 /09119324 44

___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs

>>Click here to continue<<

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)