📣 በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር የጉራጌ አካባቢ ዳዕዋ ማስተባበሪያ ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ 1 ‐ የቢሮ አስተባባሪ
※ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
※ የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ቤተል አካባቢ
ፆታ ፦ ወንድ
🔅መስፈርት
√ መሠረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ግንዛቤ ያለው
√ ከማኔጅመንት ጋር ተያያዥ እውቀትና የስራ ልምድ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል
√ ስለ ተቋሙ (ኢብኑ መስዑድ / ነሲሓ) የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች ግንዛቤ ያለው
√ በተለያዩ የዳዕዋና ኢስላማዊ አገልግሎቶች ተሳትፎ ያለው
√ ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው
√ የሱና ነጸብራቅ የሚታይበት
※ ተፈላጊ ብዛት፡ 1
※ ደሞዝ፡ በስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ መጋቢት 12/2017 ድረስ በሚከተለው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ
ለማመልከት:- CV በቴሌግራም
@abdureamo ላይ ይላኩ
___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
