🚨 የግል መቀበያ ነጥብ ከ350 በላይ ነው?
-የግል መቀበያ ነጥብ ጨምሯል በማለት የተለያዩ ተማሪዎች ጨንቀት ውስጥ ገብተዋል።እንደ ምሳሌ የሚያሱት የsaint marry ማለፊያ ከ350 በላይ ስለሚል ነው።
-በመጀመርያ ደረጃ ከሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ወጪ በራሳቸው መቁረጫ ነጥብ ማውጣት አይችልም።መንግስት ያወጣው ጊዜያዊ የግል ማለፊያ ነጥብ ከ50 ፐርሰንት በላይ ነው።
-ስለዚህ ተማሪዎች በተለያዩ ቻናሎች የሚለቀቁ የግል ማለፊያ ጨምሯል የመንግስቱ ደግሞ እጥፍ ይሆናል እያላችሁ ተማሪው ላይ የተሳሳተ መረጃ የምትለቁ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን።
-በተጨማሪም የግል ዩኒቨርስቲ ይሞላል በሚል ተልካሻ ምክንያት school information ያናገራቸው ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲ ማለፊያ ነጥብን ሳጠብቁ ለመመዝገብ ያሰባችሁ ተማሪዎች የግሉ በቂ ቦታ ስላለ ከንደዚህ አይነት ሀሳብ ተጠበቁ።
-የመንግስት ዩኒቨርስቲ መቁረጫ ነጥብ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ።
ለተለያዩ ጥያቄዎች @marcilas3bot
@minesterofeducation
>>Click here to continue<<