TG Telegram Group & Channel
School information | United States America (US)
Create: Update:

🚨ስለ ሰልፉ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ?

-የዛሬ ሰልፍ በሰላማዊ መንገድ ተጠናቋል።ተማሪዎች በሰልፉ ውስጥ የመቀናጀት ችግር ቢኖር ተማሪው ከተባለው ሰአት አርፍዶ በመምጣት ለመቀናጀት ተቸግረዋል።

-በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ተሳትፎ አርገውበታል።ት/ት ሚኒስተርም ችግራቸውን ውስጥ አስገብተው በፎርም መልክ እንደተቀበሏቸው ለschool information ገልጸዋል።በርካታ የተማሪ ወላጆችም በቦታው ውስጥ ነበሩ።

-ምስጋና ለወላጆች የተማሪውን ፍላጎት ወደ ሚመለከተው አካል አስገብተዋል።

-ትላንት በለቀቅነው መረጃ ማለፊያ ነጥብ ዛሬ ወይም ነገ ይለቀቃል ማለታችን ይታወሳል።ነገር ግን ዛሬ በነበረው የቅሬታ አቀባበል ማለፊያ ነጥቡ ሚለቀቅበትን ቀን ሊገፋው ይችላል።

-ተማሪዎች የማለፊያ ነጥባችሁን በትዕግሥት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።

ለማንኛውም ጥያቄ @marcilas3bot

@minesterofeducation

>>Click here to continue<<

School information

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)