Channel: Minber TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ዛሬ የነብዩላህ ያዕቁብ ልጅ ስለሆኑት ዩሱፍ (ዐ.ሰ) ሕልሞች እንቃኛለን። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_21
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 24 -2017 | ሙሃረም 6 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_21
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 24 -2017 | ሙሃረም 6 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የተሟላ የተርቢያ ሥርዓት ጥንስሱ፤ ቅድመ ጋብቻ የልጅን ወላጅ ከመምረጥ እንደሚጀምር በአፅንዖት ስንወያይበት የቆየነው ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን፤ በዛሬ ዝግጅቱ ወደጎጇችን ለተቀላቀሉ ህጻናት ከመነሻው ጀምሮ የምናደርጋቸው ተግባራት በተርቢያ ሥርዓታችን ላይ ያላቸውን ጉልህ አሻራ እያወሳ የሚቀርብላችሁ ይሆናል። ምሽት ከ02:30 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የጃሂሊያ_ውርስ
#ለጎጆዬ
#ቤተሰብ 👨👩👧
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 24 -2017 | ሙሃረም 6 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የጃሂሊያ_ውርስ
#ለጎጆዬ
#ቤተሰብ 👨👩👧
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 24 -2017 | ሙሃረም 6 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በፓርላማ፡ የነዳጅ ታክስ፣ የሕዝብ ቆጠራ፣ የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤትነት እና የውጭ ሀገር ሥራ ሥምሪት አዋጅ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://hottg.com/minberkheber/1326
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://hottg.com/minberkheber/1326
#ማስታወቅያ
የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!
የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!
ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!
ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7
አድራሻ፡- አዲስ አበባ
🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
🎯 ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ
🎯 ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ
🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515
🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል
🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።
ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

ከጦርነት እና ሰላም የቱ ይሻላል ብለን ብንጠይቅ... ይሄ ደግሞ ምኑ ይጠየቃል ማለታችሁ አይቀርም። ጦርነትን ያለአንዳች ማቅማማት የሚመርጡ እንዳሉ ግን ልንክድ አንችልም። ከሀገራት እስከ ግለሰቦች ጦር መሳርያ ነግደው ያድራሉ። በዚህ በኩል የጦርነት መቀጠል እንጀራ የሰላም መስፈን ኪሳራ ይሆናል ማለት ነው! ስለጦር መሳርያ ንግድ እና መልኩ እነሆ ኸበር የማጫውታችሁ አለ እያለ ነው! ዛሬ ምሽት 03:15 ጀምሮ!
#የሞት_ገበያ!
#እነሆ_ኸበር
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 24 -2017 | ሙሃረም 6 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የሞት_ገበያ!
#እነሆ_ኸበር
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 24 -2017 | ሙሃረም 6 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ለልጆችዎ ልዩ የክረምት መድረሳ አዘጋጅተናል!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/fXUZjstxA6Y 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#ልጆች #ክረምት #እረፍት #ቁርአን #መድረሳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/fXUZjstxA6Y 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#ልጆች #ክረምት #እረፍት #ቁርአን #መድረሳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የስድስተኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው እለት ይፋ እንደሚደረግ የመዲናዋ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://hottg.com/minberkheber/1331
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://hottg.com/minberkheber/1331
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በዶክተር ሰምሃር ተክሌ እየቀረበ የሚገኘውን "አቢ ሹጃእ" የፊቅህ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_27
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 25 -2017 | ሙሃረም 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_27
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 25 -2017 | ሙሃረም 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በጥልቅ እሳቤዎቹ እና ስለ ለውጥ በሚያነሳቸው ጠንከር ያሉ ሀሳቦች የምናውቀው ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ቢልኮር ፖድካስት ላይ ስለማህበረሰብ ለውጥ በተከታታይ ክፍሎች ሃሳቦቹን እያካፈለ መሆኑ ይታወቃል። እነሆ ዛሬም ከማሕበረሰብ ለውጥ እርከኖች ውስጥ የህዳሴ እርከን (Renaissance) የተሰኘውን በስፋት እና ከኛም ሀገር ተጨባጭ ጋር በማያያዝ ሰፊ ሀሳቦችን አንሸራሽረዋል።
ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#የህዳሴ_እርከን
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 25 -2017 | ሙሃረም 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#የህዳሴ_እርከን
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 25 -2017 | ሙሃረም 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የዓሹራ_ጾም_ትሩፋት_በኡስታዝ_ቶፊቅ_ባህሩ_Minber_TV.pdf
1.9 MB
ዐሹራ የሙሐረም ወር ዐስረኛው ቀን ነው። የዐሹራን ቀን መጾም ተወዳጅ ነው። በርካታ ትሩፋቶች እንዳሉት በሐዲሶች ተዘግቧል። ነገር ግን በተጨማሪነት ዘጠነኛውን ቀን ወይም/እና ዐስራ አንደኛውን ቀን ጨምሮ መጾምም ተወዳጅ ነው።
ይህንን በተመለከተ በሶሒሕ ሐዲሶች የተገኙትን ተከታዮቹ ዘገባዎች እንመልከት። በመልካም ኒያ እንጹም። ቤተሰቦቻችንንም እንቀስቅስ!
ከዐብዱላህ ኢብኑ አቢ የዚድ እንደተዘገበው፡-
"ኢብኑ ዐባስ ስለ ዐሹራ ጾም ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ ሰምተዋቸዋል፡- "እንደዚህ ቀን የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከሌሎች ቀናት አስበልጠው፣ ትሩፋቱን ከጅለው ሲጾሙት የማውቀው ቀን የለም። ከዚህ ወር (ከረመዳን) በላይ ከወራት መካከል አስበልጠውት የጾሙት ቀንም አላውቅም።"
በሌላ ዘገባ ኢብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡-
"የዓሹራ ጾም ያለፈውን ዓመት ኃጢኣት ያሰርዛል ብዬ ከአላህ እከጅላለሁ።"
ሙስሊም ዘግበውታል።
ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው፡-
"የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) መዲና ሲገቡ አይሁዶች የዓሹራን ቀን ሲጾሙ ተመለከቱና "ለምንድን ነው የምትጾሙት?" በማለት ጠየቁ። "ይህ መልካም ቀን ነው። አላህ ሙሳን (ዐ.ሰ) እና የእስራኤል ልጆችን ከጠላቶቻቸው ያዳነበት ቀን ነው። ሙሳ (ዐ.ሰ) ጾመውታል።" አሉ። የአላህ መልእክተኛ ዓሹራን ጾሙ። ሌሎች ሰዎች እንዲጾሙም አዘዙ።"
ቡኻሪ ዘግበውታል።

ከኢብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
"እስከመጪው ዓመት ከቆየሁ ዘጠነኛውን ቀንም እጾማለሁ።" በሌላ ዘገባ፡-
"የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) የዓሹራን ቀን ሲጾሙ እና እንዲጾም ሲያዙ ሰዎች መመሳሰል አይሆንብንም?" አሏቸው። እርሳቸውም፡- "አላህ ከሻ በመጪው ዓመት ዘጠነኛውን ቀንም እንጾማለን።" አሉ። ነገርግን መጪው ዓመት ሳይደርሱ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አረፉ።"
ሙስሊም ዘግበውታል።
9️⃣ ኛው - ዕለተ አርብ - ሰኔ 27 - 2017
🔟 ኛው - ዕለተ ቅዳሜ - ሰኔ 28 - 2017
ከዓመት አመት ያድርሰን!
ይህን ጽሑፍ ለማንበብ እና ለማተም በሚመች መልኩ የቀረበ ሲሆን በቴሌግራም ገጻችን አሊያም በድረገጻችን የመጣጥፍ ክፍል ያገኙታል።
ድረገጽ ፡ 🔗 https://minbertv.com/?p=8390 🔗
መልካም ንባብ! መልካም ዒባዳ!
#ዓሹራ #የሱና_ጾም #Ashura #ሙሐረም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
"እስከመጪው ዓመት ከቆየሁ ዘጠነኛውን ቀንም እጾማለሁ።" በሌላ ዘገባ፡-
"የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) የዓሹራን ቀን ሲጾሙ እና እንዲጾም ሲያዙ ሰዎች መመሳሰል አይሆንብንም?" አሏቸው። እርሳቸውም፡- "አላህ ከሻ በመጪው ዓመት ዘጠነኛውን ቀንም እንጾማለን።" አሉ። ነገርግን መጪው ዓመት ሳይደርሱ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አረፉ።"
ሙስሊም ዘግበውታል።
9️⃣ ኛው - ዕለተ አርብ - ሰኔ 27 - 2017
🔟 ኛው - ዕለተ ቅዳሜ - ሰኔ 28 - 2017
ከዓመት አመት ያድርሰን!
ይህን ጽሑፍ ለማንበብ እና ለማተም በሚመች መልኩ የቀረበ ሲሆን በቴሌግራም ገጻችን አሊያም በድረገጻችን የመጣጥፍ ክፍል ያገኙታል።
ድረገጽ ፡ 🔗 https://minbertv.com/?p=8390 🔗
መልካም ንባብ! መልካም ዒባዳ!
#ዓሹራ #የሱና_ጾም #Ashura #ሙሐረም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
አዋሽ ባንክ በዓመቱ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የተሰበሰበው ተቀማጭ ገንዘብ በእጥፍ ማደጉን አስታወቀ
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://hottg.com/minberkheber/1334
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://hottg.com/minberkheber/1334
ሕይወት በፈተናዎች የተሞላች ብትሆንም፤ እያንዳንዳችን በውስጣችን የማይታጠፍ የአሸናፊነት መንፈስ አለ። አሹራ ይህን ውስጣዊ ጥንካሬ የምናስታውስበት፣ ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመከራ በኋላ ደግሞ እውነተኛ ድል እንደሚመጣ የምንዘክርበት ዕለት ነው። ይህ ቀን መልካምነት ክፋትን እንደሚያሸንፍ፣ እውነት በሃሰት ላይ እንደሚነግሥና፤ በደል የቱንም ያህል ቢገዝፍ በፍትሕ ድል እንደሚነሳ የምናረጋግጥበትም ታላቅ ዕለት ነው።
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን፤ ከፈተና በላይ የመሆንን ትርጉም በተጨባጭ ስለሚያስተምረን አሹራ ያሰናዳነው ልዩ ዝግጅት ዛሬ ምሽት ከ02:00 ሰዓት ጀምሮ ይቀርብላችኋል።
#አሹራ
ከትግል እስከ ድል...
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 25 -2017 | ሙሃረም 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን፤ ከፈተና በላይ የመሆንን ትርጉም በተጨባጭ ስለሚያስተምረን አሹራ ያሰናዳነው ልዩ ዝግጅት ዛሬ ምሽት ከ02:00 ሰዓት ጀምሮ ይቀርብላችኋል።
#አሹራ
ከትግል እስከ ድል...
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 25 -2017 | ሙሃረም 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ተጨማሪ መረጃ፡ በአዲስ አበባ ከተማ የ2017 የስድስተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 95 በመቶ ገደማ የተቀመጠውን የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸው ተገልጿል። የመዲናዋ ትምህርት ቢሮ ያስቀመጠው ዝቅተኛ ማለፊያ 50 በመቶ ነው።
ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጡ አማራጮችን በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል። (ሚንበር ቲቪ)
LINK፡ https://aa6.ministry.et/#/result
Telegram bot፡ @emacs_ministry_result_qmt_bot
★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጡ አማራጮችን በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል። (ሚንበር ቲቪ)
LINK፡ https://aa6.ministry.et/#/result
Telegram bot፡ @emacs_ministry_result_qmt_bot
★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ፕላስቲክ ሳይ ሰብስብ ሰብስብ ይለኛል!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ToonMcef2iU 🔗
#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #business
#ፕላስቲክ #plastic #repurpose
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ToonMcef2iU 🔗
#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #business
#ፕላስቲክ #plastic #repurpose
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
HTML Embed Code: